Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ አለሽ! ቀነኒሳ አንበሳው ልጅሽ በጉዳት ባይወዳደርም አዲስ የወለድሻቸው ጀግኖችሽ አኩርተውሻል!

ሹራ ቂታታ የ #ለንደንማራቶን 1ኛ አሸናፊ! እንዲሁም ከ3ኛ እስከ 6ኛ በሙሉ ኢትዮጵያውያን!

ሁሌም የሚወድሽ ከፍ የሚያረግሽ የሚያስከብርሽ ያሳጣሽ! መቼም የጀግና መሃን አትሁኚ! በሌላውም እንዲሁ አብሪ! መልካም ልጆች ያብዛልሽ! ጀግና አትንጠፊ!

Congratulations  Ethiopiayeee! Even though your lion king son Keneisa was let down with injury, your new born heroes made you so proud!

Shura Kitata won the #londonmarathon2020! Also 3rd to 6th place, all Ethiopians!

May you always sons and daughters that honors you and lifts you up! May you always be a mother of heroes! Be abundant with blesses children! May you never ran out of heroes!

#Ethiopia #Marathon #london
🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚💛❤️
መስከረም 24 ቀን 2013 ዓ.ም
@Asrat_News
@Asrat_News