Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
👉ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት
.
⏩መሆን አረጋግጥ ኮንክሪቱ በቀላሉ ከሞልድ እንዲላቀቅ ቅርፅ
ማውጫውን ዘይት መቀባት አለበት
.
*step-2 ቅርፅ ማውጫውን (mold ) ትልቅ ዲያሜትር
ባለው ጫፍ በኩል ወንፊት ባልሆነ ስሃን ላይ አቁመው
.
*Step 3- የቅርፅ ማውጫ (mold) በእኩል 4 layer በኮንክሪት ሙሉት
.
*Step 4- እያንዳንዱን የኮንክሪት ላየር 25 ግዜ
በመጠቅጠቂያ ብረት ምቱት (ጠቅጥቁት) የአጠቃጠቅ
ጉልበታችሁ እኩል መሆን አለበት
.
*Step 5- ኮኑ (mold) ከሞላ በኋላ ትንሽ ዲያ ባለው
ጫፍ ላይ ያል ትርፍ ኮንክሪትን አስወግዱት ጫፉንም ለስኑት
.
*Step 6- ቅስ በማለት የኮንክሪት ቅርፅ ማውጫውን
(mold) ከኮንክሪቱ አለያዩት
.
*Step 7- ቀጥሎም ኮንክሪቱ ከቅርፅ ማውጫ (mold)
ያለውን የርዝመት ልዩነት ለኩት
.
.
Note - እዚጋ ማሳሰብ ምፈልገው ነገር ይህን ቴስት ስታደርጉ ቦታው ከእርግብግቢት (Vibration) የፀዳ መሆን አለበት ያልተረጋጋ ቦታ ላይ ማድረግ የቴስቱን ውጤት
ያበላሸዋል...ሳምፕሉ ከተወሰደ በሁለት ደቂቃ ውስጥ ቴስቱን
መከወን አለብን
.
.
➡ከኮንክሪት ስላምፕ ቴስት የምናገኛቸው የውጤት አይነቶች
.
*True Slump - ይህ ከፍተሻው ምናገኘው ብቸኛው ልኬት
ነው ቅርፅ ማውጫው ከኮንክሪቱ ከተለያየ በኋላ ያለው የኮንክሪቱ
ቁመት ከቅርፅ ማውጫው በንፃሬ የምናገኘው ልዩነት (ምስሉን
ይመልከቱ)
.
*Zero Slump - ዜሮ ስላምፕ ኮንክሪቱ አነስተኛ የውሃ-
ሲሚንቶ ratio ያለው መሆኑን ያሳያል ዜሮ ስላምፕ ያለው ኮንክሪት ለመንገድ ግንባታ አገልግቶት ላይ ይውላል...
.
*Collapsed Slump - ይህ ደግሞ ከዜሮ ስላምፕ በተለየ
የኮንክሪቱን የውሃ ሲሚንቶ ውህድ Ratio ትልቅ መሆን ያሳያል
ይህ ማለት የኮንክሪቱ የእርጥበት መጠን ከፍተኛ መሆኑን እና
High workability mix ያሳየናል።
.
*Shear Slump- ይህ ደግሞ የፍተሻው ውጤት ሙሉ
እንዳልሆነ ይነግረናል።
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE

@engineer03 @engineer03
ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) እና ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)
ጉባኤ አሰፍ(በፌዴራልና በአማራ ክልል ጠበቃና የህግ አማካሪ:09-75-576924) (Construction Lawyer)
--------///---------////-----------

ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB)
#በኮንስትራክሽን ጉዳይ በአብዛኛው በሀገራችን የሚሰራበት የፕሮጀክት አይነት ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ መንገድ እንዲዘጋጅ ካደረገ በኃላ ግንባታውን በተቋራጭ እንዲከናወን የሚያደርግበት ነው።ይሄውም ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) በመባል ይታወቃል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ ሶስተኛ ወገን/ በሌላ አርክቴክት ድርጅት/ እንዲከናወን ያደርጋል፡፡በመቀጠልም በተዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ ወደመምረጥ ሂደት ይገባል፡፡የግንባታው ባለቤት የመንግስት መስሪያ ቤት የሆነ እንደሆነ ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ የመምረጡ ስራ የሚከናወነው በግዥ ህግ መሰረት ይሆናል፡፡ይሄ አይነቱ ፕሮጀክት በሀገራችን የተለመደ ነው፡፡
============/////================

ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)
#በሌላ በኩል ደግሞ ተቋራጩ ዲዛይኑን እና ግንባታውን በራሱ የሚያከናውንበት የፕሮጀክት አይነትም አለ።ይሄውም ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB) ይባላል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት ተቋራጩ የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት ያከናውናል፡፡የአርክቴክት ስራው የሚያስከትለው ሀላፊነት የተቋራጩ ይሆናል፡፡ከዲዛይን ስራው ጋር የተያያዘ ችግር የሚያስከትለው ሀላፊነት አሰሪውን/የግንባታውን ባለቤት አይነካውም፡፡ሆኖም ተቋራጩ ዲዛይኑን ያሰራው በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት የሆነ እንደሆነ ከአርክቴክቸር ስራው ጋር በተያያዘ ተቋራጩ ለአሰሪው የሚኖርበት ሀላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ አርክቴክቱም ለተቋራጩ በፍትሀብሄር ህጉ ስለእውቀት ስራ ውል በተደነገገው አግባብ ሀላፊነት ይኖርበታል ማለት ነው፡፡በዚህ አይነት ፕሮጀክት የግንባታው ባለቤት/አሰሪው ሙሉ በሙሉ የኮንስትራክሽን ስጋቶችን/risks/ ወደ ተቋራጩ ያስተላልፋል፡፡ይህ ማለት አሰሪው ውጤቱን ማለትም ግንባታውን በመጀመሪያ በቀረበለት ዲዛይን አግባብ በጥራት ተከናውኖለት ከመረከብና በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ ዋጋ ከመክፈል ባለፈ ማናቸውም አይነት ሀላፊነት አይኖርበትም ማለት ነው፡፡ለአብነት ለመጥቀስ ያህል የኢትዮጽያ መንገዶች ባለስልጣን(ERA) ዲዛይን ቢዩልድ የመንገድ ፕሮጀክት ሲኖረው ተወዳዳሪ ተቋራጮች የሰርቨየይንግና ዲዛይን ስራዎችን በራሳቸው ከሰሩ በኋላ በዋጋ ይወዳደራሉ፡፡ተቋራጮቹ ዲዛይኑን ሲሰሩ አሮጌ ድልድዮች ካሉ እና ተጠግነው በአዲስ ድልድይ የጥራት ደረጃ መድረስ የሚችሉ ከሆነ ተቋራጮች እንደየፍላጐታቸውና ሙያዊ ምርመራቸው/ምክንያታቸው ተጠጋኝ ድልድይ እና በአዲስ የሚገነባ ድልድይ እያሉ በዝርዝር በዲዛይን አካተው የሚያቀርቡ ሲሆን ምንም ሆነ ምን በውጤት ደረጃ አሰሪው በሚፈልገው የጥራት ደረጃ/ስታንዳርድ መገንባቱ እና ይሄውም በአማካሪው መረጋገጡ ግን የግድ ነው፡፡ምናልባት ተጠግኖ በሚፈለገው የጥራት ደረጃ ይደርሳል የተባለው አሮጌ ድልድይ በጥገና ወቅት ቢፈርስ እንኳ አሰሪውን ክፍያ የመጨመር ሀላፊነት አያስከትልበትም፡፡ስለዚህ ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ለአሰሪዎች ሪስክ ፍሪ/ከስጋት ነጻ የሆነ የፕሮጀክት አይነት ነው፡፡
=======///==============//=====
#ሌላው ሁለቱም የፕሮጀክት አይነቶች ለኮንስትራክሽን ውላቸው የሚጠቀሙት ጀኔራል ኮንዲሽን የተለያየ ነው።FIDIC በዚህ ረገድ የግንባታ ውል ዝግጅትን በማቅለል ለአለማችን ትልቅ ስጦታ ነው። አለበለዚያ አሰሪና ተቋራጭ በየአንዳንዱ ውል ዝግጅት ወቅት በሁሉም የውል ሁኔታወች ላይ መደራደርን ይጠይቃቸው ነበር።ዛሬ ላይ ግን ለውሉ ጥቅም ላይ የሚውለውን ጀኔራል ኮንዲሽን አስመልክቶ FIDIC ቨርሽን መረጣ እና በስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት በሚካተቱ ነጥቦች ላይ ብቻ መወያየት በቂ ነው።
#በተጨማሪም በዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት የኮንስትራክሽን ስጋት/ሪስክ ሙሉ በሙሉ ወደ ተቋራጩ የሚተላለፍ በመሆኑ ልዩ የዋስትና ሽፋን ያስፈልገዋል፡፡ስለዚሁም ተቋራጩ በግንባታው ዋጋ ልክ All risk insurance እንዲገባ እና ለዲዛይን ስህተት፣ለስራው ብልሽትና በተቋራጩ ባለሙያወች የስራ ስህተት ለሚከሰት ጉዳትና ኪሳራ ደግሞ professional indemenity insurance እንዲገባ FIDIC ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ኮምፖቴብል የሆነው ተርንኪ ጀኔራል ኮንዲሽን ግዴታ ያስቀምጣል።
#በሀገራችን ዲዛይን ቢዩልድ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ብዙም የተለመደ አይደለም።ሆኖም በመንገድ ግንባታ ውሎች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አልፎ አልፎ ይጠቀምበታል።
#በአጠቃላይ በሀገራችን በኮንሰትራክሽን ዲዛይኒንግ እና የውል አስተዳደር ረገድ ሰፊ የእውቀት ክፍተት ያለ በመሆኑ እና ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜና ገንዘብ የማይጠናቀቁበት ሁኔታ በሰፊው የሚስተዋል እንደመሆኑ ሙሉ የኮንስትራክሽን ሪስክ/ስጋት ወደ ተቋራጩ በማስተላለፍ መንግስታዊ ግንባታዎችን በዲዛይን ቢዩልድ የፕሮጀክት አይነት እንዲከናወኑ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም እወዳለሁ።

አመሰግናለሁ
#CivilEngineersWork
#Share
Join👉@engineer03
🏗Pick up the cohesive soil from the following:
Anonymous Quiz
9%
A . Red earth
37%
B. Clay
39%
C. Black cotton soil
15%
D. Compacted ground
🏗Cohesionless soil is_________
Anonymous Quiz
59%
A.sand
14%
B.silt
13%
C.clay
14%
D.clay and silt.
🏗The maximum pressure which a soil can carry without shear failure, is called__________
Anonymous Quiz
28%
A. safe bearing capacity
9%
B. net safe bearing capacity
6%
C. net ultimate bearing capacity
57%
D. ultimate bearing capacity.
🏗The water content in a soil sample when it continues to loose weight without loosing the volume, is called________
Anonymous Quiz
48%
A. Shrinkage limit
16%
B. Plastic limit
25%
C. liquid limit
11%
D. semi-solid limit.
👉SOME HIGHWAY NOTES

🏷1. Explain The Purpose Of Super Elevation &Widening?

🚧Super elevation used to counterbalance centrifugal force &resists overturning of vehicles.

➡️Factors of supper elevation are👇
⏺Climate condition
⏺Terrain types
⏺Types of area (rural or urban)
⏺Types of facility

🚧Widening used to for visibility of an object on circular curve for psychological & off tracking vehicle.

🏷2. Write The Types Of Terrain & The Difference Between Them?

🚧Types of terrains are

➡️Flat terrain is offer a few obstacle to the construction of road, having continuous unrestricted horizontal & vertical alignment & traverse slope is 0-5%

➡️Rolling ፦slope generally rise & fall moderately ,some restriction in alignment & its traverse slope is 5-25%

➡️Mountainous ፦definet restriction of alignment & ssd ,has steep grade and their traverse slope is 25-50%

➡️Escarpment ፦inclusive of switch back roadway section & traverse slope is >50%

🏷3. Write The Types Of Sight Distance & Explain Them?

🚧SD is distance visible to the driver s o f a passenger’s car.

▶️The types of SD is

⏺SSD is visible to the drivers to stop the passenger’s car before collapsed.
*⃣D=0.278vt+v2/254f

⏺PSD is a minimum SD on the two ways single road way that must be available to enable that the driver of one vehicles to another vehicles safely without interfering with the speed of on coming vehicles at the design speed.
*⃣D1=0.278t1(v-m+at1/2)
*⃣D2=0.278vt2
*⃣D4 =2/3(d2)
⏭PSD=d1+d2 +d3 +d4
⏹where is the speed d/ce b/n passed vehicle & passing vehicles

#HighwayEngineering

@engineer03
ፕሮጀክት ማኔጀር
GIGA Construction PLC
JOB REQUIREMENT
የትምህርት አይነት: በBSC ዲግሪ ሲቪልኢንጅነሪግ እና ተዛማጅ ሙያ
የሥራ ልምድ: 10 አመት ህንፃ ኮንስትራክሽን ላይ የሰራ/ች
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
የማመልከቻ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል
አድራሻችን፡- ከሰሐሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ መብራት ሃይል ገርጂ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ሜታን አልፈው ከአኮሜክስ ሴትስ ፊት ለፊት በሚያስገባው ፒስታ መንገድ ፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 0118-96-11-99 /0118-96-12-00/ 0116-46-46-26
አዲስ አበባ
👉Some Important Definitions

🚧 Water content : Ratio of the weight of water to the weight of solids.

🚧Void Ratio : Ratio of the volume of voids to the volume of solids.

🚧Porosity : Ratio of the volume of voids to the total volume of the soil.

🚧Degree of saturation : Ratio of the volume of water to the volume of voids.

🚧Air content : Ratio of volume of air voids to the volume of voids.

🚧Percentage air voids : Ratio of the volume of air voids expressed as a percentage of total volume of the soil.

🚧Unit weight : It is the weight per unit volume.

🚧Bulk Unit weight : Total weight of soil mass, per unit of total volume.

🚧Dry unit weight : Weight of solids per unit of total volume.

🚧Saturated unit weight : Ratio of total weight of a fully saturated soil, to its total volume.

🚧Submerged unit weight : Ratio of the submerged weight of soil, to its total volume.

🚧Unit weight of solids : Ratio of the weight of solids, to the volume of solids.

🚧Specific gravity : Ratio of the weight of a given volume of solids to the weight of an equivalent volume of water at 4°C.

🚧Apparent or Mass specific gravity : Ratio of the total weight of a given mass of soil to the weight of an equivalent volume of water.

#SoilMechanics

@engineer03
🔹HONEYCOMBS IN CONCRETE AND REMEDIES

Honeycombs are hollow spaces and cavities left in concrete mass on surface or inside the concrete mass where concrete could not reach. These look like honey bees nest.

Honeycombs which are on sides are visible to naked eyes and can be detected easily as soon shuttering is removed. Honey combs which are inside mass of concrete can only be detected by advanced techniques like ultrasonic testing etc.

Honeycomb is due to non-reaching of concrete to all places due to which cavities and hallow pockets are created.


🔹Causes of honeycombs in concrete -

1) Improper vibration during concrete.

2) Less cover to reinforcement bars

3) Use of very stiff concrete (this can be avoided by controlling water as per slump test).

4) Places like junction of beam to beam to column and to one or more beams are the typical spots where honey combs are observed. This is due to jumbling of reinforcement of beams and column rods at one place; special attention is required at such place during concreting and vibrating.

5) Presence of more percentage of bigger size of aggregate in concrete also prevents concrete to fill narrow spaces between the reinforcement rods.


🔹Remedies for Honeycombs in Concrete -

Strictly speaking wherever honeycombs are observer concrete should be broken and the portion should be re concreted after applying grouting chemical to the old surface. Honeycombs as a defect not only reduces the load bearing capacity but water finds an easy way to reinforcement rods and rusting and corrosion starts. Corrosion is a process which continues through reinforcement rods even in good concrete, this result in loosing grip between rods and concrete, which is very dangerous to safety and life of concrete structures. R.C.C. structures have failed with in 20 or 30 years of their construction which is less than half their projected life. Especially no risk should be taken in case of columns, Machine foundations, Rafts, Beams etc., where breaking and recasting is the only best way.

In case of honey combs on surface pressure grouting with cement based chemicals which are non-shrinkable can be adopted after taking opinion of the designer and acting as per his advice.

It will not be out of context to point out that contractors and their supervisors are in the habit of hiding honey combs by applying super facially cement plaster on the honey combs, hence site engineer must be very cautious.

At places of junction of columns and beams concrete with strictly 20mm and down aggregates should be used with slightly more water and cement to avoid honeycombs. Taping with wooden hammer the sides of shuttering from outs side during concreting and vibrating will help minimizing honeycombs to a great extent in case of columns and beams. Use of thinner needle say 25mm or less with vibrator at intricate places of concreting will also help in reducing honey combs.

Join 👉 @engineerp3 to know more about Civil Engineering.

@engineerp3

#CivilEngineersWork
👉የፕሮጀክቱ ግንባታ ከተጀመረ 3 ወራትን ቢያስቆጥርም በፍጥነት እየተከናወነ ስላለው የመስቀል አደባባይ ግንባታ ፕሮጀክት አጠር ያለ ገለፃ

🚧ምንድነው የሚሠራው?

➡️የፕሮጀክቱ ስያሜ እንደሚገልጸው "ከመስቀል አደባባይ፣ ላጋር መዘጋጃ ቤት" የሚያጠቃልል ምቹ የእግረኛ መንገድ ማስፋት፣ የቅርሶች ጥገና፣ የአጸዶች መትከል፣ የአረንጓዴ ሥፍራዎች ዝግጅት፣ የመኪና ማቆሚያ እና የመስቀል አደባባይን በተሻለ መልክ ማዘጋጀትን (Refurbishment) ያካትታል።

🚧ዲዛይነሩ ማነው?

➡️ፕሮጀክቱ የዲዛይን ግንባታ (Design Build) እንደመሆኑ የግንባታ ሥራውን የተረከበው የቻይናው ሥራ ተቋራጭ በሥሩ ሀገር በቀል የሆነ አማካሪ ቀጥሯል።

➡️የከተማ አስተዳደሩ ደግሞ የዲዛይን ሥራውን እና የግንባታ አስተዳደሩን ሙሉ በሙሉ በሥራ ተቋራጩ የተቀጠረው አማካሪ ቢሮ ላይ ላለመተው በራሱ የዲዛይን ክለሳ (Design Reviewer) አማካሪ በካቢኔው ይሁንታ ቀጥሯል።

🚧በዲዛይኑ እነማን ተሳትፈዋል?

➡️የመስክ ጉብኝት ባደረኩበት ወቅት ዋናው ተቆጣጣሪ አርኪቴክት (Chief Project Architect) እንዳብራሩልኝ የአርኪቴክቸር፣ የቅርስ ጥበቃ (Conservation)፣ የከተማ ዲዛይን (Urban design) ባለሙያዎች የሆኑ በርካታ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራን አብረው እየሠሩ ይገኛሉ አንዳንዶቹ ዲዛይነሮች የእኔም መምህራን የነበሩ ፕሮፌሰሮች ናቸው።

➡️የመዋቅር ዲዛይኑን (Structural Design) የሚከታተለው አምስት ኪሎ የሚገኘው የምህንድስና ትምህርት ቤት መምህራን ቡድን መሆኑን አረጋግጫለሁ።

➡️ዲዛይኑ ከፍተኛ ጭነት እና ፍንዳታ እንዲቋቋም ታስቦበት መወጋጀቱን ታዝቤአለሁ።

➡️የገፀ ምድር ዲዛይን (Landscape Design) የሚያጠኑ ባለሙያዎች በሥራ ተቋራጩ አማካሪ ሥር ተቀጥረው እየሠሩ ነው።

➡️በእኔ ምርመራ ዲዛይኑ የተሰጠበት አካሄድ የመርህ ጉድለት እንደተጠበቀ ሆኖ ፕሮጀክቱ ግን ሀገሪቱ አሉኝ በምትላቸው ምስጉን የዲዛይን እና የግንባታ ቁጥጥር ባለሙያዎች እጅ ላይ እንዳለ አረጋግጫለሁ።

🚧የሚፈርሱ ቅርሶች አሉን ?

➡️ከመዘጋጃ ቤቱ በላጋር እስከ መስቀል አደባባይ ያሉትን ቅርስ የሆኑ ሕንጻዎች (Heritage Buildings) እና ሐውልቶች (Monuments) አንድ በአንድ ለመጎብኘት እና በግንባታው የሚደርስባቸው ተጽእኖ ይኖር እንደሆን ለማጥናት እድል አግኝቻለሁ።

➡️የፕሮጀክቱ አማካሪ አርኪቴክት በዝርዝር እንዳስረዱኝ እና በግሌ የዲዛይን ጥናቶቹን እንዳየኋቸው አንድም የሚነካም ሆነ የሚፈርስ ህንፃ እና ሃውልት የለም።

➡️በቅርስ ጥበቃ ኤክስፐርቶች ምክር የሚታደሱ እና ከቅርሶቹ ጋር ወደሚሄዱ አገልግሎቶች (Adaptive Reuse) የሚቀየሩ ግን ይኖራሉ።

🚧የመስቀል ደመራ እጣ ?

➡️የዲዛይኑም ሆነ የግንባታው ማዕከል በዩኔስኮ የተመዘገበው የደመራው እና የመስቀል በዓል አከባበር እንደመሆኑ ይህንኑ መንፈሳዊ እሴት ይበልጥ ለማድመቅ እና ምቹ ለማድረግ ብዙ እንደተሠራ ታዝቤአለሁ።

*⃣ለምሳሌ ደመራው የሚተከልበት ቦታ እንደ መንፈሳዊ ትውፊቱ ከታች ጀምሮ የመጣ ድንግል መሬት ላይ እንዲተከል የተሠራ ሲሆን በገጸ ምድሩ ላይ የተለየ ማድመቂያ ዲዛይን (Surface A articulation) ተዘጅቶለታል።

🚧ግንባታው መቼ ይጠናቀቃል?

➡️የፕሮጀክት ቢሮው ባለሙያዎች እንዳስረዱኝ የደመራው መትከያ እና አካባቢው መቀመጫ ደረጃዎች ለ መስቀል ደመራ በዐል ይደርሳሉ ብሎኛል።

➡️ቀሪው የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎች እስከ ገና (ታህሳስ ወር መጨረሻ) ድረስ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቁ ይጠበቃል።

🚧ማጠቃለያ

➡️ከዚህ ቀደም እንዳነሳሁት በዚህ ፕሮጀክት ላይ የነበሩኝ የመርህ (የቅደም ተከተል፣ የአዋጭነት ጥናት፣ የዲዛይን ውድድር ወዘተ) ቅሬታዎች እንደተጠበቁ ሆነው ሥራውን ግን በምንችለው ሁሉ እንደ ዜጋ ማገዝ አለብን ብዬ አምናለሁ።

➡️በግሌ በዲዛይኑ ውስጥ ቢካተቱ፣ ትኩረት ቢያገኙ የምላቸውን የባለሙያ ሃሳቦች ለማካፈል እድል አግኝቻለሁ።

➡️መንግሥትም የአካሄድ ችግሮቹን ለማረም የዜጎችን ሙያዊ ትችት ለመቀበል በወቃሽነት ብቻ ሳይሆን በገንቢ ሱታፌ (Constructive engagement) በቀናነት ሊያየው ይገባል ።

@engineer03
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ሰራተኞችን በኮንትራት ቅጥር ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ ሰባተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701 የሰው ኃይል ዳይሬክቶሬት በመቅረብ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
1.GEO-TECHNICAL EXPERT HIRING FOR ABOUT 1 YEAR CONTRACT
👉QUALIFICATIONS
•PhD/MSc/BSc in civil engineering and related fields specialized in Geo-technical engineering 8/10/12 Years experience and at least 6 Years or above working directly related in Geo-technical engineering laboratory for all candidates.
👉DUTIES AND RESPONSIBILITIES
•Supporting and guiding the professionals to perform the geo-technical engineering laboratory testing in a professional manner.
•Prepare training schedule to fill the skill gap and update the recent technologies for professionals.
•Performing case studies and awareness creating training for different stake holders in construction sector shortcomings.
2.MATERIAL ENGINEERING EXPERT HIRING FOR ABOUT 1 YEAR CONTRACT
👉QUALIFICATION
•PhD/MSc/BSc in civil engineering and related fields specialized in material engineering and 8/10/12 years experience in which at least 6 years and above working directly related in material engineering laboratory for all candidates.
👉DUTIES AND RESPONSIBILITIES
•Supporting and guiding the professionals to perform the Geo-technical engineering laboratory testing in a professional manner.
•Prepare training schedule to fill the skill gap and update the recent technologies for professionals.
የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ መስከረም 12/01/2013 ዓ/ም
🚧How to calculate the volume of sand , aggregate and cement in 1m^3 of concrete? Take c-20 concrete

Answer

Example c-20 mix design (1:2:3) if we are given 1 m^3 concrete

First we add up 1+2+3=6

Means 1 cement
2 sand
3 aggregate

To calculate the the volume of sand

1 * 2/6= 2/6 m^3 =0.33m^3

To calculate the volume of aggregate (gravel)

1 * 3/6 = 0.5m^3

To calculate the volume of cement

1 * 1/6 = 0.167m^3

To calculate cement in piece

1 bag of cement is 0.036m^3 so divide the quantity of cement with a bag of cement

Bag of cement = 0.167 / 0.036 = 4.6

So we use 5 bag of cement

@engineer03
#0year-experience

Prominent Engineering
🧿ጁኒየር ሲቪል ኢንጂነር
Address: 22 አካባቢ ከወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት በስተ ቀኝ በኩል ወደ ውስጥ
ገባ ብሎ፡፡
Full Time September 20, 2020 - October 3, 2020
Const. & Architecture - Engineering - Graduates
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የትምህርት: ዲግሪ
ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 5
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
ውስጥ አግባብነት ያለው የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ 1 ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡

አድራሻ ፡-22 አካባቢ ከወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት በስተ ቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ
ብሎ፡፡
ስልክ ቁጥር- 0118678109
ወይም – 0922078126/0977312509
Tel (+251) 118 678109 /
E-mail promengsol@gmail.com
#Share

@engineer03 @engineer03
DMC Construction PLC
JUNIOR SITE ENGINEER 3
APPLICATIONS
Address: Nefas silk Lafto Sub-City around Lebu Square in front of Samuel Building.
Full Time September 20, 2020 - October 3, 2020
JOB REQUIREMENT
Qualification: B.Sc. in Civil Engineering or in related filed
Relevant Experience: 1 years and above in road Construction
no.4
Location: Arbi gebeya- Sekela-Tilili& Pawi Junction – Guba Lot 2 Road Projects
HOW TO APPLY
Interested and qualified applicants who fulfill the above requirements are invited to submit their application and relevant documents to DMC CONSTRUCTION PLC Head Office in person or Send through our Postal
Address within 10 Working days.
Address: – Nefas silk Lafto Sub-City around Lebu Square in front of Samuel Building.
DMC Construction PLC
Human Resource & Administration Department P.O.Box 3647
Addis Ababa
For More information call 0114711694
E-Mail: hrmdep.dmc@gmail.com
@engineer03 @engineer03
Bunna International Bank
ENGINEER-I (CIVIL ENGINEER)
Address: AratKillo area at Haile Michael Admasu
Building 2nd floor infront of DABIR Building
Full Time September 20, 2020 - September 26, 2020
JOB REQUIREMENT
First Degree (BSc) in Civil Engineering/Architecture/
Construction Management/Building Engineering or related
fields with 3 years of relevant experience.
Duty Station: North District (Mekelle)
HOW TO APPLY
Student copy & updated work experience credentials must be attached Only highly qualified & short-listed candidates will
be contacted Job title & place of work applied for should be
stated.
Interested and qualified applicants are invited to submit
their non-returnable application, CV and copies of testimonials with original documents within Five consecutive working days from the date of this announcement to Bunna International Bank S.C. Human
Resource Management Directorate located in AratKillo
area at Haile Michael Admasu Building 2 floor infront of
DABIR Building or they can send through e-mail address
bibvacancy@bunnabanksc.com
Telephone: 011-1-26-50-91/011-1-58-08-31
Addis Ababa
@engineer03 @engineer03@engineer03

#share
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሳችሁ።
💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
🕊
🌼
🕊🌼 🕊
🌼🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼 ደ
🌼🌼🌼🌼
🍃🍃🍃🍃🍃
🍃🍃🍃🍃🍃🍃 መ
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ራ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!