Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
#Load_Combination

Load Combination - አንድ ፎቅ ላይ የሚመጡ ሎዶችን Analyze ስናደርግ ሁሉም ሎዶች (LL,DL,EQ,WL, etc) በተመሳሳይ ሰዓት ይከሰታሉ ተብሎ አይታሰብም እንደዛ ቢሆን ኖሮ ለትንንሽ ፎቆች ትልልቅ size ያላቸው Beam, Column እና Slab ባስፈለገንና Uneconomical በሆንን ነበር፡፡ አንዱ ሎድና ሌላው ሎድ አንድ ላይ ሲከሰት ወዘተ እያልን Load Combination እናወጣለን፡፡ ሎዶቹንም በ Factor እናባዛቸዋለን:: Factor ያስፈለገበትም ምክንያት Load occurrence probability እና በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ Load Uncertainties ለማስወገድ ነው፡፡
.
ስንት Load Combination አለ??
.
.
ብዙ ምሁራን በ Load Combination ብዛት ሲወዛገቡ ይታያል፡፡ አንዳንዶች 2 ነው ይላሉ ፤ ሌሎች 7 ነው ይላሉ ፤ ሌሎሎሎች 5 ፤ ሌሎሎሎሎሎች 11……..ለማንኛውም ሰባትና ዘጠኝ ናቸው!!!
.
.
ሰባት የሚሆነው Earth Quake እና Wind Loadን እኛ ካልኩሌት አድርገን ከሁለቱ Govern የሚያደርገውን ከለየን በኋላ Governing ሎዱን በቁጥር ለሴፍትዌሩ (SAP/Etabs) ስንሰጠው ሰባት ነው፡፡
.
.
ዘጠኝ የሚሆነው የ Earth Quake ወይም Wind ሎዱን የተለያዩ ፋክተሮች ለሶፍትዌሩ እንሰጠውና እራሱ ሶፍትዌሩ ሎዱን ካልኩሌት አድርጎ አንዲጠቀም ከፈለግን ዘጠኝ Combo እናደርጋለን
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇
https://t.me/engineer03
.
. @civilEngineerWork_Bot

.