Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
📞+251-900-100-765
#ባለ 1 ምኝታ ቤት ለሽያጭ ተለቀቀ

#40ካሬ በተጣለለው ሲኤምሲ ሚካኤል ላይ #በcity apartment ግቢያችን
#ከውስን ቤቶች ባለእድል ይሁኑ::

#15% down payment only,

The remaining paying in 30 months by 7th teams.

Contact us , remember 1st come get 1st service



☎️+251-900-100-765 |#telegram| |#imo| |#whatsapp| |#viber| Desalegn የሪል እስቴቱ የሽያጭ ባለሙያ ኦፊሰር & Eng'r

#share
https://t.me/BedestaSc

Facebook address:-
https://Facebook.com/Bedesta0900100765

Email
🧿www.realestat@gmail.com

Join here

https://telegram.me/BedestaSc
Chinese companies dominated the list of Top Construction contractors in Africa

1. Sino-hydro Corporation
2. China Civil Engineering Construction Corporation (CCECC)
3. China Henan International Cooperation Group Company Limited
4. China Communications Construction Company(CCCC)
5. China Harbour Engineering Company (CHEC)
6. China Road and Bridge Corporation
7. SOGEA-SATOM
8. Mota-Engil China
9. Geo-Engineering Corporation (CGC)

Via - Centum real estate

@engineer03
የጨረታማስታወቂያ

ጨረታቁጥርECWC T /NCB/ PG-11/2013

[
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሰራተኛ ደንብ ልብስ መግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገርግን በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማግኘት ይችላሉ፡፡

2. በጨረታዉ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችላቸዉን የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከሚፈለገዉ አገልግሎት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸዉ ማረግገጫ ሰርተ ፍኬት እና በጨረታዉ ለመሳተፍ ከሀገር ዉስጥ ገቢዎች ቢሮ የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስብር( 150›00) አንድ መቶ ሀምሳ በመክፈል ዘዉትር በስራ ሰዓት የሀገር ዉስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው ፡፡
4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጨረታ ብር 100,000 ( አንድ መቶ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይንም በባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ወጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፤
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻዉ ቀን ጥቅምት 25 /2013 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ድረስብቻ ነው፡፡

6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን ጥቅምት 25 /2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው በግዥ መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ØpM Ó» ቡድን
ፓስታ ሳጥን ቁጥር 21952/1000
¾eM¡ lØ` 011 8 96 29 91/011 8 72 30 86
አዲስአበባኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
@engineer03 @engineer03 @engineer03
የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቀጥሎ በተጠቀሰው ስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን ለመቅጠር ለውድድር ይጋብዛል
ተ.ቁ የስራ መደብ የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ የሥራ ልምድ የደመወዝ ደረጃ የደመወዝ መጠን የስራ ቦታ

1 የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ 6/8/10 ዓመት በመንገድ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
16 መነሻ
20,965
በኮርፖሬሽኑ ባሉ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች
2 የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በውኃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 6/8/10 ዓመት በውሃ፣ በግድብና በመስኖ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
16 መነሻ
20,965
በኮርፖሬሽኑ ባሉ የውኃና ግድብ ስራ ፕሮጀክቶች
3 የምህንድስና አገልግሎት ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት በመንገድ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች 14 መነሻ 17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች
4 የምህንድስና አገልግሎት ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በውኃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት በውሃ፣ በግድብና በመስኖ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች 14 መነሻ 17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የውኃና ግድብ ስራ ፕሮጀክቶች
5 የምህንድስና አገልግሎት ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት በህንጻ ግንባታ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች 14 መነሻ 17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የህንጻ ግንባታ ፕሮጀክቶች
6 የፕሮጀክት ወርክ ኤክስኪውሽን ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት በመንግድ ግንባታ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች 14 መነሻ 17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች
7 የፕሮጀክት ወርክ ኤክስኪውሽን ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በውኃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት በውሃ፣ በግድብና በመስኖ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች 14 መነሻ 17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የውኃና ግድብ ስራ ፕሮጀክቶች
8 የፕሮጀክት ወርክ ኤክስኪውሽን ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት በህንጻ ግንባታ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
14 መነሻ
17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የህንጻ ግንባታ ፕሮጀክቶች
9 የፕሮጀክት የሰው ሃብት እና ፋሲሊቲ ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በሥራ አመራር ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
14 መነሻ
17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች
10 የፕሮጀክት ፋይናንስ ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
14 መነሻ
17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች
11 የፕሮጀክት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ፒኤችዲ/ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በግዥና አቅርቦት፣ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ 4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች 14 መነሻ
17,204 በኮርፖሬሽኑ ባሉ የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች


ማሳሰቢያ፡-
. የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
.የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት ሆኖ የሥራ አፈፃፀም ብቃት እየታየ ቋሚ የሚደረግ፡፡
.አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
.ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
.አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ .የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 1 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


.ጥቅማጥቅሞች-
.ለፕሮጀክት ሥራ አስኪያጆች- -የኋላፊነት

አበል፡- 9500 ብር፣የሙያ አበል የደመወዙን 55%፣የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፣ገደብ አልባ የኢንተርኔት አገልግሎት ፣የ24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና እና በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን

.ለምህንድስና ቡድን መሪዎች፡- የኋላፊነት አበል፡- 5000 ብር፣ የሙያ አበል የደመወዙን 40% ፣የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል ፣የ24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና እና በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን
ለፋይናንስ፣ ግዥና አስተዳደር ቡድን መሪዎች፡- የኋላፊነት አበል፡- 4000 ብር፣የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፣የ24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና እና በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን
.
አድራሻ፡-
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
https://t.me/engineer03
Forwarded from 🌹
ባለ1ምኝታ ቤት 40ካሬ ፈላጊዎች

✳️ሽያጭ ጀምረናል
ቅድሚያ ክፍያ 15%=191,777ብር ብቻ

🗣ቀሪዉን በ2 አመት ቀስ በቀስ በ7 ዙር የሚከፍሉት::

2 bed room, 3 bed room & 4 Bed room also available

+251-900-100-765
See more click here on the link 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/BedestaSc
https://t.me/BedestaSc
https://t.me/BedestaSc
CRC CONSULT PLC
QUANTITY SURVEYOR & SENIOR QUANTITY
SURVEYOR
Address: in front of SahileteMiherete Churchsquare Dirar Mole 6th
floor the way from Megenagna to CMC
Full Time November 1, 2020 - November 14, 2020
JOB REQUIREMENT
Basic Education Level Discipline & Total Experience in years :-
Diploma &B.sc Surveying & Civil Engineering more than 4 years up to 12 years’ experience
Place of the Work:- Addis Ababa
Salary:- Negotiable and attractive
HOW TO APPLY
Applicants who are interested for the position will send their original Educational and work Experience testimonial with non-returnable CV and copy of the original document in person starting from the date of this announcement within 10 working days. place of the officeis in front of Sahilete Miherete Churchsquare Dirar Mole 6 floor the way from
Me tenants to CMC. MOBILE: +251-9-11 33-70-15+251-9-10 08-06-05
OR +251-9-11 68-15-09E-MAIL crcconsultplc@gmail.com FAX.
+251-1-1-16 47-88-97
Enrich Agro industry Plc
የቴክኒክ ፎርማን (TECHNICAL FORMAN)
Address: ለገጣፎ ናስ ፉድስ ጀርባ
Full Time November 1, 2020 - November 10, 2020
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ
10+4 ወይም ከዚያ በላይ በኤሌክትሮ ሜካኒካል፣ በኢንዱተሪያል ውይም ኢሌክትሪካል የሙያ ዘርፍ 4 ዓመት ወይም ከዚያ ላይ የኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል ጥገናዎች ላይ በምግብ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ኃላፊነት ዝርዝር
የኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል ጥገናዎችን በማምረቻ መሳሪያዎች ላይ መከናወን
የማምረቻ መሳሪያዎችን እና ተዛማች መሳሪያዎችን የጥገና ዕቅዶችን ማውጣት፤ መረጃዎችን ማቀናጀት፤ ጥገናዎችን በታቀደላቸው ግዜ ማከናወን እና የክንውን ሪፖርቶችን ማቅረብ ከሜካኒካል እና ከኤሎክትሪካል ቴክኒሻኖች ጋግ በጋራ እና በተናጠል
ጥገናዎችን ማከናወን አጠቃላይ የጥገና ሥራዎችን ተከታትሎ ማከናወን
የሥራ ቦታ፡ ለገጣፎ፡፡
ሠርቪስ፡ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡
HOW TO APPLY
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድስ ጀርባ ወይም በአሜል enrichagroindustry@gmail.com በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት አምስት (6) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይቻላል፡፡ ድጅታችን በባለሙያ ዲስፕሊን የሚያምን እና የእኩል ዕድል ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 118 959895 ወይም +251 911 716571 ደውለው

https://t.me/engineer03
For August 2012E.C,

https://t.me/engineer03
Now a day it is interesting and necessary, redesigned it Eng'r

https://t.me/engineer03
የፕሮጀክቶች መጓተት በ4 ቢሊየን ብር የተጀመሩ ፕሮጀክቶች እስከ 16 ቢሊየን ብር ወጪ እንዲጠይቁ እያደረገ ነው

ከአፈፃፀም ዝቅተኛ መሆን ባሻገር አብዛኛዎቹ መሰረተ ድንጋይ ከማስቀመጥ ያለፈ ተጠናቀው ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ሲያደርጉ አለመታየቱን የቋሚ ኮሚቴው አባላት አስረድተው በቀጣይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

ለውሃ ልማት ፈንድ የሚሰጠው ተዘዋዋሪ ብድር እንዲመለስ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም ባለመመለሱ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንቅፋት መሆኑን የጠቆመው ቋሚ ኮሚቴው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገነቡ ንዑስ ጣቢያዎች የመብረቅ መከላከያ ባለመሰራቱ አብዛኛዎቹ ከሳምንት በላይ እያገለገሉ አለመሆኑም ተነስቷል።
The first bridge in ethiopian history

#G0batit bridge {ጎባጢት ድልድይ}

@engineer03
🔰Bulbula Construction

◾️Job Title: #Junior_Site_Architect

We are looking for a recent graduate architect to work with a team of Civil Engineers. The architect will be working on architectural improvement and supervision a G+4 structure located in Bole Bulbula.

Responsibilities

• Review architectural design
• Propose improvements to partitioning
• Supervise site work especially finishing
• Select finishing materials
• Design bathrooms, modern kitchens and cabinetry
• Improve overall building aesthetics
• Design building façade
• Manage small projects.

◾️How to Apply

Send your CV via the E-mail address applythere@gmail.com
Clearly indicate what position you are applying for.

◾️Qualifications/Skills•

BSc. in Architecture
• Good visualization skills
• Good computer skills (Word, Excel and PowerPoint)
• Good written English
• Team player must be willing to help in other areas when not occupied
• Must be willing to learn new skills such as project management, communication, research.

Education Level:Bachelor's
Experience:0-1 year

🅾Deadline : November 30/2020