Esleman Abay የዓባይ ልጅ
6.7K subscribers
2.28K photos
370 videos
74 files
404 links
I Blog about global news analysis specially on the issue of Nile river Horn of Africa and the multipolar world affairs.
Download Telegram
ይህ ኤርትራ ውስጥ የሚገኝ ድልድይ፣ እንዲሁም አስፉልቱ ቡሬ 🇪🇹እና አሰብን ለማገናኘት የተገነባ አውራ ጎዳና ሲሆን፣ የዚሁ አካል የሆነው የ 71 ኪሜ አስፉልት መንገድ ኢትዮጵያ ከ 2 ቢሊዮን በላይ ብር ወጪ አድርጋ ያስመረቀችው ነበር - ለአገልግሎት ባይባቃም።

#ENDF #የዓባይልጅ
❤10👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ጌታ.. ስትሰጥ ስትነሳ …. |🇪🇹
እረፈው ኢሱ 😎

ይኸው አሜሪካ ሰራሽ የሆነው ወታደራዊ Humvee በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ተከስቷል።
❤18👍2
Esleman Abay የዓባይ ልጅ
ጊዜ ጌታ.. ስትሰጥ ስትነሳ …. |🇪🇹 እረፈው ኢሱ 😎 ይኸው አሜሪካ ሰራሽ የሆነው ወታደራዊ Humvee በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ተከስቷል።
ለአሜሪካ ጦር ሰራዊት እና ለአጋር ሀገራት ከዋሽንግተን እነሆ ሲባል ለአመታት እንታዘበው የነበረው ይህ ባለ V8 ሞተር ወታደራዊ ሰያራ በአፍሪካዋ መዲና እንዲገኝ ጊዜ ፈቃጅ ሊሆን ችሏል።
ይህ Humveee ሲጓጓዝ መመልከት እንደሚቻለው በአረንጓዴ ሎው-ቤድ (የተለመደው የኢፌድሪ ጦር ማጓጓዣ አማካኝነት ሲሆን፣ ተንቀሳቃሽ ምስሉ በተቀረፀበት ጋቢና ውስጥ ደግሞ የህብር ኢንሹራንስ የሶስተኛ ወገን አርማ ሊመለከቱት ይችሏል።
ይህን ሲመለከት የሻእቢያ ልብ “የሲ.አይ.ኤ ው Richard Copland ሀገር የሆነችው አሜሪካ የኤርትራን አገርነት አዋልዳን ዘንድሮ ግን ሜዳ ላይ ጣለችን፣ ከዳችን..” የሚል እሮሮ ውስጥ-ውስጡን ያንዘረዝረዋል፣ የግድ ነው ያንዘረዝረዋል፣ እኛ ደሞ በበኩላችን “ይበለው የቀማኛ አገር ነው! እንላለን✊🏽
ዘመናትን ያስቆጠውን ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነውን የበደል ታሪክ እያስታወስንም “ጊዜ ጌታ፣ ስትጥል ስታነሳ…” እያልን እንመሰጣለን 🇪🇹

#ENDF #የዓባይልጅ
🇪🇹 የኢትዮጵያ የመታፈን አመታት ከዓርባ ዘመን እንደመይሻገሩ ለቤ የምናል፣ ቢሆንም ቀሪው 4 አመት ተኩል ለኔ ይረዝምብኛል፣ ቢሆንም ግን ያ ወቅት በቅፅበት እዚሁ ይደርሳል!
👍22❤9
ጋሽ ለማ፣ ዛሬ፣ ጥቅምት 8፣ 2018

የእሱ ህይወት የሱ ብቻ አይደለም፣ የብዙዎቻችን ጭምር እንጂ…
❤14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓሪፎቹ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹
❤29🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወይዘሮ ሪያድ እማማ ካይሮ ሳትጠየቅ ጠይቀሻል በማለት ይዛ ያቀረበችውን የቲማቲም ረዳታ “እኛ ማንንም አልጠየቅንም፣ አልጠየቅንሽም” እያለቻት ነው፣ 🔥🔥 ዘመቻ ኹቲ
( አል ሲሲ 🪖ቢን ሰልማን )
😁13
አሳዛኝ ⚠️ ዜና

በብሉ ናይል ግንባር በአል ባራካ አካባቢ በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች እና በአልቡርሃን አክራሪ ሚሊሻዎች መካከል በተደረገ ውጊያ ህወሃት በዶላር የሸጣቸው የትግራይ የድሃ ልጆች ከአልቡርሃን ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ የነበሩ ከ2,700 በላይ የትግራይ ተዋጊዎች በRSF ሃይሎች መ*ደላቸው እና መማረካቸው እየተዘገበ ይገኛል:: እንግዲህ ይሄ ሁሉ የትግራይ ወጣት እያለቀ ያለው ለኋላቀሩ ጠባብ ቡድን ፍላጎት ተብሎ ነው:: የትግራይ ህዝብ ይሄንን ቡድን በአስቸኳይ መቅበር ያለበት ለራሱ ህልውና ብሎ ነው።
😢16❤9💔5👍1
የህዳሴ ግድባችንነ ለማጥቃት የተንቀሳቀሱ የህወሃት ኃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሰማን

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ተልእኮ ተሰጥቷቸው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የህወሓት አርሚ-13፣ ኮር-2፣ ሻለቃ 3 ታጣቂዎች ከሱዳን እና ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ታጣቂዎች ጋር በመሆን በሀገር መከላከያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በቁጥጥር ስር የዋሉት ታጣቂዎቹ ለክልሉ ቴቪ በሰጡት ቃል፤ ግድቡን ለማጥቃት አቅደው እና ተልእኮ ተሰጥቷቸው ይንቀሳቀሱ እንደነበር ገልጠዋል።

#የዓባይልጅ
❤7🙉4👍3
ሕንድ: ከቀይ ባሕር እስከ አፍሪቃ ቀንድ ስትራቴጂክ አሰላለፍ ላይ ቁልፍ ወደመሆን
  -አመጣጧ በእግረ መንገድ ሳይሆን፣ በምትታወቅበት የሶስት እግር ተሽከርካሪ አሊያም እንደ ሲኒማዎቿ ጭብጥ እና ይዘትም በተለዬ እና በተጠና ጂኦፖለቲካዊ ጉዳይ ውስጥ ነው። 
የኒውደልሂ አሰላለፉን መቀላቀል የሚጎዳቸውም ሆኑ የሚጠቅማቸው ወገኖች በውል ይታወቃሉ። እኛም ትግበራውን በሂደት የምንመለከት ይሆናል፣

Namaste 🇮🇳 namaḥ #የዓባይልጅ
❤12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያሳዝናል
ህወሃት ወደ ሱዳን ገብተው ለ Al Burhan ጦር SAF እንዲሞቱ በ TPLF hardliners ከተላኩት የኢትዮጵያ ልጆች መካከል ❤️‍🩹
😭8❤3👍1