የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እና የክልል መጅሊስ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የስራ አስፈጻሚ አባላት ስብሰባ መካሄድ ጀመረ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
መስከረም 12/2019 ዓ.ል| ረቢዑል ሳኒ 11/1448 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አዲስ አበባ |
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስፈፃሚ አባላትና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የክልል መጅሊስ አመራሮች፣ የኦዲትና እንስፔክሽን አባላት፣ የዕለማእ ጽህፈት ቤት አባላት እንዲሁም የዘርፍ ሰብሳቢዎች 2ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀመረ።
በቅድመ በጉባኤው ላይ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ሥራ አስፈፃሚ አባላት፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አመራሮችና ስራ አስፈጻሚ አባላት እንዲሁም የኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን አመራሮች፣ የዘርፍ ተጠሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት እና የዑለማ ጉባዔ ሰብሳቢ የክቡር ዶክተር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በጉባዔው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ጉባኤው በሕገ መጅሉሱ አንቀፅ 32 ንዑስ ቁጥር 2 መሠረት የተጠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የተወሰኑ የጉባዔው አባላት በሀገራዊ ምክክሩ ተሳታፊ የነበሩ በመሆናቸው ምክንያት ጉባዔው ከተያዘለት ቀነ ገደብ መዘግየቱንም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።
ጉባኤው በዋናነት ምክር ቤቱ ባለፉት ጊዜያት ያከናወናቸውን ተግባራት፣ የኦዲትና ኢንስፔክሽን ሪፖርቶችን፣ እንዲሁም በቀጣይ አቅጣጫዎችና የትኩረት መስኮች ላይ በመመከር ውሳኔዎችን ያስልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
አዲሱ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ ከጳጉሜ 2 ቀን 2017 ዓ.ል ጀምሮ ኃላፊነቱን ተረክቦ ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል።
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
ቴሌግራም | t.me/eiasc1
ትዊተር | https://x.com/eiasc1

Telegram
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት
የጠቅላይ ምክር ቤት የክልል መጅሊስ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የስራ አስፈጻሚ አባላት 2ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በስኬት ተጠናቀቀ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
መስከረም 12/2019 ዓ.ል| ረቢዑል ሳኒ 11/1448 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስፈፃሚ አባላትና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የክልል መጅሊስ አመራሮች፣ የኦዲትና እንስፔክሽን አባላት፣ የዕለማእ ጽህፈት ቤት አባላት እንዲሁም የዘርፍ ሰብሳቢዎች 2ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በስኬት ተጠናቀቀ።
ስብሰባውን የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሸይኽ አብድልከሪም ሸይኽ በድረዲን እና የልማትና ማህበራዊ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሃሚድ ሙሳ ጉባኤውን በጋራ መርተውታል።
በስብሰባው ላይ በ2018 በጀት ዓመት በጠቅላይ ምክር ቤቱ 35 የስራ ክፍሎች፣ በ14 የክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤቶች እንዲሁም በሁለት ከፊል ራስ ገዝ የልማት ድርጅቶችና በሁለት ካውንስሎች አማካኝነት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትንና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን የሚመለከት ሪፖርት በጠቅላይ ምክር ቤቱ የአስተዳደራዊ ጉዳዮችና ተቋማዊ ልዕቀት ምክትል ፕሬዝዳንት ዑስታዝ ተምኪን አብዱላሂ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
ከሪፖርቱ በተጨማሪ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በዑስታዝ ተምኪን ለውይይት የቀረበ ሲሆን የዕቅድ ክንውኑ የገቢ ምንጮችን በሚያሰፋ እና ወጪ ቆጣቢ በሆኑ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ መግባባት ላይ ተደርሷል።
ዑስታዝ ተምኪን አብዱላሂ "የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የአባላት መዋጮ አሰባሰብ፣ የአስተዳደርና የዲሲፕሊን መመሪያ" ረቂቅ ለጉባኤው በዝርዝር አቅርበው ረቂቁ ውይይት ተደርጎበታል።
የጠቅላይ ምክር ቤቱ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሃሚድ ሙሳ በበኩላቸው "የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሀብት አሰባሰብና የገቢ ምንጭ መፍጠር" በሚል ርዕስ በጥናት ያታገዘ የመወያያ ሰነድ አቅርበዋል።
በስብሰባው ላይ የአገራዊ ምክክር አጠቃላይ ሂደትና በምክክሩ የተመዘገቡ ውጤቶች እና ቀጣይ አቅጣጫን የሚዳስስ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነድ ለጉባኤው ተሳታፊዎች በዑስታዝ አህመዲን ጀበል ቀርቧል።
የጠቅላይ ምክር ቤቱ የኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ኮሚሽነር ዑስታዝ ኤሊያስ አወል በኦዲትና ኢንስፔክሽን ዙሪያ ለጉባኤው ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን የዑለማ ጉባዔ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሸይኽ አሊ መሐመድ ዔባ በበኩላቸው የህዝበ ሙስሊሙን መንፈሳዊ ሕይወት ለማሻሻል የተሰሩ ስራዎችን አስረድተዋል።
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ካውንስል ፕሬዝዳንት ዑስታዝ ኸይደር ከድር የኮውንስሉን የስራ እንቅስቃሴን በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል።
በጉባኤው ላይ ከቀረቡት የቅደመ ጉባኤ ሪፖርቶች መሠረት የተነሱ ጥያቄዎች ከመድረኩ የተሰጡ ማብራሪያዎችና አቅጣጫዎች ወደፊት በሚከናወነው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ደብረው እንዲቀርቡ ተገልጸዋል።
በስብሰባው መጨረሻ መልዕክት ያስተላለፉት የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በክልል ስራ አስፈጻሚዎች መካከል መከባበር እና መደማመጥ ሊኖር እንደሚገባ ገልጸው ከሌሎች የሃይማኖት ተቋማት ጋር በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራት ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••