ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael B.)
ፈንዳመንታል አናሊስስን ለማጥናት ከምንጠበማቸው ዋና ዋና ፕላትፎርሞች መካከል ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው። Jist take ur 5 minutes and read this #thread.🙏✌️

https://twitter.com/CryptotalkEt/status/1745818324313706514?t=84O7712AN5-X5jIV2kNASw&s=19
❤‍🔥11👍1
ሰላም ጋይስ ፡

አብዛኛዎቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት እና እኔም አስቀድሜ ቃል በገባሁት መሰረት በተቻለኝ ከአሁኑ በመጪው የአልት ሲዝን የተሻለ ትርፍን ማስገኘት የሚችሉ ተብለው የሚታሰቡ ኮይኖችን በመለየት በተለይ ከፈንዳመንታል አናሊስስ አንፃር ጥሩ የሆነ እምቅ የማደግ እድል ያላቸውን ቶክኖች እንደየናሬቲቫቸው እየከፋፈልኩ ላካፍላችሁ እሞክራለው። ይህን ሳደርግ ግን ከናንተ አንድ ሀላፊነት እንድትወስዱ የምፈልገው ትልቅ ነገር አለ። ይኸውም ብዙዎች እንደሚመስላቸው የቡል ማርኬት ዝም ብሎ ብር የሚዛቅበት ብቻ ሳይሆን ብራችንንም የምንበላበት ነውና በተለየ ሁነት የምትገዟቸውን ኮይኖች የራሳችሁን የሆነ የመጨረሻ ጥናት በማድረግ እንድታደርጓቸው እና የሪስክ ማኔጅመንት ህጋችሁንም በጠበቀ ሁኔታ ትከተሉ ዘንድ ለማሳሰብ እወዳለው። በእነዚህ ጥሪዎች ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎች በአንድ ቀን ወይም ሳምንት ልዩነት የምታዩባቸው ሳይሆኑ ካፒታላችሁን በመከፋፈል ከመካከለኛ እስከ ረጅም ጊዜ እቅድ ከ50 እስከ 100 እጥፍ ድረስ ልታገኙባቸው የምትችሉ እና በጣም የተለቀ ትእግስትን የሚጠይቁ መሆኑንም ለማስታወስ እወዳለው።

ማሳሰቢያ፡ በዚህ የትዊተር ትሪድም ሆነ በቀጣይነት ይዘንላችሁ የምንቀርባቸውን የትኛዎቹንም የኮይን ጥቆማዎች በምንም አይነት ሁነት እንደፋይናንሲዊ ምክር ሊወሰዱ የማይገባቸው እና የፀሀፊውን እይታ ብቻ የያዙ ሀሳቦች መሆናቸውን በዚህም ሊመጣ የሚችለውን ማንኛወንም አይነት ሪስክ ተገበያዮች ራሳቸው በራሳቸው መውሰድ የሚኖርባቸው እና ኮሚዩኒቲያችንም ምንም አይነት ሀላፊነት የሚወስድበት እንዳልሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ይህን ያህል እንደመግቢያ ካልን በቀጣዩ መስፈንጠሪያ በምታገኙት የትዊተር መስፈንጠሪያ የኮይኖቹን ዝርዝር ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። እግረ መንገዱንም መሰል የኮይን ጥቆማዎች እና ጥናታዊ ዘገባዎች ከተመቿችሁ ፖስቱን BookMark🔖 ማድረግ እንዲሁም ሌሎች ቢያዩት ሊጠቀሙ ይችላሉ ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ ላይክ ReTweet እና ኮሜንት በማድረግ ተደራሽነቱ ይሰፋ ዘንድ የበኩላችሁን ትወጡ ዘንድ ለመጠየቅ እንወዳለን። መልካም ምሽት።

🔗የትዊተር #Thread ሊንክ ፡ https://twitter.com/CryptotalkEt/status/1870903268089417896
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17❤5🔥2🙏1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
☀️እንዴት አደራችሁ ጋይስ ፡

🗓ዛሬ ምሽት ከ3፡00 ጀምሮ ሁለተኛውን የመሠውር ፖድካስት የክሪፕቶከረንሲ ገበያ የውይይት መድረክ በትዊተር ስፔሳችን ላይ የምናደርግ ይሆናል።

🔖የዛሬው መድረክ በዋነኝነት የሚያውጠነጥነው በ2025 ተጠባቂ የሆኑ የክሪፕቶከረንሲ ሁነቶች ምን ሊሆኑ ይችላሉ? በአጠቃላይ በመስኩስ ምን ምን ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ? የትኞቹ ፕሮጀክቶች የተለየ እምርታን ሊያሳዩ ይችላሉ? እኛስ እንዴትና በምን አይነት ፕላን ብንንቀሳቀስ ከዚህ ቡል ራን ተጠቃሚ ልንሆን እንችላለን የሚሉትን ሀሳቦች በዋነኝነት የሚያነሳ ሲሆን በተጨማሪነትም የweb3 እና የTON ብሎክቼይን መፃዒ ሁነቶች ከETN ኤኮሲስተም የቀጣይ አመት እቅድ እና ፕላኖች ጋር ተያይዘውም ዳሰሳ የሚደረግባቸው ነጥቦች ይሆናሉ።

በፕሮግራሙ ልናነሳቸውያሰብናቸውን በ2025 ሊከሰቱ ይችላሉ ተብለው ግምት የተሰጣቸውን ክስተቶች በምሽቱ የውይይት መድረካችን አስቀድማችሁ እንድትዘጋጁባቸውና እንድታብላሉዋቸው ይረዷችሁ ዘንድ ከዚህ በታች👇🏾 ባለው መስፈንጠሪያ በምታገኙት የትዊተር #Thread ላይ የምታገኙ ይሆናል። እንደቤተሰብነታችሁ እና እውቀቱ ብዙሀኑ ጋር ተዳርሶ የበዛ ሰው ይጠቀምበት ዘንድ ፖስቱን ላይክ እና ReTweet በማድረግ ትተባበሩ ዘንድም በትህትና እንጠይቃለን።

🔗 https://x.com/CryptotalkEt/status/1873903889642381731
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2❤1
🔖
በዚህ #thread በክሪፕቶ spaceሱ ውስጥ ያሉ የትኛውንም አይነት ጥናቶች ለማድረግ የሚጠቅሙ ግብዓቶች ተዘርዝረዋል።የየትኛውም ግለሰብ እርዳታ ሳያስፈልግህ፤ የትኛውም ሰው እውቀት ላይ ሳትንጠለጠል ራስህን ማውጫ ስጦታዬን እነሆ።

🔗 https://x.com/CryptotalkEt/status/1745818324313706514?t=11SvAIAsXhBaON9ucV409Q&s=19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍5🔥2🏆1
አገራችን ኢትዮጵያ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት እጅግ በጣም አመርቂ የሚባል ውጤትን በተለይ በቢትኮይን ማይኒንጉ ዘርፍ ልታስመዘግብ ችላ እንደነበር አይዘነጋም። ይህ ጉዞ ምናልባትም ብዙዎቻችን ቦታ ያልሰጠነው ነገር ግን እጅግ በጣም ከፍ ያሉ ሁነቶችን በውስጡ የያዘ ነበር። በአመቱ የነበረውን የአገሪቱ እንቅስቃሴ ከሞላ ጎደል ለአንባቢያን በሚመች መልኩ አጠር አጠር ብሎ የቀረበውን ጉዞዋችንን በሚከተለው የትዊተር #Thread ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። ዜናው የበለጠ ተደራሽ ይሆን ዘንድ እንዲሁም የትዊተር ቤተሰብቻችን ቁጥር ይበዛ ዘንድ እድነኮሚዩኒቲ አባልነታችሁ ትዊቱን RePost እና Like በማድረግ ትተባበሩ ዘንድም በትህትና እንጠይቃለን።

https://x.com/CryptotalkEt/status/1875458425884192822
❤3👍2
🙂ጋይስ እንዴት አደራችሁ:

⚠️እስቲ ዛሬ ደግሞ በአንድ ጉዳይ ሀሳባችሁን በማካፈል ተባበሩን።

❓አንድ ለኢትዮጵያውን በክሪፕቶ adoptionኑ ትልቅ ስራን እየሰሩ ያሉ እና ተያያዥ ጠቃሚ አገልግሎቶችን በክፍያም ይሁን በነፃ በመስጠት የሚታወቁ ግለሰቦችንና ኮሚዩኒቲዎችን ጠቅለል አርጎ የያዘ የትዊተር #Thread አዘጋጅቼ ጨርሼ ነበር። ይሁንና ድንገት ባለማወቅ አልያም በመዘንጋት የረሳኋቸው ግለሰቦችና ኮሚዩኒቲዎች ሊኖሩ እንደሚችሉም ስላሰብኩ: ሁሉን አቀፍ የሆነ መረጃም እንዲሆን እናንተ በኢትዮጵያ የክሪፕቶከረንሲ landscape ላይ ተፅእኖአቸውን በአዎንታዊ መንገድ እያሳረፉ ነው የምትሏቸውን ግለሰቦችም ሆኑ ኮሚዩኒቲዎች በኮሜንት በኩል አሳውቁን ... እስካሁን በኔ እይታ በአንድ ሆነ በሌላ ተፅእኖዋቸውን እያሳረፉ የሚገኙ ብዬ ያሰብኳቸውን ለማካፈል ያህል:

ከግለሰቦች:
Kal Kassa
Nebiyu Sultan
Jason Peters
Dawit Mengistu
Nemo Semret. . .
 
እኔ(🙈😂)

ከኮሚዩኒቲዎች
BitcoinBirr™
CTE™
ET-Netsa™
Fanos™
Master Crypto™
Trade Insight™
Ethiopian Blockchain Network™.
. . ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው።(በዝርዝሬ ውስጥ ሌሎች ያልጠቀስኳቸውም እንዳሉ ልብ ይሏል።)

እስቲ የናንተን አክሉበትና እንደአገር ያለንበትን ጥንካሬም እንየው ... Let's Go Guys.🔥👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24🔥4✍1❤1😢1
A new #thread posted on what #satoshi's really meant. Let's show some love guys.
Like. ReTweet. BookMark. 👇🏾

🔗 https://x.com/CryptotalkEt/status/1878055360868630796
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ከዛሬ ምሽቱ ጋር በተገናኘ ከመድረኩ አስቀድማችሁ ስለምን እንደምንወያይ የበለጠ ግልፅ እይታ ይኖራችሁ ዘንድ እና አጠር ባለ መልኩ የስቴኪንግ እሳቤን ለመረዳት ይረዳችሁ ዘንድ ከዚህ በታች በቀረበው መስፈንጠሪያ በኩል የምታገኙትን የትዊተር #Thread Like, Repost እና Bookmark በማድረግ ብዙሀን ጋር ይዳረስ ዘንድ ሌሎች ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችንም ይማሩበት ዘንድ የኮሚዩኒቲው ቤተሰብነታችሁን ታሳዩ ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድኩ። የዛሬው የፖድካስት ትምህርታዊ የውይይት መድረካችን በትዊተር ገፃችን ላይ ከ3፡00 ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑንም ለማስታወስ ወደድን። መልካም ምሽት።

https://x.com/CryptotalkEt/status/1893350215345635557
❤2👍1🔥1🙏1
እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች:

ዳቬንቺ ጀረሜይንን የማታውቁት እስቲ በዚህ #Thread ተዋወቁት። ምናልባትም በተለይ በክሪፕቶ ዓለም አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች የዚህ ሰው ፅናትና የሚጠቀመው በጣም ቀላል የሚባል ስትራቴጂ በጉዟችሁ ቀናነት ላይ የበኩሉን ሊወጣ ይችላልና ለጠዋታችሁ ተጋበዙልን ለማለት ወደድን።

https://x.com/CryptotalkEt/status/1914790579868938626?t=tkXc_uoBer0ctEI6_Srjhg&s=19
👍8
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ዛሬ ምሽት ቃለመጠይቅ ለማድረግ የፈቀደልን እና እውቀቱን እንድንጋራ ፍላጎቱን ያሳየን ኢትዮጵያዊ የቢትኮይን ጂኒየስ ዶ/ር ነሞ ሥምረት ለመሆኑ ማን ነው? ፕሮግራሙን ከመከወናችን በፊት እንደመቆያ ያገለግላችሁ ዘንድ እስቲ የተወሰነ ማንነቱን እና የሰራቸውን ስራዎች የሚያስመለክተንን አጭር የትዊተር ትሪድ ለመመልከት ሞክሩ። በተቻለ ዝግጅቱን የበዛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን አድምጠውት ይጠቀሙበት ዘንድም ላይክ፤ ReTweet እና ቡክማርክ በማድረግም የኮሚዩኒቲው ቤተሰብነታችሁን ታሳዩ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

https://fxtwitter.com/CryptotalkEt/status/1920517258264150153
🔥7