Forwarded from Selina
ቀን 20/01/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለመምህራን በሙሉ
ከነገ ጀምሮ ማለትም በ21/01/2019 ዓ.ም የክፍል ምልከታ በተለያየ ባለድርሻ አካላት ስለሚደረግ አስፈላጊዉን የት/ት ቁሳቁስ በክፍል ዉስጥ ይዛችሁ እንድትገቡ እያሳሰብን በት/ት ክፍል ተጠሪ ፣እርስ በርስ እንዲሁም በአንጋፋ መምህራን ሱፐርቪዥን እንድታደርጉ እና ያደረጋችሁትን እስከ 25/01/2019 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡

21/01/2019
ለሚመለከተው
የሙያ ብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ደርሶ ስላለ፣ ከ 6፡00 ሰዓት ቢሮ በመገኘት እንድትቀበሉ እናሳውቃለን።
Kan ilaallatuuf
Bu'aan madaallii ga'umsa ogummaa barsiisota qorumsa fudhatanii dhufee waan jiruuf sa'aatii 6:00 irratti biiroo dhuftanii akka fudhattan isin beeksifna.

Forwarded from Adugnaw Bamlaku
ሰላም ?
አርብ በ22/01/2019 ዓ.ም ትምህርት ስለማይኖር ከወድሁ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ እንድታደርጉ።

የተማሪዎች መታወቂያ ስለመጣ ተቀብላችሁ በሁለት ቀናት ውስጥ ለተማሪዎች እንድታሰራጩ እናሳውቃለን።
ቀን 25/01/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለመምህራን
1ኛ .የክበብ አባል የሆኑ መምህራን (የክበባት ተጠሪ መምህራን )
2ኛ .የክበብ አባል የሆኑ ተማሪዎች (የክበባት ተጠሪ መምህራን )
3ኛ .የስነምግባር ችግር ያለባቸዉ ተማሪዎች (የክፍል ሃላፊዎች /ስም ጠሪ መምህራን )
4ኛ .የተማሪዎች የጥናት ቡድን (ስም ጠሪ መምህራን )
5ኛ .የጥናት እና ምርምር ርእስ (የት/ት ክፍል ተጠሪዎች /ሁሉም መምህራን )
6ኛ . የተመረጡ ሞዴል መምህራን (የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች )
7ኛ .የተደረገ ሱፐርቪዥን /የክፍል ምልከታ
8ኛ .የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ ሪፖርት
ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባራት በሰዓት እና በጥራት አጠናቃችሁ እስከ እሮብ ማለትም በ27/01/2019 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለመከወን ከፎቶ ኮፒ እና ማባዣ ቅፅ መዉሰድ ይጠበቅባችኋል ፡፡

Guyyaa 25/01/2019
Beeksiisaa
Barsiisotaaf
1ffaa .barsiisota miseensa gumii
2ffaa .barattoota miseensa gumii
3ffaa .barattoota rakkoo naamusaa qaban
4ffaa .garee barattootaa
5ffaa .mata duree qorannoo gochaa
6ffaa .supparvizhinii
7ffaa .dagaagina ogummaa walitti fufaa
8ffaa . adda duree barsiisotaa
Hubachiisa :- hojiilee armaan olii kan ibsamee hojjachuuf guca /formaati fotokoppii irraa fudhachuu akka dandeessan isiin beeksifna.
Ø -guyyaa gabaasaa haanga 27/01/2019 godhamuu irra jiraata
Ø -gabaasa haanga guyyaa ibsamee xumuramee yaro fi qulqullina isaa egee seenu qaba .

Emaway
Photo
ለምን የተማሪዎች መታወቂያ አትሰጡም
1ኛ A
7B
8A
KG1C
KG A/O 1_3
7B
8A
KG1C
KG A/O 1_3
ለምን የተማሪዎች መታወቂያ አትሰጡም
ድጂታሉን የፐብሊክ ሰርቪስ መታወቂያ ያልወሰዳቹህ መምህራንና ሰራተኞች ባስቼኳይ ከአቶ አለማየሁ አያና የድሮውን መታወቂያ እየመለሳቹህ እንድትወስዱ!!!
👍2