Ethio-Canada KG & Primary School Bethel Branch prep A
365 subscribers
134 photos
5 videos
Download Telegram
🗣ማሳጠብ የምትፈልጉ ከሆነ ሶፍት ኮፒ ስለሆነ ይኸው ብለናል👍
🗣ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እባክዎን ይህን መዝሙር ለልጅዎ ያለማምድልን🙏
🗣ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች ነገ ማለትም ሰኞ-4-11-2014 ሁሉም ተማሪዎቻች የምርቃት👩‍🎓👨‍🎓 ፕሮግራም ስልጠና ስላላቸው ከ 3:00 እስከ 5:00 በትምህርት ቤት ውስጥ ስለሚቆይ እባክዎን በሰሀቱ ትምህርት ቤት ይዘውልን ይምጡ
ከምስጋና ጋር❤
🗣ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች ነገ ማለትም ሐሙስ-7-11-2014 የመመረቂያ ጋውን ይሰጣል የጋውን ማስያዢያ 1000 ብር መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
ከምስጋና ጋር❤
ትንሳኤ ስዩም
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.