በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት
በሳይበር ምኅዳር ውስጥ የሳይበር ጥቃት የተለመደ ሲሆን፤ በአብዛኛው በባንኮች፣ በመንግሥታዊ ተቋማትና በትላልቅ ድርጅቶች ላይ የሚከሰት ነው። ሰሞኑን በአውሮፓ የተከሰተው የሳይበር ጥቃት ግን በምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ ይህ የሳይበር ጥቃት እንዴት ተከሰተ? ለምን አሳሳቢ ሆነ? መፍትሄውስ?
https://p.dw.com/p/5P4cW?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot

DW
በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት
በሳይበር ምኅዳር ውስጥ የሳይበር ጥቃት የተለመደ ሲሆን፤ በአብዛኛው በባንኮች፣ በመንግሥታዊ ተቋማትና በትላልቅ ድርጅቶች ላይ የሚከሰት ነው። ሰሞኑን በአውሮፓ የተከሰተው የሳይበር ጥቃት ግን በምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ ይህ የሳይበር ጥቃት እንዴት ተከሰተ? ለምን አሳሳቢ ሆነ? መፍትሄውስ?
የጉራጌ ዞንን የፀጥታ መታወክ ለማስወገድ የሽምግልና ጥረት ተጀመረ
በሁለቱ ጉራጌ ዞኖች የሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ሁለት መልክ ያለው መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ ፡፡ በአንድ በኩል ከኦሮሚያ ክልል የሚነሱ ታጣቂዎች፣በሌላ መልኩ የአበሽጌ ወረዳ ውስጥ ደግሞ ከዛው ማህበረሰብ ወጥተው የሸፈቱ ታጣቂዎች በጫካ እንደሚንቀሳቀሱ መረጃዎች ይጠቁማሉ
https://p.dw.com/p/5P3vI?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
በሁለቱ ጉራጌ ዞኖች የሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ሁለት መልክ ያለው መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ ፡፡ በአንድ በኩል ከኦሮሚያ ክልል የሚነሱ ታጣቂዎች፣በሌላ መልኩ የአበሽጌ ወረዳ ውስጥ ደግሞ ከዛው ማህበረሰብ ወጥተው የሸፈቱ ታጣቂዎች በጫካ እንደሚንቀሳቀሱ መረጃዎች ይጠቁማሉ
https://p.dw.com/p/5P3vI?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
DW
የጉራጌ ዞንን የፀጥታ መታወክ ለማስወገድ የሽምግልና ጥረት ተጀመረ
በሁለቱ ጉራጌ ዞኖች የሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ሁለት መልክ ያለው መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ ፡፡ በአንድ በኩል ከኦሮሚያ ክልል የሚነሱ ታጣቂዎች፣በሌላ መልኩ የአበሽጌ ወረዳ ውስጥ ደግሞ ከዛው ማህበረሰብ ወጥተው የሸፈቱ ታጣቂዎች በጫካ እንደሚንቀሳቀሱ መረጃዎች ይጠቁማሉ
አርሲ ዉስጥ በተከፈተ ጥቃት 48 ሰዎች ተገድለዋል-ኢሰመኮ
ኮሚሽኑ በአከባቢው ታጥቆ የሚቀሳቀሰው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራ ያለው ኦነግ ሸኔ ወደ ቀበሌው በአራት አቅጣጫ በመግባት በፈጸመው ጥቃት 23 በቀበሌ ደረጃ የተደራጁ ጸጥታ አካላት፥ 5 የሚሊሻ አባላት እንዲሁም 13 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዘርዝሯል።
https://p.dw.com/p/5P3fg?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
ኮሚሽኑ በአከባቢው ታጥቆ የሚቀሳቀሰው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራ ያለው ኦነግ ሸኔ ወደ ቀበሌው በአራት አቅጣጫ በመግባት በፈጸመው ጥቃት 23 በቀበሌ ደረጃ የተደራጁ ጸጥታ አካላት፥ 5 የሚሊሻ አባላት እንዲሁም 13 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዘርዝሯል።
https://p.dw.com/p/5P3fg?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
DW
አርሲ ዉስጥ በተከፈተ ጥቃት 48 ሰዎች ተገድለዋል-ኢሰመኮ
ኮሚሽኑ በአከባቢው ታጥቆ የሚቀሳቀሰው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራ ያለው ኦነግ ሸኔ ወደ ቀበሌው በአራት አቅጣጫ በመግባት በፈጸመው ጥቃት 23 በቀበሌ ደረጃ የተደራጁ ጸጥታ አካላት፥ 5 የሚሊሻ አባላት እንዲሁም 13 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዘርዝሯል።
የጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 14.6 በመቶ ሆኖ እንደተመዘገበ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል። የዳቦ፣ እንጀራ እና አትክልት ዋጋ ከ10 በመቶ በላይ፤ የሥጋ እና እንቁላል በአንጻሩ ከ20 በመቶ በላይ የዋጋ ጭማሪ ታይቷል። የዋጋ ግሽበቱ በሚቀጥሉት ስድስት ወራትም ወደ ነጠላ አሐዝ ይወርዳል ተብሎ አይጠበቅም።
ባለሙያዎች የወርቅ ግዢ ወደ ገበያው የሚያስገባው ከፍተኛ ገንዘብ በዋጋ ግሽበት ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ይናገራሉ። በወርቅ ግዢ ምክንያት ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ ወደ ገበያው ቢገባም በዋጋ ግሽበት ረገድ “ሥጋት እንጂ ችግር የፈጠረ ጉዳይ” እንዳልሆነ የብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ ተናግረዋል። https://tinyurl.com/4z656kxk

የብሔራዊ ባንክ የወርቅ ግዢ በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበትን እያባባሰ ነው?
የጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 14.6 በመቶ ሆኖ እንደተመዘገበ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል። ዳቦ፣ እንጀራ እና አትክልት ከ10 በመቶ በላይ፤ ሥጋ እና እንቁላል በአንጻሩ ከ20 በመቶ በላይ የዋጋ ጭማሪ ታይቶባቸዋል። የዋጋ ግሽበቱ በሚቀጥሉት ስድስት ወራትም ወደ ነጠላ አሐዝ ይወርዳል ተብሎ አይጠበቅም።
https://p.dw.com/p/5P5zC?maca=amh-RED-Telegram-dwcom@dwamharicbot
dw.com
ኢትዮጵያና ሱዳን አንዱ በሌላዉ ሐገር ያለዉን ቆንስላ ዘጉ
https://p.dw.com/p/5P6jG?maca=amh-RED-Telegram-dwcom@dwamharicbot
dw.com
የደቡብ ወሎ ዞን ግጭት እንደቀጠለ ነዉ
https://p.dw.com/p/5P6yl?maca=amh-RED-Telegram-dwcom@dwamharicbot
dw.com
ደቡብ ወሎ ዞን ማርየ አካባቢ ትንናት ዉጊያ ነበር፤ ዛሬ የድሮን ቅኝት አለ
https://p.dw.com/p/5P6jG?maca=amh-RED-Telegram-dwcom@dwamharicbot
dw.com
የደቡብ ወሎ ዞን ግጭት እንደቀጠለ ነዉ
ቤጂንግ-የአፍሪቃ ቀንድ ቀዉስ እንደሚገታ ቻይና ተስፋ አላት
በአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ሃገራት የናረው ውጥረት «በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ይረግባል» የሚል ተስፋ እንዳላት ቻይና አስታወቀች።የቻይና ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር እንዳስታወቀዉ ቻይና በአፍሪቃ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን ከሁሉም ወገኖች ጋር ተባብራ ገንቢ ሚና ትጫወታለች።የአፍሪቃ ጉዳዮች የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ሺንፋ ትናንት አዲስ አበባ ዉስጥ የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስን ሲያነጋግሩ የቻይናን ዓላማ፣ አቋምና ተስፋን ለኢትዮጵያው አስተናጋጃቸው አስረድተዋል።
ቻይና የአፍሪቃ ቀንድና የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጦርነትና ዉጥረትን ለማርገብ ሶስት ከፍተኛ ዲፕሎማቶችዋን ወደ አፍሪቃና መካከለኛዉ ምሥራቅ እንደምትልክ ባለፈዉ ሳምንት አስታውቃ ነበር።የቻይና ዉጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳታወቀዉ በሐገሪቱ መሪ ሺ ጂፒንግ ልዩ መመሪያ መሠረት ሊዩ ሺፋን ኢትዮጵያን፣ ጀቡቲንና ግብፅን ሲጎበኙ፣ በአፍሪቃ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሁ ቻንግቹም ደግሞ ኤርትራን ይጎበኛሉ። በመካከለኛው ምሥራቅ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሲሐይ ጁን በበኩላቸዉ ኢራን፣ ኦማንና ሳዑዲ አረቢያን ይጎበኛሉ።
(ፎቶ ከክምችታችን የቻይና የኢትዮጵያና የደቡብ ኢትዮጵያ ባንዲራዎች)

ሞቃዲሾ-የሶማሊያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሐገሪቱን ፕሬዝደንት ዉሳኔ ሻረ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼኽ ማሕሙድ ሥልጣናቸዉን ለአንድ ዓመት ማራዘማቸዉን የሐገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት «ሕገ-ወጥ» በማለት ዉድቅ አደረገዉ።የፕሬዝደንት ማሕሙድ ዘመነ ሥልጣን ባለፈዉ ግንቦት ያበቃ ነበር።ይሁንና በጎሳ መሪዎች አማካይነት የሚደረገዉን የምክር ቤትና የፕሬዝደንት ምርጫ ለመቀየር በሚል ፕሬዝደንቱ ዘመነ-ሥልጣናቸዉን በአንድ ዓመት አራዝመዋል።ፕሬዝደንቱ ሥልጣናቸዉን ማራዘማቸዉና የምርጫዉን ሥርዓት ለመቀየር ማቀዳቸዉ ከፍተኛ ተቃዉሞና ቁጣ አጭሯል።ጉዳዩን ሲመረምር ወራት ያስቆጠረዉ የሶማሊያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ባሳለፈዉ ዉሳኔ ፕሬዝደንቱ ሥልጣናቸዉን ማራዘመቻዉና የምርጫዉን ሥርዓት ለመቀየር የሚል ምክንያታቸዉን ዉድቅ አድርጎታል። ፕሬዝደንት ማሕሙድ የፍርድ ቤቱን ዋና ዳኛ ባሼ ዩሱፍ አሕመድን መሻራቸዉን አስታዉቀዉ ነበር።

የጥቅምት 26 ቀን 2019፣ የዶቸ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት የሚሰማዉ ሥርጭታችን ዛሬም እንደተለመደዉ በዓለም ዜና ይጀምራል።ዜናዉ እንዳበቃ የሚሰማዉ የዜና መጽሔት ጥንቅራችን፣-
-በምዕራብ ኦሮሚያ ሁለት ወረዳዎች የደረሰው ጥቃት
-በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች ለወራት የምግብ ድጋፍ አለማግኘታቸውን መናገራቸው
-በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ደረሱ የተባሉ የድሮን ጥቃቶች ያስከተሉት ሥጋት
-የኢትዮጵያና ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ የአፍሪካ ኀብረት እየጣረ መሆኑን ማስታወቁ
-የፈረንሳይ የሠራተኛ ማኅበራት አባላት በሀገሪቱ የሚካሄደውን አድማ እና ተቃውሞን ዛሬ መቀላቀላቸውን የሚተነትኑ ዘገባዎች አሉት።ሳምንታዊዉ የባሕል መድረክ ዝግጅታችን የኢትዮጵያዉያንን ፖለቲካዊ ባሕልን ከግጭት አፈታት ልምዳቸዉ ጋር ያሰባጠረ ቃለ መጠይቅ ይቀርብበባል።ዝግጅቶቻችን ጋር መልካም ቆይታ እንመኝላችኋለን።