Ethiopian Private Higher Education & TVET Institutions' Association
5.36K subscribers
443 photos
12 videos
231 files
156 links
Tefera Gebeyehu Werku
General Manager, EPHEIA
Institutional email: info@ephetveta.com




Website : https://ephetveta.com
Download Telegram
#NGATResult
የካቲት 04/2018 ዓ.ም የተሰጠው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።
ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et
ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'NGAT Results' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
❤6👍6🙏2
✅Update:

የመውጫ ፈተና ውጤት  በየተቋሙ ፖርታል ላይ ተለቋል።
❤7👍5
Greetings,

Your 2018 Mid-Year Exit Examination result is now available. You can view your result by providing your username and download a temporary certificate from the results portal using the link below:

Link: https://result.ethernet.edu.et

Please note: If you have any complaints regarding your result, you can submit them online while viewing your results, as indicated on the portal. You do not need to come in person to submit a complaint.

©FDRE_EAES_Official
❤16🙏6
የማህበራችን አባል የሆነው ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ መጋቢት 1  ቀን 2018 ዓ .ም በአርባምንጭ ከተማ በተከሰተው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ  ከፍተኛ የንብረት ውድመት አጋጥሞታል።
ማህበራችንም በአደጋው ምክንያት ኮሌጁ ላይ በደረስው የሀብትና ንብረት ውድመት እጅግ ማዘኑን እንዲሁም የኮሌጁ አመራርና የመንግስት አካላት ስራዎችን ለማስጀመር ብሎም ቀጣይነታቸው ለማረጋገጥ በሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ  አጋርነቱን ይገልጻል።
👍3❤2😱1
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
______

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አዲስ እና ድጋሚ ተመዛኝ  የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ የጤና ሚኒስቴር ምዘናውን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በቅርብ ቀናት ውስጥ ምዝገባ ይጀምራል። በዚህም መሰረት ተመዛኞች ከዚህ በታች የተዝረዘሩትን መርጃዎችን ማሟላት ያስፈልጋል።

ለብቃት ምዘና ፈተና ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተመዛኞች ምዝገባውን ለማካሄድ
▫ የቴምፖራሪ ዲግሪ
▫ የብሔራዊ መታወቂያ (National ID)
▫ በመጋቢት ወር 2018 ዓ.ም ለተፈተናችሁ ማለፋችሁን ከትምህርት ሚኒስቴር 
▫ ከ2015 ዓ.ም በፊት ከግል የትምህርት ተቋማት ለተመረቃችሁ አዲስ ተመዛኞች ደግሞ ከትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የትምህርት ማስረጃቸው የተረጋገጠ መሆኑን የሚያስፈልግ ስለሆነ ከወዲሁ ዝግጁ እንድታደርጉ እያሳሰብን የምዝገባውን ፕሮግራም በቅርብ ቀን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የጤና ሚኒስቴር
❤10👍4
የውይይት መድረክና ስልጠና ጥሪ ስለማቅረብ:-
⚠️Urgent

Request for submission of prospective graduating students for the #Exit_Exam; planned to be conducted on July, 2018 E.C.

Deadline for submission : Miazia 02/2018 E.C
👍5❤3
የጤና ሙያ ፍቃድ ፈተና ለምትወስዱ በሙሉ
____
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የመውጫ ፈተና ያለፋችሁ እንዲሁም በድጋሜ የብቃት ምዘና (የሙያ ፍቃድ ፈተናን) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ጤና ባለሙያዎች፣ ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ በአዲስ መልክ የተከለሱ Information Booklets እንዲሁም Practice test booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት zip files ውስጥ በpdf format ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምዝገባውን ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
መረጃው የጤና ሚኒስቴር ነው።
❤11
የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርትና የቴ/ሙ/ስልጠና ተቋማት ማህበር ቅዳሜ ሚያዝያ 10ቀን 2018ዓ/ም ከማህበሩ አባላትና ከኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በመጡ የስራ ሐላፊዎች አማካኝነት የምክክር መድረክና የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና አከናውኗል።

በምክክር መድረኩ በግል ትምህርት ዘርፉ ያሉ ዓበይት ጉዳዮችና የሚታዩ ተግዳሮቶች በተመለከተ በማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሞላ ፀጋይ እንዲሁም የማህበሩ የ6 ወር ሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በማህበሩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ገበየሁ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
👍6❤4🙏1