Forwarded from Amen
እንደ ህፃናቱ መሬት ሆነ ን እደነሱ ዘለን አነሱን መስለን ሳይሆን ሆነ ን በጋራ በህብረት ትውልድ እንቀርፃለን
Forwarded from Azarias JW(𝕛𝕒𝕟𝕒𝕪)
ምዘና.pdf
14.3 MB
✍️ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች
✅Continuous assessment በዚህ መመሪያ መሰረት ብቻ ተፈጻሚ እንዲሆን በጥብቅ እናሳስባለን!!!
✅የወረዳ ት/ጽ/ቤቶች እና ሱፐርቫይዘሮች በስራቹህ ባሉ የት/ት ተቋማት ተግባራዊ መደረጉን አስፈላጊውን ክትትል እንድታደርጉ ይሁን!!
✅ከዚህ መመሪያ ውጭ ምንም አይነት የምዘና ሂደት መከተል በጥብቅ የተከለከለ ነው‼️
የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

❤1