Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
#Prim_coat
አዲሥ ቴክኖሌጂ ለ ኮንሥትራክሽን ባለሙያወች
plastering(ልስን) ሚያሥቀር እና ቀጥታ፦
✔ብሎኬት,
✔ኮለን(column),
✔ሥላብ(slab) ላይ apply ሚሆን ሲሆን
prim coat ሚሠጣቸዉ ጥቅሞች፦

☞ ልስንን ወይም cement plastering ሙሉ ለሙሉ ሚያሥቀር ሥለሆነ በጣም ገንዘብ ቆጣቢ ነዉ።

☞ ጊዜ ቆጣቢ ነዉ ፤ ቶሎ ደርቆ ጥንካሬዉን ሥለሚያገኘ እና ቀጣዩን ሥራችን ቶሎ መጀመር ሥለሚያሥችል እንደ cement plastering (ልሥን) curing አይጠይቅም።

☞ ትልልቅ ፕሮጀክቶችም ሣይቀሩ ይህን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ላይ ናቸዉ።

@engineer03