Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Ethiopian Construction Design & Supervision Works Corporation
WORK INSPECTOR
Address: ክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ
Full Time October 12, 2020 - October 23, 2020 Const. & Architecture - Engineering

JOB OVERVIEW
Salary Offer
As per Company Scale
Experience Level
Junior
Total Years Experience: 2
Date Posted : October 11, 2020
Deadline Date :october 22, 2020
JOB REQUIREMENT
Required qualification : B. Sc. Civil engineer or relevant field of study
Over all Experience: 2 years experience
Specific Experience: Experience on highway projects in particular inspection of road works for compliance with the standards and specifications of the contract.
Place of work: Project

HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 551 58 88 ፖ.ሣ.ቁ 41726

በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን
Ethiopian Construction Design & Supervision Works Corporation
RESIDENT ENGINEER/ SENIOR
CIVIL ENGINEER
Address: ክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ
በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ
Full Time October 12, 2020 - October 23, 2020
JOB REQUIREMENT
Required qualification : MSC/ Bsc Degree in Civil
Engineering or Construction Technology and
Management
Over all Experience: Minimum of 6/8 and above
Years of experience in road construction and/or
Design Projects
Specific Experience: At least 4 and above Years
Experience as Resident Engineer or Project
Manager / Project Coordinator in road
construction, upgrading or rehabilitation projects
Place of work: Project
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር
ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 551 58 88 ፖ.ሣ.ቁ 41726
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ
👉ደረጃ(Stair case)
.
🏗ደረጃ አንድ የህንፃ ወሳኝ አካል ነው፡፡
*ሰዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ፎቅ መሄድ እንዲችሉ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ቅደም ተከተሎች ነው።
*ደረጃው በመደበኛ ዲዛይን መርሆዎች መሆን ያለበት እና ሰዎች ደረጃዎቹን በቀላል ሁኔታ ለመደራደር እንዲችሉ በእኩል ደረጃ መሆን አለበት፡፡
.
🚧ደረጃ አንድ የሕንፃ ግንባታ ዋና አካል ነው ፣ መኖሪያ ፣ ቢሮ ወይም የህዝብ መገልገያ።
*የግንባታ ኮዶች መሠረት የተነደፈ እና የተሠራ ነው።
*ደረጃ straight ፣ circular ወይም spiral ሊሆን ይችላል። *ለተጠቃሚዎች ችግር እንዳይፈጥር እና አደጋዎችን ለማስወገድ ታሣቢ መሆን አለበት፡፡
.
⚡️stair design principle
.
ደረጃዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላው ወለል ተደራሽነት ለመስጠት ቅደም ተከተል የተደረደሩ way ናቸው፡፡
*እነሱ በህንፃው ምቹ ቦታ መቅረብ አለባቸው፡፡
*ባለብዙ ፎቅ ግንባታ ፣ ምንም እንኳን ከፍ ወዳሉ ፎቆች ለመደበኛ እንቅስቃሴ ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ቦታ ቢኖሩም፣ እሳት ወይም ሌሎች አደጋዎች ካሉ ደደረጃዎች ለአስቸኳይ መውጣት አስፈላጊ ናቸው ፡፡
.
🙌Technical terms
.
የሚከተሉት ከደረጃ ጋር የተዛመዱ ቴክኒካዊ ቃላት ወይም trminologies ናቸው
.
1. step /እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ/ ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡
.
2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል።
.
3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል ፡፡
.
4. String -ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አባል ፡፡
.
5. Landing-በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡
.
6. pitch(ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡
.
7. Hand railing-እጅን የሚደግፍ ደረጃ ያለው አዝማሚያ አባል ነው ፡፡
.
8 . baluster:- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡
.
⚡️የሚከተሉት ጥሩ የ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው:-

1. ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት

2. አየር መኖር አለበት

3. በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል

4. በመደበኛነት flight ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም።

5. የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡

6. የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት

7. የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡

🚧(የ ደረጃ ኣይነቶች) Stair types...👇

*Straight stairs
*Quarter-turn stairs
*Dog-legged stairs
*Open-newel stairs
*Circular stairs
*Bifurcated stairs
*Geometrical stairs
*Spiral stairs
.
👉ደረጃዎች ከሚከተሉት ማናቸውም ቁሳቁሶች ይገነባሉ ፡፡
.
*የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ በተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት ሊሰሩ ይችላሉ።
.
#Stair

@engineer03
#አስቸኳይ_የአማካሪ_ድርጅቶች_ጥሪ

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አማካሪ ድርጅቶች #ሰኞ ማለትም 09/02/2013 ዓ/ም በ 2፡30 ሰዓት የብቃት ማረጋገጫና ሌሎች የድርጅታችሁን ሰነዶች በመያዝ የአዲስ አበባ ኮንስትራክሽን ቢሮ 8ኛ ፎቅ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

1.አኢሴን ቢዝነስና ኮንሰልቲንግ

2.ራይት አማካሪ

3.እዮብ ክንፈ አማካሪ አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ/የተ/የግ/ማሕበር

4.ስኬል አማካሪ አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ/የተ/የግ/ማሕበር

5.ኤ.ቲ.ኤም ዲዛይነር ኃ/የተ/የግ/ ማሕበር

6.መህዲ መሃመድ አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ ኮንሰልት

7.ኤዎን አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ ኮንሰልት

8.ኖብል ኢንተረናሽናል ቢዝነስ ፒኤልሲ

9.ኖሚ ኢንጅነሪንግ

10.አክሱም የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

11.አስማረ ፈንታው የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

12.ፒአይ አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ ኮንሰልት

13.ሉላ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

14.ያረጋል የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

15.ብሩክ ይበየን የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

16.ሲክስ ፒ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

17.ሃርላ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

18.ኤኤ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

19.ሊድ ኤንድ ባላንስ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

20.ዳዊት ስምረት አማካሪ

21.ኦፕት የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

22.ናትናኤል ገ/ሃና አማካሪ

23.ዮናስ መረሳ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

24.ሰመህ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

25.ሌቭል የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

26.ኤ ፕላስ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

27.ቴታ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

28.ኪቲንግ ኤጅ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

29.ጀ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

30.አርክ ሶል የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

31.ዘውዱ ተስፋዬ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

32.ሚካኤል ደበበ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

33.ኤማርሽ ኢንጅነሪንግ ፒ ኤል ሲ

34.ዳይናሚክ ኮንሰልታንት

35.ኬላ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

36.ፋልኮን የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ

ጥቅምት 07/2013 ዓ/ም
@engineer03
water%20works%20permit%20license.docx
13 MB
Water works license permit requirements.
የውሃ ስራዎች ስራ ተቆራጭ ማሞላት ይለባቸው መስፈርት

@engineer03
ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች በሙሉ:-

@engineer03
Labour-Proclamation-No.-1156-2011.pdf
12 MB
The new labor proclamation 2019

@engineer03
👉Important concepts

🔹Which type of cement is used for underground concrete structures ?

➡️SRC (Sulphate Resisting Cement)

▶️The use of SRC is recommended for following applications:

*⃣Foundations, piles, basements and underground structures.

*⃣Sewage and Water treatment plants.

🔹What Is Roller Support

➡️Roller supports only resists perpendicular forces and they cannot resist parallel or horizontal forces & moment.

➡️It means the roller support will move freely along the surface without resisting horizontal force.

🔹What is the Concrete Temperature?

➡️Concrete temperature should not be more than 33°C & not less than 15°C in cold weather But the pumping temperature of concrete in hot weather should be 26°C.

🔹Do you know SPT ?

➡️SPT (Standard Penetration Test) is carried out to know the bearing capacity of soil.

➡️This is usually done on the foundation of bridges and the huge buildings.

#ConstructionNotes

@engineer03
❤1
#ሸገር_አዲስ
መልካም ምሽት ውድ ኢንጅነሮች
@engineer03
How's it friends?
Is it right or not?

@engineersWorks
የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለመጪዎቹ 10 ዓመታት ያስቀመጣቸው እቅዶች አዲሱን ማንዋል በቅርብር ቀን .....ይጠብቁን
#ሼር_ያድርጉ
@engineer03
@Engineer03_የከተማ_ልማት_እና_ኮንስትራክሽን_ሚኒስቴር_የ10_ዓመት_እቅድ_.Pdf
4.9 MB
🏗የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለመጪዎቹ 10 ዓመታት ያስቀመጣቸው እቅዶች አዲሱ ማንዋል በPDF ለናንተ ለምሃንዲሶች እንካችሁ ብለናል::

New Draft Building proclamation
🖥የህንጻ አዋጅ


🏗#of_page =140

#ሼር_ያድርጉ🖇
Join 👇
@engineer03
👉ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የሃይቅ - ቢስቲማ - ጭፍራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀመሩ❗️

🚧በጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋ የግንባታ ስራው የጀመረው መንገድ 74 ነጥብ 3 ኪሎ ሜትር ርዝመት ይኖረዋል።

🚧የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃል።

🚧የመንገድ ግንባታው በአራት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ለአመታት የቆየውን የህዝብ የልማት ጥያቄ በመመለስ ለአገራዊ ኢኮኖሚ እድገት የራሱን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተነግሯል።

🚧የመንገድ ግንባታውን የሚያከናውኑት ፓወርኮን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርና አሰር ኮንስትራክሽን በጋራ ሲሆኑ የግንባታው ወጪ የሚሸፈነው በኢትዮጵያ መንግስት እንደሆነ ታውቋል።

🚧መንገዱ በአሁኑ ወቅት በጠጠር ደረጃ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን የአፋርና የአማራ ክልሎችን የሚያገናኝ ነው።

🚧የዚህ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ውል በሃምሌ ወር 2012 ዓ.ም ላይ መፈረሙ ይታወሳል።

@engineer03
#በኮንስትራክሽን_ውል_አማራጭ_የሙግት_መፍቻ

✍️የኮንስትራክሽን ውሎች በባህሪያቸው ብዙ እና ውስብስብ ቴክኒካል ዶክመንቶችን የውሉ አካል አድርገው የሚያካትቱ ናቸው፡፡ከነዚህም ውስጥ ጀኔራል ኮንዲሽኖች፣ስፔሻል ኮንዲሽን፣ቢል ኦፍ ኳንቲቲ፣ስፔስፊኬሽን፣ዲዛይኖች፣የውል ማስከበሪያ፣የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ሰነድ ጨምሮ ሌሎችንም የውል አካል ተደርገው የሚካተቱ ዶክመንቶች ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ በአንድ የኮንስትራክሽን ውል ውስጥ ይሄን ያህል ልዩ ልዩ አይነት ሰነድ መኖሩ በይዘት እርስ በእርሱ የሚጋጭበትን እና በይዘቱ አለመግባባትን የመፍጠር እድሉ ስለሚኖር የውሉ አካል በሚሆኑት መካከል ግጭት የመፈጠሩ አጋጣሚ ሰፊ ነው፡፡

በኮንስትራክሽን ውሎች ተሳታፊ የሚሆኑ አካላት ብዙ መሆናቸውም ግጭት የመፈጠር እድሉን ሰፊ ያደርገዋል፡፡ይሄውም በኮንስትራክሽን ውል አፈጻጸም ዙሪያ አሰሪ፣ተቋራጭ፣ንኡስ ተቋራጭ፣ዲዛይነር፣አማካሪ መሀንዲስ፣እቃ አቅራቢ፣የዋስትና ሰጭ ባንክና ኢንሹራንስ ተሳታፊዎች መሆናቸው ከተለያየ አቅጣጫ ግጭትና አለመግባባት ሊፈጠር የሚችልበትን አጋጣሚና ሁኔታ ሰፊ ያደርገዋል፡፡

✍️የኮንስትራክሽን ውል ጋር የተየያዙ ግጭቶች ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ቴክኒካዊ ውስብስብነት የሚኖራቸውና የህግ ሙያ ብቻ ባለው ሰው በቀላሉ እልባት ሊያገኙ የሚችሉ አይደሉም፡፡በኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ የኮንስትራክሽን ውል ጋር የተያያዙ ግጭቶች በአብዛኛው በቀጥታ በፍርድ ቤት በኩል እልባት የሚያገኙበት ሁኔታ ይስተዋላል፡፡ይህ ሁኔታም በብዙ መልኩ ሲመዘን ትክክል ነው የሚል እምነት የለኝም፡፡

ስለዚሁም በአብዛኛው አለም ሀገራት ጥቅም ላይ የሚውሉ እና በኛም ሀገር በተወሰነ ደረጃ እንደ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ባሉ ተቋማት ጥቅም ላይ የሚውሉና እየዳበሩ የመጡ በጀኔራል ኮንዲሽኖች ላይ የተካተቱ አማራጭ የግጭ መፍቻ መንገዶችን በዚህ ጽሁፍ ለመዳሰስ ተሞክሯል፡፡

✍️የኮንስትራክሽን ዘርፉ ግዙፍ ሀብት የሚንቀሳቀስበት እንደመሆኑ መንግስት ዘርፉን ለማሳደግ የግጭት መፍቻ መንገዶችን አሳሪ የህግ ማእቀፍ በማስተካከል፣የአሰራር ስርአት በመዘርጋት እና አለማቀፍ ተቀባይነት ያላቸውን የግጭት መፍቻ መንገዶች ተግባራዊ በማድረግ ፈጣን ምላሽ ሊሰጥበት ይገባል፡፡

✍️ከ 1999 በፊት የነበሩ FIDIC ጀኔራል ኮንዲሽኖች በዋናነት ለመሀንዲሱ የውሳኔ ሰጭነት ስልጣን የሚሰጡ ናቸው፡፡ መሀንዲሱም ገለልተኛ እና ነጻ ሆኖ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይገመት ነበር፡፡

*በእርግጥ በአብዛኛው መሀንዲሱ ዲዛይኑን የሚሰራበት ሁኔታ በመኖሩ እና ዲዛይን አዘግይቶ ለተቋራጭ ሊሰጥ የሚችልበት ሁኔታ ስለሚኖር እና ለመሀንዲሱ የአገልግሎት ክፍያ የሚከፍለው አሰሪው በመሆኑ እና መሀንዲሱ ለወደፊት ከአሰሪው ስራ ለማግኘት ሊያስብ ይችላል የሚለው በመኖሩ የመሀንዲሱ ገለልተኛነት ጉዳይ በአሰሪና ተቋራጭ መካከል የግጭት መነሻ እየሆነ በመምጣቱ ሌሎች ተራማጅ አማራጮችን ማየት አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል፡፡

✍️FIDIC 1999 general condition of contract for civil engineering works...
ይህ ጀኔራል ኮንዲሽን አዲስ የግጭት አፈታት መንገድ ይዞ ብቅ ያለ ነው፡፡ Dispute Adjudication Board(DAB) በዚህ ቨርሽን የመጣ አዲስ ሀሳብ ነው፡፡

✍️ይህ ቦርድ ግጭት በተከሰተ ጊዜ በአሰሪና ተቋራጭ የሚመረጥ ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ውሉ ሲደረግ ስማቸው የተዘረዘረ ገላጋዮችን የያዘ ዝርዝር የውሉ አካል ተደርጐ እስከውሉ መጨረሻ ድረስ የሚከሰቱ ግጭቶችን በገላጋይነት የሚፈቱበት ሁኔታም ይኖራል፡፡

እንግዲህ ቦርዱ(DAB) በሰጠው ውሳኔ ላይ ደስተኛ ያልሆነ ወገን ደስተኛ ያለመሆኑን በ28 ቀን ውስጥ ማስታዎቅ ይኖርበታል፡፡ (notice of dissatisfaction) በዚህ የጊዜ ገደብ ውስጥ የቦርዱ ውሳኔ ላይ ደስተኛ ያለመሆንን ማስታዎቅ ያልተከናወነ እንደሆነ የቦርዱ ውሳኔ አስገዳጅና የመጨረሻ ይሆናል፡፡

ቀጥሎ የሚመጣው ለ56 ቀን የሚቆይ በሰላም ለመፍታት የመሞከር ሂደት(amicable settlement) ነው፡፡ይህን ሂደት ሳይሞክሩ ማለፍ አይቻልም፡፡ ይህ ሂደት ካልተሳካ የመጨረሻው ሂደት አርቢትሬሽን ይሆናል፡፡
እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ቦርዱ(DAB) አርቢትሬተር አይደለም፡፡

ስለዚህ የኢትዮጽያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በቀን 04/04/2012ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በፓርላማ እንዲጸድቅ ያስተላለፈው የ1958 የኒውዮርክ ኮንቨየንሽን በቦርዱ(DAB) ውሳኔ ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡ በዚህ አጋጣሚ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኒውዮርክ ኮንቨየንሽንን ለማጽደቅ የመምራቱ ጉዳይ ደስ የሚያሰኝ ነው፡፡ ኢንቨስትመንትንም የመሳብ እድል ይኖረዋል፡፡

ስለ Dispute Adjudication Board(DAB) ዝርዝር ሁኔታወች በተለይ ገላጋዮች ስለሚመረጡበት ሁኔታ እና ስለስነስርአት ድንጋጌዎች በጥልቀት በጀኔራል ኮንዲሽኑ ክሎስ 20 ላይ ተቀምጧል፡፡

✍️The new 2017 edition of FIDIC...
ይህ አዲሱ የፊዲክ ቨርሽን ደግሞ dispute avoidance/adjudication board(DAAB) የሚል ቦርድ ያካተተ ነው፡፡ ይሄውም ከ1999 ፊዲክ ጋር በአብዛኛው ጉዳይ ተመሳሳይ ቢሆንም ግጭት ማስወገድ/ avoidance/ የሚለውን አዲስ ሀሳብ ያካተተ ነው፡፡

በዚህም ቦርዱ አሰሪና ተቋራጮች የማያግባባቸው ነገር በሚከሰት ጊዜ ተቀራርበው ተነጋግረው የማያግባባቸውን ነገር እንዲፈቱ የማገዝና ወደ ግጭት እንዳያመራ የማገዝ ስራን የጨመረ ነው፡፡
ስለዚህ ጉዳይ በዝርዝር ለማወቅ ክሎስ 21 መመልከት ይቻላል፡፡

#በመጨረሻም...
መንግስት ጊዜ መፍጀት ሳያስፈልገው የፍትሀብሄር ስነስርአት ህጉ አንቀጽ 315 ድንጋጌን በማስተካከል የአስተዳደር መስሪያ ቤት ውሎች በግልግል እንደማይታዩ የሚደነግገውን እንዲያሻሽለው ለመጠቆም እወዳለሁ፡፡
በሀገራችን 80 በመቶ የሚሆነው ግንባታ በመንግስት አሰሪነት የሚከናወን እንደመሆኑ እና አለማቀፉን የአርቢትሬሽን ውሳኔ ማስፈጸሚያ ኮንቨየንሽን ለማጽደቅ እየተንቀሳቀስን ባለንበት ሁኔታ የአስተዳደር መስሪያ ቤት ውሎች በአማራጭ የግጭት መፍቻ መንገድ እንደማይፈቱ የሚደነግገውን የፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 315 ባለበት ማስቀጠል አስፈላጊ አይደለም፡፡

ጉባኤ አሰፍ(Construction Lawyer)
@engineer03 ጥቅምት 16/2013 ዓ/ም

#share

https://t.me/engineer03
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1495ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል አደረሰን ፥ አደረሳችሁ!

ጥቅምት 19 ቀን 2013 ዓ.ም
@engineer03
ኮርፖሬሽኑ ለዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተመርቀው ባለፉት ሁለት አመታት (በ2010 እና በ2011 ዓ.ም) ሥራ ያልያዙና የመመረቅያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 3.0 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸውን አወዳድሮ በተለያዩ ክልሎች እየገነባቸው በሚገኙ የመንገድ፤የህንጻ፤የመስኖና የግድብ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ መድቦ ለማሳራት እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ፡፡

በመሆኑም ኮርፖሬሽኑ ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ተመርቀው የሚገኙ ባለሙያዎችን ቀጥሮ ወደ ሥራ ለማስገባት ለውጪ አመልካቾች ነሀሴ 20 ቀን 2012 ዓ.ም በ17 የሥራ መደቦች ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት 11118 ሥራ ፈላጊዎችን መመዝገባችሁ ይታወሳል ፡፡

ይህንም ቁጥር እና የተወዳደራችሁበትን መደብ ከዚህ ቀደም በፌስ ቡክ ገጻችን መግለጻችን ይታወቃል፡፡Facebook address:-
https://Facebook.com/Civil.Eng.works

በመሆኑም የተመዝጋቢዎች ቁጥር ከፍተኛ በመሆኑ ኮርፖሬሽኑ መስፈርት ማውጣት አስፈልጎታል፡፡
በመሆኑም በየተመዘገባችሁበት የሥራ መደብ ትያዩ የተቀመጡትን መስፈርቶች እንድትመለከቱ እያሳሰብን በዚሁ መስፈርት መሰረት የተለያችሁትን ተወዳዳሪዎች ለፈተና በቅርቡ የምንጠራችሁ መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር እንገልጻለን፡፡ @engineer03 https://t.me/engineer03
👇👇👇Promotion time👇👇👇