Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
▶️ የኮንስትራክሽን ስራና በናተ ጥያቄ መሠረት ሌሎችም ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት Channal
⏩አዳዲስ የሚወጡ ክፋት የስራ ማስታወቂያዎችን ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ ።

👉ባሉቦት ቦታ ሆነው በማንኛውም ሰአት መረጃዎችን ያገኛሉ ::
join us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት ሼር እና ጆይን ያድርጉ
ለወዳጆ ያጋሩ 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFgM2PoIcCzAqQUoJw
___

ማንኛውንም አስተያየት ወይንም ጥያቄ ከታች ያለውን Contact በመጠቀም ያድርሱን👇👇👇;
✨Contact ፡ @kaletsedik

for more construction jobs
👌👌👌👌👌
https://t.me/joinchat/AAAAAFgM2PoIcCzAqQUoJw
Forwarded from Exam for Civil engineer's
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFgM2PoIcCzAqQUoJw

BEAEKA General Business Plc

ጀማሪ ቢሮ መሐንዲስ 1

Address: አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ ብሎ አዲሱ
ገበያ ሸገር መናፈሻ ሳይደርስ ከሚገኘው ቤአኤካ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ አስተዳደር
መምሪያ ቢሮ
🤏September 6, 2020 - September 16, 2020

🤏JOB REQUIREMENT

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ..ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና /
በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት

🧑🏽‍💻የሥራ ልምድ: አይጠይቅም [0 year]
ልዩ ችሎታ: የመግባባት፣ የሪፖርት አቀራረብ፣ መሰረታዊ ኮምፒውተር ችሎታ

👨‍🏫ብዛት:2

📜የሥራ ቦታ : ደጋ ሃመዶ ሰገግ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ጂጂጋ ሲሆን በኢሜይል
እንድታመለክቱ ድርጅቱ ያበረታታል፡፡

🔎HOW TO APPLY
በጽሁፍ ለሚቀርብ ማመልከቻ የሥራ መደቡ በግልጽ መጠቀስ የሚኖርበት ሲሆን በኢሜይል ለሚልኩ አማልካቾች ሰብጀክት በሚለው መስመር ላይ የሥራ መደቡ ካልተገለጸ ማመልከቻው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ከዚህ በላይ በተመለከተው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ
ብሎ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ሳይደርስ ከሚገኘው ቤአኤካ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜይል
haileyes1969@gmail.com ወይም assefakibret16@gmail.com
እስከ መስከረም 04 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ0111264351 ይደውሉ
👉The Birds Eye view Of Africa Union Area in Addis Abeba😍

🚧wish you have a nice day ❤️

@engineer03
🔹Truck Mounted Crane / Picker truck

Boom trucks or picker trucks are cranes mounted on a rubber tire truck (pneumatic Tire) and provide great mobility. Outriggers that extend vertically or horizontally are used to level and stabilize the crane during hoisting. The capacity of these cranes rarely exceed 50 ton capacity. As mentioned above, their versatility is found in their mobility and reach.

Join 👉 @engineer03 to know more about Civil Engineering.

@engineer03

#CivilEngineersWork
🔹Loader Crane / Folding boom crane

A loader Crane or a folding boom crane is a hydraulically powered articulated arm fitted to a trailer, used to load equipment onto a trailer. The numerous sections can be folded into a small space when the crane isn’t in use. The capacity of these cranes have increased dramatically over the years. Presently there are 200 ton capacity loader folding boom cranes on the market today.

Join 👉 @engineersWorks to know more about Civil Engineering.

@engineer03

#CivilEngineersWork
🤞🤞🤞👉የአዲስ አበባ ማማ - የንግድ ባንክ ህንፃ!🤞🤞🤞🤞

🚧ኢትዮጵያ ሆቴል አካባቢ እየተገነባ ይገኛል።

🚧48 ወለል ያለውና 198 ሜትር ርዝመት አለው።

🚧ግንባታው በ2008 ዓ/ም ነበር የተጀመረው

🚧ግንባታውን የሚያከናውነው የቻይና መንግስት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ነው።

🚧የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተቆጣጣሪነት እየተሳተፈ ይገኛል።

🚧መንግስት ለግንባታው ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ መድቦለታል።

🚧ከፕሮጀክቱ የከፍተኛ ትምህርት መምህራርንና ተማሪዎች የዳበረ ልምድ አግኝተውበታል ተብሏል።

🚧ህንፃው በምስራቅ አፍሪካ በርዝመቱ ትልቅ ይሆናል።

🚧የህንፃው ግንባታ አሁን በመጠናቀቅ ላይ ነው።
#FE_construction

#NewJob

Join 👉 @engineersWorks to know more about Civil Engineering.

@engineer03

#CivilEngineersWork
ኢትዮጵያ Ethiopia

Addis Ababa around bole

🗣 🏗 ᏚᎻᎪᎡᎬ & JᏫᏆN ᏌᏚ 🚧
@engineer03
#NewJob

#NibInternationalBank

Join 👉 @engineersWorks to know more about Civil Engineering.

@engineer03

#CivilEngineersWork
👉Profile Levelling, Longitudinal and Cross Sectioning in Surveying

➡️What is Profile levelling?

▶️Profile leveling is one of the most common applications of running levels and vertical distance measurement for the surveyor.
▶️The results are plotted in the form of a profile, which is a drawing that shows a vertical cross section. Profiles are required for the design and construction of roads, curbs, sidewalks, pipelines, etc. In short, profile leveling refers to the process of determining the elevation of points on the ground at mostly uniform intervals along a continuous line.

➡️Equipment used for profile leveling

⏺Dumpy level
⏺Leveling staff
⏺Tripod Staff
⏺bubble Chain or Tape

➡️Procedure for profile levelling

🚧1.Longitudinal levelling

⏹Profile leveling is essentially the same as benchmark leveling, with one basic difference.
⏹At each instrument position, where an HI is determined by a back sight rod reading on a benchmark or turning point, several additional foresight readings may be taken on as many points as desired.
⏹These additional readings are called rod shots, and the elevation of all those points is determined by subtracting the rod shot from the HI at that instrument
location.

➡️Plotting the Profile

▶️The profile drawing is basically a graph of elevations, plotted on the vertical axis, as a function of stations, plotted on horizontal axis.
▶️A gridded sheet called profile paper is used to plot the profile data from the field book.
▶️All profile drawings must have a proper title block, and both axes must be fully labeled with stations and elevations.

▶️The elevation or elevation scale is typically exaggerated; that is, it is ‘stretched’ in comparison to the horizontal scale.
▶️For example the vertical scale might be 10 times larger.
▶️The horizontal line at the bottom of the profile does not necessary have to start at zero elevation

🚧2.Cross sectioning levelling

▶️Cross sectioning levelling is another method in profile levelling. The term cross-section generally refers to a relatively short profile view of the ground, which is drawn perpendicular to the route centerline of a highway or other types of linear projects.

▶️Cross-sectional drawings are particularly important for estimating the earthwork volumes needed to construct a roadway; they show the existing ground elevations, the proposed cut or fill side slopes, and the grade elevation for the road base.

▶️There is really no difference in procedure between profile and cross-section leveling except for the form of the field notes. Cross-section rod shots are usually taken during the route profile survey from the same instrument positions used to take rod shots along the centerline.

▶️Cross-section data are obtained at the same locations along the route that are used for the profile rod-shot stations.

🚧(a) Top view showing the route center line and the line for cross-section leveling at station 1+ 50.

🚧(b) The cross-section showing ground elevations at points left and right of the centerline.

#Surveying
@engineer03
#NewJob

#HomaCinstructiin

Join 👉 @engineersWorks to know more about Civil Engineering.

@engineer03

#CivilEngineersWork
👉DO YOU KNOW???

🚧The longest street in the world is Toronto’s Yonge Street, listed as 1,896 km in length roughly the distance from San Diego, California, to Seattle, Washington.

🚧A Construction engineer created the slippery part of the water slide Without the right flow of water, there is no ride.

🚧The Channel Tunnel is one of the greatest Construction engineering projects of the 20th century
*⃣has an ultimate design capacity of 600 trains per day each way under the English Channel.

🚧The Akashi-Kaikyo Bridge, also known as the Pearl Bridge, has the longest central span of any suspension bridge.
*⃣The central span is a staggering 1,991 meters, or 6,532 ft.

🚧It took a century to overcome deep waters, strong winds, and high chance of earthquakes to build the Rion-Antirion Bridge.
*⃣Completed in 2004, it spans the Gulf of Corinth and won an Outstanding Construction Engineering Achievement award.

🚧The Itaipu Dam, located at the Brazilian-Paraguayan border, is the largest operating hydroelectric facility in terms of annual generating capacity.

🚧The Golden Gate Bridge is one of the longest suspension bridges in the world and has become an internationally recognized symbol of San Francisco and California.

🚧The Empire State Building was built in just 18 months during the Great Depression and was one of the first to employ the ten new fast track construction technique.
*⃣Following the destruction of the World Trade Center in 2001, the Empire State Building again became the tallest building in New York City and New York State.

🚧the Hoover Dam, standing 726.4 feet high, is one of the tallest concrete dams ever built and created one of the largest man-made lakes in the U.S.

🚧The Burj Al Arab is a 5 star luxury hotel located in Dubai, United Arab Emirates.
*⃣At 321 m (1,053 ft), it is the fourth tallest hotel in the world.
*⃣The shape of the structure is designed to mimic the sail of a ⛵ ship

@engineer03

#CivilEngineersWork
~የኮንስትራክሽን ውል አደጋዎች ~


🚧የኮንስትራክሽን ኮንትራትን መንደፍ ወይም ማርቀቅ በየደቂቃዎች ውስጥ
ከመፈራረም አንድ ሚሊየን ዕጥፍ አስቸጋሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከኮንትራት ውልbውስጥ በስህተት የገባ ሀረግ ወይም ሳይፃፍ የቀረ አንድ አንቀጽ ወደ ፍርድ ቤት የሚያመላልስ ከፍተኛ ጦስ ሊያስከትል ስለሚችል ነው፡፡

የኮንስትራክሽን ኮንትራትን መንደፍ ወይም ማርቀቅ፣ አደጋ ላይ የሚጥል መሆኑን
ባለመዘንጋት በተወሰነ ደረጃ ረቂቅ ከመዘጋጀቱ በፊት የሥራውን ሂደት በጀቱን እና ኘላኑን በተመለከተ ፕሮጀክቱን እንዲያካሂድ ከተመረጠው ኮንትራከተር ጋር መወያየት ጠቀሜታ ቢኖረውም፣ አንድ አስገንቢ የኮንትራት ውል ሲያረቅ
የሚከተሉትን አምሰት ዋና ነጥቦች ማስወገድ እንደሚኖርበት የዘርፉ
ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡
ለህግ አስቸጋሪ የሆኑ ቴክኒካል ዝርዝሮች
በረቂቅ ውስጥ በህግ አግባብ ለመፍታት አስቸጋሪ የሆኑ፣ በመደበኛ የህግ
አንቀጽ ውስጥ ያልተካተቱ ቴክኒካል ዝርዝሮችን በውሉ ላይ ማካተት በቀጣይ
ችግር ቢከሰት እንኳ ለመፍታት በጣም አስቸጋሪ ስለሚሆኑ ማስወገድ አስፈላጊ
ነው፡፡ ምከንያቱም አንዳንድ ቴክኒካል አሠራሮች እና ቃላቶች ለህግ ባለሞያዎች
አስቸጋሪ በመሆናቸው ነው፡፡
ስለዚህ በኮንትራክተሮች በቀላሉ የሚታወቁ እና የዘርፉ ባለሙያዎች በህግ ፊት ቀርበው ሊመሰክሯቸው የሚችሏቸውን ቴክኒካዊ ቃላት በውሉ ማካተት አይገባም፡፡
ረጃጅም አረፍተ ነገሮች ዋናውን ነጥብ በቀጥታ ከመጥቀስ ባለፈ፣ ዝርዝር ሀተታ ማስቀመጥ ረጃጅም አረፍተ ነገር መፃፍ አላስፈላጊ አይደለም::
ተደጋጋሚ ቃላትና አረፍተ ነገር መጠቀም
ቀደም ብሎ የሠፈሩ ቃላት እና አረፈተ ነገሮችን ልዩ አንቀጽ እየደጋገሙ ማስፈር
አያስፈልግም፡፡
አስፈላጊ ከሆነ የሠፈረበትን አንቀጽ መጥቀስ ብቻ በቂ ነው፡፡

የዲዛይን ለውጥን በቃል መፈጸም~

ማንኛውም የዲዛይን ወይም የአሠራር ለውጥ ሲደረግ በቃል ሥምምነት ብቻ
እንዲፈጸም ማድረግ ችግር ቢፈጠር በህግ አግባብ ለመፍታት እንዳይቻል
የሚያደርግ እንቅፋት ስለሚፈጥር ማንኛውንም የዲዛይን እና የለውጥ
ስምምነቶች በጽሑፍ መሥፈርት እና የእያንዳንዱ አባል ፊርማ፣ አሻራ ባረፈበት
የህግ አግባብ መፈጸም ይገባል፡፡

ሊለወጥ የማይችል ቋሚ ውል አለመፈራም~በሥራ ሂደት በጊዜ ሁኔታ ሊፈጠር የሚችለውን ነገር ቀደም ብሎ መረዳት
አስቸጋሪ በሚሆንባቸው የሥራ ዘርፎች አንዱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ነው፡፡

ስለዚህ የኮንትራት ውል ሲረቀቅ እና ሲፈረም ውሉ እንደአስፈላጊነቱ የሚለወጥበት እና የሚታደስበትን የህግ አንቀፅ በውሉ ላይ ማስፈር ተገቢ ነው፡፡

#CivilEngineersWork

@engineer03
👉ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት
.
⏩መሆን አረጋግጥ ኮንክሪቱ በቀላሉ ከሞልድ እንዲላቀቅ ቅርፅ
ማውጫውን ዘይት መቀባት አለበት
.
*step-2 ቅርፅ ማውጫውን (mold ) ትልቅ ዲያሜትር
ባለው ጫፍ በኩል ወንፊት ባልሆነ ስሃን ላይ አቁመው
.
*Step 3- የቅርፅ ማውጫ (mold) በእኩል 4 layer በኮንክሪት ሙሉት
.
*Step 4- እያንዳንዱን የኮንክሪት ላየር 25 ግዜ
በመጠቅጠቂያ ብረት ምቱት (ጠቅጥቁት) የአጠቃጠቅ
ጉልበታችሁ እኩል መሆን አለበት
.
*Step 5- ኮኑ (mold) ከሞላ በኋላ ትንሽ ዲያ ባለው
ጫፍ ላይ ያል ትርፍ ኮንክሪትን አስወግዱት ጫፉንም ለስኑት
.
*Step 6- ቅስ በማለት የኮንክሪት ቅርፅ ማውጫውን
(mold) ከኮንክሪቱ አለያዩት
.
*Step 7- ቀጥሎም ኮንክሪቱ ከቅርፅ ማውጫ (mold)
ያለውን የርዝመት ልዩነት ለኩት
.
.
Note - እዚጋ ማሳሰብ ምፈልገው ነገር ይህን ቴስት ስታደርጉ ቦታው ከእርግብግቢት (Vibration) የፀዳ መሆን አለበት ያልተረጋጋ ቦታ ላይ ማድረግ የቴስቱን ውጤት
ያበላሸዋል...ሳምፕሉ ከተወሰደ በሁለት ደቂቃ ውስጥ ቴስቱን
መከወን አለብን
.
.
➡ከኮንክሪት ስላምፕ ቴስት የምናገኛቸው የውጤት አይነቶች
.
*True Slump - ይህ ከፍተሻው ምናገኘው ብቸኛው ልኬት
ነው ቅርፅ ማውጫው ከኮንክሪቱ ከተለያየ በኋላ ያለው የኮንክሪቱ
ቁመት ከቅርፅ ማውጫው በንፃሬ የምናገኘው ልዩነት (ምስሉን
ይመልከቱ)
.
*Zero Slump - ዜሮ ስላምፕ ኮንክሪቱ አነስተኛ የውሃ-
ሲሚንቶ ratio ያለው መሆኑን ያሳያል ዜሮ ስላምፕ ያለው ኮንክሪት ለመንገድ ግንባታ አገልግቶት ላይ ይውላል...
.
*Collapsed Slump - ይህ ደግሞ ከዜሮ ስላምፕ በተለየ
የኮንክሪቱን የውሃ ሲሚንቶ ውህድ Ratio ትልቅ መሆን ያሳያል
ይህ ማለት የኮንክሪቱ የእርጥበት መጠን ከፍተኛ መሆኑን እና
High workability mix ያሳየናል።
.
*Shear Slump- ይህ ደግሞ የፍተሻው ውጤት ሙሉ
እንዳልሆነ ይነግረናል።
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE

@engineer03 @engineer03
ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) እና ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)
ጉባኤ አሰፍ(በፌዴራልና በአማራ ክልል ጠበቃና የህግ አማካሪ:09-75-576924) (Construction Lawyer)
--------///---------////-----------

ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB)
#በኮንስትራክሽን ጉዳይ በአብዛኛው በሀገራችን የሚሰራበት የፕሮጀክት አይነት ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ መንገድ እንዲዘጋጅ ካደረገ በኃላ ግንባታውን በተቋራጭ እንዲከናወን የሚያደርግበት ነው።ይሄውም ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) በመባል ይታወቃል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ ሶስተኛ ወገን/ በሌላ አርክቴክት ድርጅት/ እንዲከናወን ያደርጋል፡፡በመቀጠልም በተዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ ወደመምረጥ ሂደት ይገባል፡፡የግንባታው ባለቤት የመንግስት መስሪያ ቤት የሆነ እንደሆነ ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ የመምረጡ ስራ የሚከናወነው በግዥ ህግ መሰረት ይሆናል፡፡ይሄ አይነቱ ፕሮጀክት በሀገራችን የተለመደ ነው፡፡
============/////================

ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)
#በሌላ በኩል ደግሞ ተቋራጩ ዲዛይኑን እና ግንባታውን በራሱ የሚያከናውንበት የፕሮጀክት አይነትም አለ።ይሄውም ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB) ይባላል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት ተቋራጩ የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት ያከናውናል፡፡የአርክቴክት ስራው የሚያስከትለው ሀላፊነት የተቋራጩ ይሆናል፡፡ከዲዛይን ስራው ጋር የተያያዘ ችግር የሚያስከትለው ሀላፊነት አሰሪውን/የግንባታውን ባለቤት አይነካውም፡፡ሆኖም ተቋራጩ ዲዛይኑን ያሰራው በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት የሆነ እንደሆነ ከአርክቴክቸር ስራው ጋር በተያያዘ ተቋራጩ ለአሰሪው የሚኖርበት ሀላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ አርክቴክቱም ለተቋራጩ በፍትሀብሄር ህጉ ስለእውቀት ስራ ውል በተደነገገው አግባብ ሀላፊነት ይኖርበታል ማለት ነው፡፡በዚህ አይነት ፕሮጀክት የግንባታው ባለቤት/አሰሪው ሙሉ በሙሉ የኮንስትራክሽን ስጋቶችን/risks/ ወደ ተቋራጩ ያስተላልፋል፡፡ይህ ማለት አሰሪው ውጤቱን ማለትም ግንባታውን በመጀመሪያ በቀረበለት ዲዛይን አግባብ በጥራት ተከናውኖለት ከመረከብና በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ ዋጋ ከመክፈል ባለፈ ማናቸውም አይነት ሀላፊነት አይኖርበትም ማለት ነው፡፡ለአብነት ለመጥቀስ ያህል የኢትዮጽያ መንገዶች ባለስልጣን(ERA) ዲዛይን ቢዩልድ የመንገድ ፕሮጀክት ሲኖረው ተወዳዳሪ ተቋራጮች የሰርቨየይንግና ዲዛይን ስራዎችን በራሳቸው ከሰሩ በኋላ በዋጋ ይወዳደራሉ፡፡ተቋራጮቹ ዲዛይኑን ሲሰሩ አሮጌ ድልድዮች ካሉ እና ተጠግነው በአዲስ ድልድይ የጥራት ደረጃ መድረስ የሚችሉ ከሆነ ተቋራጮች እንደየፍላጐታቸውና ሙያዊ ምርመራቸው/ምክንያታቸው ተጠጋኝ ድልድይ እና በአዲስ የሚገነባ ድልድይ እያሉ በዝርዝር በዲዛይን አካተው የሚያቀርቡ ሲሆን ምንም ሆነ ምን በውጤት ደረጃ አሰሪው በሚፈልገው የጥራት ደረጃ/ስታንዳርድ መገንባቱ እና ይሄውም በአማካሪው መረጋገጡ ግን የግድ ነው፡፡ምናልባት ተጠግኖ በሚፈለገው የጥራት ደረጃ ይደርሳል የተባለው አሮጌ ድልድይ በጥገና ወቅት ቢፈርስ እንኳ አሰሪውን ክፍያ የመጨመር ሀላፊነት አያስከትልበትም፡፡ስለዚህ ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ለአሰሪዎች ሪስክ ፍሪ/ከስጋት ነጻ የሆነ የፕሮጀክት አይነት ነው፡፡
=======///==============//=====
#ሌላው ሁለቱም የፕሮጀክት አይነቶች ለኮንስትራክሽን ውላቸው የሚጠቀሙት ጀኔራል ኮንዲሽን የተለያየ ነው።FIDIC በዚህ ረገድ የግንባታ ውል ዝግጅትን በማቅለል ለአለማችን ትልቅ ስጦታ ነው። አለበለዚያ አሰሪና ተቋራጭ በየአንዳንዱ ውል ዝግጅት ወቅት በሁሉም የውል ሁኔታወች ላይ መደራደርን ይጠይቃቸው ነበር።ዛሬ ላይ ግን ለውሉ ጥቅም ላይ የሚውለውን ጀኔራል ኮንዲሽን አስመልክቶ FIDIC ቨርሽን መረጣ እና በስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት በሚካተቱ ነጥቦች ላይ ብቻ መወያየት በቂ ነው።
#በተጨማሪም በዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት የኮንስትራክሽን ስጋት/ሪስክ ሙሉ በሙሉ ወደ ተቋራጩ የሚተላለፍ በመሆኑ ልዩ የዋስትና ሽፋን ያስፈልገዋል፡፡ስለዚሁም ተቋራጩ በግንባታው ዋጋ ልክ All risk insurance እንዲገባ እና ለዲዛይን ስህተት፣ለስራው ብልሽትና በተቋራጩ ባለሙያወች የስራ ስህተት ለሚከሰት ጉዳትና ኪሳራ ደግሞ professional indemenity insurance እንዲገባ FIDIC ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ኮምፖቴብል የሆነው ተርንኪ ጀኔራል ኮንዲሽን ግዴታ ያስቀምጣል።
#በሀገራችን ዲዛይን ቢዩልድ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ብዙም የተለመደ አይደለም።ሆኖም በመንገድ ግንባታ ውሎች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አልፎ አልፎ ይጠቀምበታል።
#በአጠቃላይ በሀገራችን በኮንሰትራክሽን ዲዛይኒንግ እና የውል አስተዳደር ረገድ ሰፊ የእውቀት ክፍተት ያለ በመሆኑ እና ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜና ገንዘብ የማይጠናቀቁበት ሁኔታ በሰፊው የሚስተዋል እንደመሆኑ ሙሉ የኮንስትራክሽን ሪስክ/ስጋት ወደ ተቋራጩ በማስተላለፍ መንግስታዊ ግንባታዎችን በዲዛይን ቢዩልድ የፕሮጀክት አይነት እንዲከናወኑ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም እወዳለሁ።

አመሰግናለሁ
#CivilEngineersWork
#Share
Join👉@engineer03
🏗Pick up the cohesive soil from the following:
Anonymous Quiz
9%
A . Red earth
37%
B. Clay
39%
C. Black cotton soil
15%
D. Compacted ground
🏗Cohesionless soil is_________
Anonymous Quiz
59%
A.sand
14%
B.silt
13%
C.clay
14%
D.clay and silt.
🏗The maximum pressure which a soil can carry without shear failure, is called__________
Anonymous Quiz
28%
A. safe bearing capacity
9%
B. net safe bearing capacity
6%
C. net ultimate bearing capacity
57%
D. ultimate bearing capacity.
🏗The water content in a soil sample when it continues to loose weight without loosing the volume, is called________
Anonymous Quiz
48%
A. Shrinkage limit
16%
B. Plastic limit
25%
C. liquid limit
11%
D. semi-solid limit.