ET Netsa Apps™
23.9K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from Trade Insight
የዛሬውን የICE TRADING PSYCHOLOGY ACADEMY የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቴሌግራም ቱር የመጀመሪያ ቀን መድረክን እንዴት አገኛችሁት?
Anonymous Poll
67%
⭐⭐⭐⭐⭐
10%
⭐⭐⭐⭐
8%
⭐⭐⭐
2%
⭐⭐
12%
⭐
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ICE_Free_Bootcamp
#Live_Recording
#Telegram_Tour
DAY #1 - TELEGRAM LIVE TOUR
ርእስ ፡ የትሬዲንግ DNAህን መፍታት | Decoding Your Trading DNA
Video Length : 01:48:17
Video Size : 323.7 MB


ሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start

Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥1
“የትሬዲንግ DNAህን መፍታት” (3).pdf
3 MB
#ICE_Bootcamp
#Free_PDF
DAY #1 - TELEGRAM LIVE TOUR
ርእስ ፡ የትሬዲንግ DNAህን መፍታት | Decoding Your Trading DNA

ክፍል 1
ትልቁ የትሬዲንግ ውሸት (THE GREAT LIE OF TRADING)

ክፍል 2፡
የአንጎል እና የገንዘብ ኬሚስትሪ
"ጭንቅላትዎ ከኪስ ቦርሳዎ ጋር ሲጣላ"

ክፍል 3፡
አራቱ የትሬዲንግ ዓይነቶች (ጠለቅ ያለ እይታ) [DISC Assessment]

ክፍል 4፡
የሳይኮሎጂ አቅም እና የገንዘብ አቅም
(PSYCHOLOGICAL CAPITAL VS. FINANCIAL CAPITAL)

ክፍል 5፡
የፈተና ጊዜ
(THE DIAGNOSTIC SCENARIO)

ክፍል 6፡
ማጠቃለያ እና የቤት ስራ


ሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start

Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥1
🌞እንዴት አደራችሁ!

ማክሰኞን በመተባበር እና በጋራ እንጀምረው። $ETN Ecosystem የአንተም የአንቺም የእኛም ነው።

እያንዳንዱ የእኛ አስተዋፅዖ፣ የ$ETNን Utilities ራዕይ እውን ያደርገዋል።
$ETNን ይቀላቀሉ የSocial Media ገፆቻችንን ይከተሉ!

በአንድነት የWeb3ን የወደፊት እጣ ፈንታ እንጽፋለን!

Telegram Channel 🔗
https://t.me/etnetsacoin
Documentation
http://docs.etnecosystem.org
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
Blockchain for Africa: Luxury or Existential Necessity?

Salim Ahmed

December 01, 2025

ብሎክቼይን ለአፍሪካ፡ ቅንጦት ወይስ የመኖር ህልውና?

ብሎክቼይን እና ክሪፕቶከረንሲ ከምዕራቡ ዓለም የፋይናንስ ሥርዓት "አማራጭ" (Alternative) ተደርገው ሲታዩ፣ እንደ ኢትዮጵያ እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ላሉ በፍጥነት በማደግ ላይ ላሉ ኢኮኖሚዎች ግን "የህልውና ጉዳይ" እና የዕድገት ቁልፍ ተስፋዎች ናቸው። ይህ ጽሑፍ ብሎክቼይን በአህጉሪቱ እየተጋረጡ ያሉትን ዋና ዋና ኢኮኖሚያዊ፣ ቢሮክራሲያዊ እና አስተዳደራዊ ተግዳሮቶች እንዴት መቅረፍ እንደሚችል በሰፋ መልኩ ይተነትናል።

ሙሉውን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/Blockchain-for-Africa-Luxury-or-Existential-Necessity-12-01
❤1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
ሰላም Guys እንዴት ናችሁ እስኪ ዛሬ ደግሞ ስለ ETN-FM እናውራ።

ETN-FM ከETN Ecosystem 30 Utilities መካከል አንዱ የሆነው እና የ$ETNን የድምፅ ኃይል ይዞ የመጣው የኦንላይን ሬዲዮ ጣቢያችን ነው።

በብሎክቼይን ዓለም ውስጥ፣ ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ ወሳኝ ነው። ETN-FM የ$ETN ቤተሰብ ሁሌም በዕውቀት እንዲታጠቅ ድምፃችን ነው። ልክ እንደ ETN Learn ሁሉ፣ የሬዲዮ ስርጭታችን የማህበረሰባችንን ግንዛቤ ለማሳደግ እና የ Web3 አብዮት ምን እንደሆነ ለመላው ሕዝባችን ለማስረዳት ያለመ ነው።

ETN-FM ግን ለዜና ብቻ አይደለም! በማንኛውም ዘርፍ በስፖርት፣ በፎሬክስ፣ በክሪፕቶ ትሬዲንግ፣ በWeb3፣ በ AI ወይም ደግሞ ኢትዮጵያዊ ባህል እና ወግን የጠበቀ ፕሮግራም የምናዘጋጅ ማንኛችንም፣ የETNን ተደራሽነት ልንጠቀም እንችላለን። ፕሮግራማችንን በመስራት፣ ለመላው ዓለም አድማጮች መድረስ ብቻ ሳይሆን፣ ከስፖንሰሮች ገቢ ለማግኘት ሰፊ ዕድል ይፈጥርልናል።

ጆሯችንን ለዕውቀት እንስጥ፤ በ$ETN ድምፅ የራሳችንን ዕድልና ገቢ አብረን እንፍጠር!

https://etnfm.space/

#ETNEcosystem #ETNFM #OnlineRadio
❤4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🙂ሰላም ጋይስ እንዴት ዋላችሁ፤

💬መቼስ ከትሬዲንግ ህይወት ጋር ተቆራኝታችሁ ማርክ ዳግላስ ሲባል ያልሰማችሁ አላችሁ ብዬ አላምንም። የማታውቁት ካላችሁ ግለሰቡ በትሬዲንጉ ስነልቦና አለም ስመ ገናና እና የተለያዩ ምርጥ እና በአለም ዙሪያ ታዋቂ የሆኑ መፃህፍትንም ለህትመት ያበቃ ግለሰብ ነው። ማርክ ዳግላስ ታዲያ ከሚታወቅባቸው ስራዎቹ መካከል ዋነኛው እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያስገኘለት የTrading In The Zone የተሰኘው መፅሀፉ ነው።

❓ለመሆኑ በዞን ውስጥ ትሬድ ማድረግ ምድነው? ይሄ ዞን ምን አይነት ዞን ነው? ምን አይነት የገበያ ቦታ ነው? ምን አይነት ቁጥር ነው? እርግጠኛ ነኝ 90 በመቶዎቻችሁ ስለዚህ ጉዳይ የሰማችሁ አይመስለኝም።

የዛሬ ምሽት የሁለተኛ ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቴሌግራም ላይቭ ቱራችን መወያያ ሀሳብ እና የመድረክ ርእስም "ለመሆኑ Trading in the Zone ምን ማለት ነው?" የሚል ሲሆን የዛሬውን ዝግጅታችንን ወደ @et_apps ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል በመውሰድ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ ነፃ የሆነውን ትምህርታዊ ውይይታችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።

🕐 ሰዓት ፡ ከምሽቱ 3፡00
📍 ቦታ ፡ የ
@et_apps የቴሌግራም ቻናል
📣 የመወያያ ርእስ ፡ "Trading In The Zone ምን ማለት ነው? ተግባራዊ እሳቤውስ? ፕሮፌሽናል ትሬደሮችስ እንዴት ይጠቀሙታል?"


📌በመጪው ሳምንት ሰኞ የሚጀመረውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start

Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7❤‍🔥4
Live stream scheduled for
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የሁለተኛ ቀን ነፃ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታችን አሁን ከደቂቃዎች በኋላ "ለመሆኑ Trading In The Zone ማለት ምንድነው? ትሬደሮች ዜሮ State ላይ ሆነው መገበያየት ነው ያለባቸው ሲባልስ ምን ለማለት ነው?" በሚል ርእስ ሰፋ ያለ ከእሳቤ ውቅር ትንተና ባለፈም ይህንን ዞናችንን እንዴት በተግባራዊ መንገድ ማግኘት እንደምንችል የምናይበት መድረክ ይጀምራልና ከስር ባለው የቴሌግራም ሊንክ ላይቩን ለመቀላቀል ትዘጋጁ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን። መልካም የመማማሪያ ምሽት በያላችሁበት ተመኘን።

https://t.me/ET_Apps?livestream
❤5
Live stream started
🔥35👍24❤2😁1👌1
የዛሬውን መድረካችንን እንዴት አገንኛችሁት?
Anonymous Poll
75%
⭐⭐⭐⭐⭐
9%
⭐⭐⭐⭐
3%
⭐⭐⭐
3%
⭐⭐
11%
⭐
❤19🔥5👍2
Just to remind you guys . . . ኮርሱ የሚጀምረው ሰኞ Dec 08. 2025 ሲሆን የ40% ቅናሹ የሚቆየው ግን እስከ እሁድ Dec 07. 2025 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 05፡59፡59 ድረስ መሆኑንም በትህትና ለማስታወስ ወደድን።

መመዝገቢያውን በውስጥ እየጠየቃችሁ ላላችሁ ልጆች በሚከተለው ቦት አማካኝነት ምዝገባችሁን መከወን እንደምትችሉ ለማስታወቅ እንወዳለን። መልካም ምሽት።

🔗 http://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
የዛሬውን ምሽት ቆይታችሁን በኮሜንት በኩል እባካችሁን አጋሩን። እናመሰግናለን።
❤18🙏8🔥3❤‍🔥1
Beginners Journal.pdf
80.5 KB
❤17👍5🔥4✍1❤‍🔥1
Live stream finished (2 hours)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ICE_Free_Bootcamp
#Live_Recording
#Telegram_Tour
DAY #2 - TELEGRAM LIVE TOUR
ርእስ ፡ Trading In The Zone | ትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን - እውነተኛውና ማንም ያልነገራችሁ የትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን ትግበራ
Video Length : 02:32:24
Video Size : 362
.8 MB


ሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start

Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥7❤2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
☕️እንዴት አደራችሁ! Traders

🗓ረቡዕ፣ የሳምንቱ አጋማሽ የጸና እምነት እና የመንፈስ ጥንካሬ የምንሻበት ቀን ነው። በክሪፕቶ ገበያው ውስጥ፣ ከቴክኒካል እና ፈንዳሜንታል ዕውቀት በላይ የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር፣ በራሳችን እና በፈጣሪያችን ላይ ያለን የማይናወጥ እምነትነው።

🕯ገበያዎች በሚለዋወጡበት ጊዜ፣ ትልቁን ፈተና የሚፈጥረው ፍርሃት ነው። ይህንን ፍርሃት ልንሻገር የምንችለው፡-
የትሬዲንግ ስልታችንን፣ Risk Management እና ስሜቶቻችንን በሚገባ ስንረዳ ነው።

ከእኛ አቅም በላይ በሆነው ላይ ስንታመን፣ በራስ የመተማመን መንፈስ በውስጣችን ይጨምራል። የምንፈልገውን ማንኛውንም ነገር ለማሳካት እንደምንችል መጀመሪያ ማመን አለብን፤ ያ ደግሞ በእምነት ኃይል ይሳካል።

አንድ ነገር ልናሳካ እንደምንችል የጸና እምነት ይዘን፣ ከፈጣሪያችን ጋር ያለንን ግንኙነት ስናጠናክር፣ በክሪፕቶ ትሬዲንግ ውስጥም ይሁን በሕይወታችን ውስጥ፣ የፈለግነውን ሁሉ መፈጸም እንችላለን።

ዛሬም በእምነት እንጀምር፣ ስኬታማ መሆናችን አይቀርም!

ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🙂ሰላም ጋይስ እንዴት ዋላችሁ፤

🟢የስነ-ልቦና ካፒታል የማይለወጡ ህግጋት

❓ለመሆኑ ትሬዲንግን ለመጀመር የፋይናንሳዊ ካፒታል እንደሚያስፈልገው ሁሉ የስነልቦና ካፒታልም እንደሚያስፈልገን ስንቶቻችሁ ታውቁ ኖሯል? የዛሬው ምሽት ቆይታችን በጥልቀት የሚዳስሰው ይሆናል።

የዛሬ ምሽት የሶስተኛው ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቴሌግራም ላይቭ ቱራችን መወያያ ሀሳብ እና የመድረክ ርእስም "የስነ-ልቦና ካፒታል የማይለወጡ ህግጋት" የሚል ሲሆን የዛሬውን ዝግጅታችንን ወደ @cryptotalk_et ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል በመውሰድ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ ነፃ የሆነውን ትምህርታዊ ውይይታችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።

🕐 ሰዓት ፡ ከምሽቱ 3፡00
📍 ቦታ ፡ የ
@et_apps የቴሌግራም ቻናል
📣 የመወያያ ርእስ ፡ ""የስነ-ልቦና ካፒታል የማይለወጡ ህግጋት""


📌በመጪው ሳምንት ሰኞ የሚጀመረውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start

Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🔥1🤝1