This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🔥10😢7👌2🏆2😁1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
A new #thread posted on what #satoshi's really meant. Let's show some love guys.
Like. ReTweet. BookMark. 👇🏾
🔗 https://x.com/CryptotalkEt/status/1878055360868630796
Like. ReTweet. BookMark. 👇🏾
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
Forwarded from ETN Ecosystem™
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
PREVIEW ONLY
Our Airdrop Bot is In Beta Testing we will Launch it this Month
THOSE OF YOU WHO ALREADY FOUND IT SHOULD KNOW WHEN WE LAUNCH IT YOUR POINTS WILL BE ZEROED.
Our Airdrop Bot is In Beta Testing we will Launch it this Month
👍18😢3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
የግርጌ ማስታወሻ: የአንድ ETN ዋጋ 0.35 የኢትዮጵያ ሳንቲም እንደሆነ ስኖቶቻችሁ ታውቃላችሁ?!
3:15 ላይ ትዊተር ላይ እንገናኝ።🙏✌️
https://x.com/CryptotalkET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍4🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™
👋 Welcome to the ETN Ecosystem! 🐾🎮
Get ready for an exciting Web3.0 journey on The Open Network — where every block leads to bigger rewards!
Here's what awaits you:
✨ Play Tasks: Discover thrilling airdrops and unlock amazing rewards!
⛏️ Mine $ETN: Collect ETN Tokens every 3 hours. Pro Tip: Upgrade your mining rigs for better rewards!
📋 Learn and Earn: Forget boring videos! With us, you learn and earn at the same time.
🏆 Climb the Leaderboard: Special multipliers for the Top 10 miners!
👥 Invite Your Pack & Earn More: The bigger the pack, the bigger the rewards! Invite friends, family, or fellow TON enthusiasts to join the fun.
🔗 One link in the massive chain that is the ETN Ecosystem:
Did you Go ? [@et_apps](https://www.youtube.com/watch?v=nwEbFLRXFx4)

YouTube
ETN Learn Graduation Trailer
👍9
Did you Know the ETN Security Guard (ETN DUROV) Speaks
English and Amharic ?
English and Amharic ?
👍10🔥2
Forwarded from Trade Insight
ሰላም እንደምን አደራችሁ☀️ ☀️ ?
ዛሬ እስኪ ስለ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የሆነ ነገር ልበላችሁ።
ብዙ ጊዜ ስለ ስትራቴጂ፣ ስለ አናሊስ እናወራለን። ግን ከሁሉም በላይ የሆነው አእምሯችን🧠 እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ መቅደም ነበረበት።
🎚️ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ…
አንድ በቅርብ የማውቀው ትሬደር ሁልጊዜ ትሬድ ሲገባ ይፈራ ነበር። ማርኬቱ ትንሽ ሲንቀሳቀስበት ልቡ ቀጥ ሊል ይደርሳል።
ትርፍ ላይ እያለ በቶሎ ይወጣል፣ ኪሳራ ላይ ሲሆን ግን አሁን ይመለሳል በሚል ተስፋ ዝም ይላል እረ እንዳውም stop lose ያሸሻል። በመጨረሻም አካውንቱን አፈነዳው🟥 ።
ይሄ ለምን የሆነ ይመስላችኋል? ምክንያቱም በቂ የሆነ የስነልቦና ዝግጅት አያደርግም ነበር። ፍርሃትና ስግብግብነት ውሳኔውን ይቆጣጠሩት ነበር።
በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ውስጥ ዋና ዋና ነገሮች አሉ፡
✅ ፍርሃትና ስግብግብነት፡እነዚህ ሁለቱ ስሜቶች የትሬዲንግ ጠላቶች ናቸው። ፍርሃት ትክክለኛ እድል እንዳናይ ያደርገናል፣ ስግብግብነት ደግሞ ያለውን ትርፍ እንዳንወስድ ያደርገናል።
✅ ትዕግስት፡ ጥሩ ትሬድ ለማግኘት መጠበቅ ያስፈልጋል። ገበያው ሁልጊዜ እድል ይሰጣል። ቶሎ ቶሎ ትሬድ መግባት አያስፈልግም።
✅ ድስፕሊን፡ የትሬዲንግ እቅድ ማውጣትና እሱን መከተል ያስፈልጋል። ስሜታችን ሲቆጣጠረን ከእቅዳችን እንወጣለን።
✅ ራስን መቆጣጠር፡ ኪሳራ ሲያጋጥመን ወይም ትርፍ እያገኘን ስሜታችንን መቆጣጠር ያስፈልጋል። ስሜታችን ሲቆጣጠረን ትክክለኛ ውሳኔ ላይ መድረስ አንችልም።
🎚️ አንድ ተጨማሪ ምሳሌ ልስጣችሁ…
ሁለት ትሬደሮች ነበሩ። አንደኛው ሲያተርፍ ይደሰታል ሲከስር ግን በብስጭት ፊቱ ይረዝማል። ሁለተኛው ግን ሲያተርፍም ሲከስርም እኩል ነው። ምክንያቱም በትሬዲንግ ማግኘት እና ማጣት የጨዋታው አካል እንደሆነ ተረድቷል።
የመጀመሪያው ትሬደር በስሜቱ ስለሚነዳ ብዙ ስህተቶችን ይሰራል🪫 ።
ሁለተኛው ግን በረጋ መንፈስ ስለሚያስብ የተሻለ ውጤት ያመጣል🔋 ።
እንግዲህ የዛሬው መልዕክቴ ይሄ ነው። ማርኬቱ ላይ ስኬታማ ለመሆን ስትራቴጂ እና አናሊስት መሆን ብቻ በቂ አይደሉም። አእምሯችንን ማዘጋጀትና ስሜታችንን መቆጣጠርም ያስፈልጋል።
መልካም ዕለተ ሰንበት ተመኝሁላችሁ❤️ 💎 🎁 !
ዛሬ እስኪ ስለ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የሆነ ነገር ልበላችሁ።
ብዙ ጊዜ ስለ ስትራቴጂ፣ ስለ አናሊስ እናወራለን። ግን ከሁሉም በላይ የሆነው አእምሯችን
አንድ በቅርብ የማውቀው ትሬደር ሁልጊዜ ትሬድ ሲገባ ይፈራ ነበር። ማርኬቱ ትንሽ ሲንቀሳቀስበት ልቡ ቀጥ ሊል ይደርሳል።
ትርፍ ላይ እያለ በቶሎ ይወጣል፣ ኪሳራ ላይ ሲሆን ግን አሁን ይመለሳል በሚል ተስፋ ዝም ይላል እረ እንዳውም stop lose ያሸሻል። በመጨረሻም አካውንቱን አፈነዳው
ይሄ ለምን የሆነ ይመስላችኋል? ምክንያቱም በቂ የሆነ የስነልቦና ዝግጅት አያደርግም ነበር። ፍርሃትና ስግብግብነት ውሳኔውን ይቆጣጠሩት ነበር።
በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ውስጥ ዋና ዋና ነገሮች አሉ፡
ሁለት ትሬደሮች ነበሩ። አንደኛው ሲያተርፍ ይደሰታል ሲከስር ግን በብስጭት ፊቱ ይረዝማል። ሁለተኛው ግን ሲያተርፍም ሲከስርም እኩል ነው። ምክንያቱም በትሬዲንግ ማግኘት እና ማጣት የጨዋታው አካል እንደሆነ ተረድቷል።
የመጀመሪያው ትሬደር በስሜቱ ስለሚነዳ ብዙ ስህተቶችን ይሰራል
ሁለተኛው ግን በረጋ መንፈስ ስለሚያስብ የተሻለ ውጤት ያመጣል
እንግዲህ የዛሬው መልዕክቴ ይሄ ነው። ማርኬቱ ላይ ስኬታማ ለመሆን ስትራቴጂ እና አናሊስት መሆን ብቻ በቂ አይደሉም። አእምሯችንን ማዘጋጀትና ስሜታችንን መቆጣጠርም ያስፈልጋል።
መልካም ዕለተ ሰንበት ተመኝሁላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32❤11👌6
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC
Crypto Rule #1: Don’t attract attention.
• No flashy cars.
• No Rolex selfies.
• No ‘millionaire’ tweets.
Flexing online = inviting problems IRL.
Move smart. Keep your wealth invisible.
• No flashy cars.
• No Rolex selfies.
• No ‘millionaire’ tweets.
Flexing online = inviting problems IRL.
Move smart. Keep your wealth invisible.
2👍34❤🔥7⚡2🏆2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Ultimate Netsa Bootcamp
፩ Ahadu Batch Graduation 🎓
& Soft Launch of
The ETN Ecosystem
on❤️ TON
Event trailer full video coming on youtube.com/@etnetsacoin
Ultimate Netsa Bootcamp was a bootcamp on The ETN Learn (An ETN Ecosystem Platform)
Online Learning Platform
፩ Ahadu Batch are the Genesis Block (first students on the Web3 platform)
The course was 100%
Free or NETSA [ ነፃ ]🪙
፩ Ahadu Batch Graduation 🎓
& Soft Launch of
The ETN Ecosystem
on
Event trailer full video coming on youtube.com/@etnetsacoin
Ultimate Netsa Bootcamp was a bootcamp on The ETN Learn (An ETN Ecosystem Platform)
Online Learning Platform
፩ Ahadu Batch are the Genesis Block (first students on the Web3 platform)
The course was 100%
Free or NETSA [ ነፃ ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍639❤398🎉66🔥53 49🏆3