Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Join Us Live. የሶስተኛውን ቀን የቴሌግራም የሳይኮሎጂ ቡትካምፕ መድረካችን ስለጀመረ መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች ከስር ባለው ሊንክ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
Telegram
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው።
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
👍2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰኞ በሚጀምረው የሳይኮሎጂ ትምህርት ለመሳተፍ እሳክሁን 582 ተማሪዎች ወደቦቱ ተቀላቅለዋል። የእርስዎ ሀሳብ በኮርሱ ዙሪያ ምን እንደሆነ ታጋሩን ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድን።
Anonymous Poll
39%
እመዘገባለው
13%
አልመዘገብም
38%
መመዝገብ ፈልጋለው ግን መመዝገቢያ መንገዱ ቸግሮኛል
10%
አልወሰንኩም
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://f-store.etnecosystem.org/
No KYC ... No Problem
Buy
Telegram Stars,
Telegram Premium,
and Telegram Ads
All fees will go to ETN-TON LP
No KYC ... No Problem
Buy
Telegram Stars,
Telegram Premium,
and Telegram Ads
All fees will go to ETN-TON LP
10❤3
⛔ Stop paying double for Telegram Premium\!
Don't have a credit card? Tired of failed KYC on Fragment?
Use the ETN Fragment Store to buy Stars and Premium instantly with TON.
💸 Cheaper than local resellers.
🚫 No ID/KYC required.
⚡ Instant delivery.
👇 Start here:
https://f-store.etnecosystem.org
⛔ ለ Telegram Premium የተጋነነ ዋጋ መክፈል ያቁሙ\!
የባንክ ካርድ የለዎትም? በ Fragment KYC ተማረዋል?
በ Fragment Store አማካኝነት Stars እና Premium በ TON ብቻ፣ ያለምንም ውጣ ውረድ ይግዙ።
💸 ከሌሎች ሻጮች እጅግ በቅናሽ ዋጋ።
🚫 ምንም አይነት መታወቂያ (KYC) አያስፈልግም።
⚡ በሰከንዶች ውስጥ ይደርስዎታል።
👇 ለመጀመር ይህንን ይጫኑ:

❤6🔥4
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ! ☀️
በፋይናንስም ሆነ በሕይወት ውስጥ የምናደርገው ማንኛውም ስኬታማ ጉዞ የሚጀምረው ከመማር ነው። ትክክለኛው እውቀት ካለን፣ የምንፈልገውን ሁሉ ማድረግ እንደምንችል ልንጠራጠር አይገባም።
እያንዳንዱን ውሳኔያችንን በስሜት ሳይሆን በጥልቅ ግንዛቤ እንመራው። ስለ Blockchain፣ Web3 እና ክሪፕቶ ዓለም በትጋት እንማር። በተለይ ደግሞ የራሳችንን ሥርዓተ-ምህዳር ስለሆነው $ETN እና ስለ 30 በላይ Utilities እንወቅ። መማር የETNዋነኛ ዓላማ ነው። ከዚህም በላይ፣ ስለ ራሳችን እና አቅማችን በማንበብና በማወቅ፣ በውስጣችን ያለውን ያልተገደበ አቅም እንፍታ።
እውቀት አቅም ነው፤ እንማር፣ እናንብብ፣ ከዚያም እንፍጠር!
ETN Ecosystem

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🔥2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ICE_Free_Bootcamp
#Live_Recording
#Telegram_Tour
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start
Ice-Ethiopia.
#Live_Recording
#Telegram_Tour
DAY #3 - TELEGRAM LIVE TOURሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
ርእስ ፡ የሳይኮሎጂካል ካፒታል ምንድነው? ምን አይነት ቴክኒክና ታክቲኮችን በመጠቀምስ ልናመጣው ይቻለናል?
Video Length : 02:29:54
Video Size : 179.6 MB
Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የICE የ1 ወር የሳይኮሎጂ ኮርስን ለመመዝገብ ፈልጋችሁ እምቢ ያላችሁ ልጆች የሚከተለውን ቪዲዮ እንደመመሪያነት ትጠቀሙት ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።
❤3
📌 የትኛውም ትሬደር ያልነገራችሁን የስነልቦና እይታ እናስቃኛቹሀለን። ባዮሎጂን ከኒውሮሳይንስ ጋር በማዋዛት ከPFC እስከ አሚግዳላችን፤ ከኑውክለስ አኩምበንስ እስከ አንቲሪየር ኢንሱላችን ትሬዲንግን ሰማታችሁትም አስባችሁትም በማታውቁት መልኩ እናስኮመኩማቹሀለን። ሀሙስ Dec 4 አርብ Dec 5 እና ቅዳሜ Dec 6 በቲክቶክ ገጾቻችን ከምሽቱ 3 እስከ 5 ሰዓት ድረስ በቀጥታ መድረክ ይጠብቁን። እጅግ በጣም ደስተኛ ሆናችሁበትና ብዙ ነገሮችን አትርፋችሁበት እንደምትሄዱ ከፈጣሪ ጋር ባለሙሉ ተስፋ ነን።
Lets go fam... show some love and appreciation. (Like, Comment, Share)✌️💥
መልካም ጊዜ በያላችሁበት ተመኘን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
ለCommunityው የቀረበ አጭር ትምህርታዊ ማብራሪያ
ኢቲ ነፃ ኮይን ($ETN) የETN ስነ-ምህዳር ዋና ቶከን ነው፡፡ ሙሉ በሙሉ በTON ብሎክቼይን ላይ የተገነባው የኢትዮጵያ የመጀመሪያው Decentralized Infrastructure
“ነፃ” (ነፃ) የሚለው ስም የETNን ተልዕኮ ያንፀባርቃል፦
ክፍት፣ ግልጽና በማህበረሰብ ባለቤትነት የተያዘ ቴክኖሎጂ።
ትክክለኛ ችግርን ለመፍታት ነው፦
ኢትዮጵያ እና አፍሪካ አካባቢያዊ የብሎክቼይን Infrastructure ይጎድላቸዋል።
$ETN የሚከተሉትን ከ30 በላይ መገልገያዎችን ያንቀሳቅሳል፦
* ያልተማከሉ (Decentralized) domains
* ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ሆስቲንግ
* በብሎክቼይን ላይ የተመሰረቱ ክፍያዎች
* የብሎክቼይን ትምህርት
* የCommunity አመራር
* ስቴኪንግ እና Liquidity ስርዓቶች
* የግምጃ ቤት ቦንዶችና ኤንኤፍቲዎች
$ETN በስነ-ምህዳሩ ውስጥ እውነተኛ እና በሥራ ላይ ያለ መገልገያ (utility) አለው፦
$ETN ያዢዎች የሚከተሉትን በመጠቀም በብሎክቼይን ላይ በተመሰረተ አመራር ውስጥ መሳተፍ ይችላሉ፦
ETN የሚያድገው በማህበረሰቡ ውሳኔዎች እንጂ በማዕከላዊ ቁጥጥር አይደለም።
ዋጋ የሚመጣው ከአጠቃቀም እንጂ ከተስፋዎች አይደለም።
የስነ-ምህዳር እንቅስቃሴ በጨመረ ቁጥር የ$ETN መገልገያም ይጨምራል።
Domains፣ ሆስቲንግ፣ ክፍያዎች፣ ትምህርት፣ አመራር እና ሌሎችንም የያዘውን የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሙሉ የብሎክቼይን ስነ-ምህዳር የሚያንቀሳቅስ Infrastructure ቶከን ነው።
ግልጽ ተልዕኮ፡ Utilities መገንባት። ሰዎችን ማስተማር። ማህበረሰብን ማሳደግ። ኢትዮጵያን ማብቃት (Empower)።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11❤7🔥5
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
A single tap opens MAVEN.
A single message opens a deal.
⚡️ Dark Net Rules ⚡️
2022 year bots → $1
2021 & older bots → $1
Only bots non‑banned in global search
non _ in usernames
Dm @maven_bot_seller
And @newcase9
A single message opens a deal.
⚡️ Dark Net Rules ⚡️
2022 year bots → $1
2021 & older bots → $1
Only bots non‑banned in global search
non _ in usernames
Dm @maven_bot_seller
And @newcase9
1❤2👍1
ሰላም ጋይስ፤ እንዴት አመሻችሁ
ሁለተኛ ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የ3 ቀን የቲክቶክ ነፃ ቡትካምፓችንን ዛሬ እንቀጥላለን።
የመጀመሪያ ቀናችን ውይይት ስለ "ሃርድዌራችን" (ኒውሮባዮሎጂ እና የአእምሮ አርክቴክቸር) ጥናት ከነበረ፣ ሁለተኛው ቀናችን ደግሞ ስለ "ሶፍትዌሩ" (ስሜታዊ ልምምድ) ጥልቅ ትንታኔ የምናደርግበት ይሆናል።
ትሬዲንግ በጣም የተማረ የምንለው ግለሰብ ምንም እውቀት በሌለው ግለሰብ በፍጥነት ገንዘቡን ሊቀማ የሚችልበት ብቸኛው የአለማችን ሙያ ነው፣ ይህም ሙሉ በሙሉ በስሜት አለመመጣጠን ምክንያት የሚመጣ ነው። የዛሬው ቆይታችን የስሜታዊ ሮለርኮስተርን—የአንድ ትሬደርን ሕይወት እና ስኬት የሚለየው በደስታ እና በተስፋ መቁረጥ መካከል ያለውን ዑደታዊ መወዛወዝ—ይተነትናል። ስሜቶች የዘፈቀደ አይደሉም፤ ዝምብለው የሚሰሙን ሁነቶችም አይደሉም። ይልቅስ እጅጉን ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎቻችን ናቸው። ፍርሃት እርግጠኛ አለመሆንን ያሳያል፤ ስግብግብነት ከመጠን በላይ መተማመንን ያሳያል፤ ተስፋ ደግሞ የስትራቴጂ እጦትን ያሳያል።
በዚህም በዛሬው መድረካችን "ስሜቶችን መቆጣጠር" ከሚለው የተለመደ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትርክት አለፍ እንላለን። በምትኩ፣ የስሜታዊነት ቅልጥፍናን (Emotional Agility) ጽንሰ-ሀሳብ እናስተዋውቃለን፡- ስሜትን እንዳይኖር ለማድረግ እና ለማኮላሸት መሞከሩ የማይታሰብ መሆኑን ይልቅስ ለስሜቶቻችን ስልታዊ ምላሽ የመምረጥ ችሎታን እንቃኛለን።
ከዚያ ባለፈ የኢትዮጵያዊያን ትሬደሮችን የተወሰኑ "የህመም ነጥቦች" ውስጥ ዘልቆ ይገባል—በባህላችን ተፅእኖ ስር ያለውን ተስፋ፤ የዋህነት እና በጎነት ለፋይናንሱ አለም ምን ያህል መጥፎ ጠባይ እንደሚሆን፣ እና የከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ግፊት የስግብግብነትን እሳት የሚያባብስበትን ምክንያቶች እንደኢትዮጵያዊ ሆነን እንዳስሳለን። በተጨማሪም፣ እያንዳንዱ የስብዕና ዓይነት[DISC Personality] የራሱን ስሜታዊ ሲኦል በትክክል እንዴት እንደሚፈጥር ለመተንበይ የDISC ማዕቀፍን እንተገብራለን። በቆይታችን በተለይ በትሬዲንጉ አለም ከስሜቶቻችሁ እና ከስነልቦናችሁ ጋር እይተዋጋችሁ ያላችሁ ልጆች እጅጉን የምትጠቀሙበት መድረክ ይሆናልና ብቅ ብላችሁ እንማማር ዘንድ ጥሪ ልናቀርብላችሁ ወደድን።
ፕሮግራሙ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ቻናሎቻችን የሚጀምሩ ይሆናል። እስከዛው በያላችሁበት መልካም ቆይታን ተመኘን።

1❤6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው ሰኞ የሚጀመረውን የICE የ30 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት ለመመዝገብ ፈልጋችሁ አሁንም የተቸገራችሁ ልጆች በጠለቀ መልኩ ማብራራያ ያለውን ቪዲዮ እነሆ ተመልክታችሁ ትመዘገቡ ዘንድ ለማሳውቅ እንወዳለን። በዚህ ቪዲዮ የተቸገራችሁ የምትኖሩ ከሆነ ነገ ከሰዓት በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት በመግባት ልንረዳችሁ የምንሞክር ይሆናል።
ማስታወሻ ፡ የኮርሱ ዋጋ 40% ቅናሽ የሚቆየው እስከ እሁድ እኩለ ለሊት ድረስ ብቻ የሚቆይ ይሆናል። 🙏🏾
ማስታወሻ ፡ የኮርሱ ዋጋ 40% ቅናሽ የሚቆየው እስከ እሁድ እኩለ ለሊት ድረስ ብቻ የሚቆይ ይሆናል። 🙏🏾
2❤🔥1
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
በመጪው ሰኞ የሚጀመረውን የICE የ30 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት ለመመዝገብ ፈልጋችሁ አሁንም የተቸገራችሁ ልጆች በጠለቀ መልኩ ማብራራያ ያለውን ቪዲዮ እነሆ ተመልክታችሁ ትመዘገቡ ዘንድ ለማሳውቅ እንወዳለን። በዚህ ቪዲዮ የተቸገራችሁ የምትኖሩ ከሆነ ነገ ከሰዓት በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት በመግባት ልንረዳችሁ የምንሞክር ይሆናል። ማስታወሻ ፡ የኮርሱ ዋጋ 40% ቅናሽ የሚቆየው እስከ እሁድ እኩለ…
for more details about TON Wallet
https://youtu.be/VmEeIiuInr4?si=RT-Cp8RCGudG61j1
https://youtu.be/VmEeIiuInr4?si=RT-Cp8RCGudG61j1
1❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Want early Access to be one of the first apps to login with ETN Identity ?
Want your App on our app store ?
Want help getting more users ?
Believe in privacy ?
Send your request to support@etnecosystem.org
Want your App on our app store ?
Want help getting more users ?
Believe in privacy ?
Send your request to support@etnecosystem.org
8❤🔥3
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ!
ዛሬ ደግሞ በምን ዓይነት ታሪካዊ አጋጣሚ ውስጥ እንዳለን እንድናስብ እና እንድናውቅ እጋብዛችኋለሁ።
ለBlockchain እና ለክሪፕቶከረንሲ ዓለም ገና መጀመሪያ ላይ ነን! ይህም ማለት እኛ እጅግ በጣም እድለኞች ነን ማለት ነው።
ይህንን ስንል፣ ክሪፕቶ ማለት ስለ ትሬዲንግ ብቻ አይደለም። ልክ እንደ RWA (Real-World Assets) ባሉ የዘርፍ ክፍሎች፣ ብሎክቼይን ኢኮኖሚን፣ ሕግን፣ እና ማህበራዊ አገልግሎቶችን ከመሰረቱ የመለወጥ አቅም አለው። እያንዳንዳችን ልንጠቀምባቸው፣ ልንማርባቸው እና ልንፈጥርባቸው የምንችላቸው እጅግ ብዙ ዘርፎች (Sectors) አሉት።
በዚህ ታሪካዊ ወቅት፣ የሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው $ETN Ecosystem አለን። $ETN፣ ከ30 በላይ Utilities ጋር፣ የሀገራችንን Web3 መሠረት እየገነባ ነው። ይህ ሥርዓተ-ምህዳር በTON Blockchain ጥንካሬ የተደገፈ እና እኛን፣ አፍሪካውያንን እና ኢትዮጵያውያንን ከፊት ሆኖ ሊመራን ዝግጁ ነው።
እድለኝነታችንን እንወቅ፣ ዕውቀታችንን እናዳብር፣ እና በ$ETN ራዕይ ላይ አብረን እንገንባ!

🔥9❤6
Forwarded from Trade Insight
ትላንት ቃል በገባነው መሰረት በICE የ1 ወር የሳይኮሎጂ ስልጠና ምዝገባን ለማድረግ አመዘጋገቡን ለማሳየት ቀጠሮ ይዘን የነበረ እንደሆነ ይታወሳል። በዚህም አብዛኛዎቻችሁ በውስጥ በጠየቃችሁን መሰረት ሰዓቱን ወደ 12 ሰዓት ያሸጋሸግንላችሁ በመሆኑ እስካሁን ምዝገባ ያላደረጋችሁ ልጆች በ @tradeinsights1 የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ Step by Step ምዝገባው እንዴት እንደሚደረግ ከ12 ሰዓት ጀምሮ ላይቭ የምንገባ በመሆኑ በስርጭቱ ላይ በመገኘት አብራችሁን ምዝገባውን ታደርጉ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።
መልካም አመሻሽ በያላችሁበት ተመኘን።
መልካም አመሻሽ በያላችሁበት ተመኘን።
Forwarded from Trade Insight
Forwarded from Trade Insight
Leaked Images from The ICE BOOTCAMP PRIVATE Group for those of who asked.
❤1