Forwarded from NegadRas™ FX Academy
የሶስተኛው ሳምንት የትሬዲንግ ጉዞዋችን ውጤቶች በዚህ መልኩ ተጠናቋል።
NegadRas Community's Week 3 Updated Trade Report
በነጋድራስ ኮሚዩኒቲ የምናደርጋቸውን ትሬዶች በቀጥታ በገባናቸው ቁጥር ከዚህ በታች ባለው የጉግል ፎርማችን በኩል ትክክለኛ real time የትሬዲንግ ቪው አናሊስስ እና ቻርቶቻችንን መከታተል የምትችሉ ይሆናል።
https://docs.google.com/spreadsheets/d/1ig_vqvTbEl35D-npoURcUjTDBAU1JzR34X7ueRH_uV0/edit?gid=542769468#gid=542769468
ይህ የግልፅነት ባህል በሁሉም ኢትዮጵያዊ የትሬዲንግ ኮሚዩኒቲዎች ተለምዶ ሁሉም ግልፅነት የተሞላበት ፕሮፌሽናል የትሬዲንግ ባህልን እንፈጥር ዘንድም በያላችሁበት ኮሚዩኒቲ መሰል ክዋኔዎች የሚደረጉበትን መንገድ ጥያቄዎችን ታቀርቡ ዘንድ ለማበረታት እንወዳለን።
✍️ Education Department
📣 Powered By : ETN Ecosystem™
🤝 Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy
▶️ YouTube: NegadRas™ Fx Academy

❤1
ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል።
የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር እደገት ላይ አሻራውን ለማሳረፍ እየጣረ ያለውን ታዳጊ ትሬደር @BON_Trades ን ይሆናል።
በእለቱ ያሏችሁን ጥያቄዎች: ሀሳብ አስተያየቶች በሙሉ ማቅረብ የምትችሉበትን አጋጣሚ የምንፈጥርላችሁ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከወዲሁ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በቲክቶክ ቪዲዮ በኮሜንት በኩል በማስቀመጥ በመድረኩ የምናካትትላችሁ የሚሆን ይሆናል።

THE INTERVIEW የተሰኘው ሰርክ ቅዳሜ የምናዘጋጀው ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ @bon_trades ይዞላችሁ መቷል። ያሳለፋቸውን ውጣ ውረዶች፤ ያገኛቸውን እውቀቶች እና ስለትሬዲንግ ጠልቀን የምናወጋበት ይሆናል።
ሁላችሁም በቀጥታ መድረኩ ላይ ተገኝታችሁ ያሏችሁን ጥያቄዎች፤ አድናቆቶች፤ ሙግቶችም ሆኑ ማንኛውም ተያያዥ ሀሳቦች ማቅረብ የምትችሉ ይሆናል። Let's Go Guys.
https://vt.tiktok.com/ZS9jce11cTUVu-5cJPl/

Forwarded from The Beno Logs
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
My girlfriend hated when I made her pick places to go out.
And I don't really know too many places around the city (me dev. outside bad 🙂↔️). So I built this last weekend.
Spots scrapes popular review channels on TikTok and displays the results all in one place. You can save a spot, make a list of all the places you've been to with notes and reviews, and you can see what other people have said about places.
And the best part is that you don't have to be on TikTok to find cool places around Addis.
Check out [ spots ]
Github: https://github.com/Benonii/spots

❤5🙏1
የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9jKfVg2d2sg-lsZVt/

❤2
DAY 2
የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS96JvrqUgKf1-sOn9L/

ኒውሮፕላስቲሲቲ፤ አዕምሮአችን እና ትሬዲንግ
የጠለቀ የአእምሮ ስነልቦና እና ትሬዲንግ መዋቅር ሌክቸር።
https://vt.tiktok.com/ZS96LfuSH9FDG-dQDO4/

❤1👍1
#ICE_DEBATE_NIGHT
#S01E01
የICE የሙግት መድረኮች እነሆ እውን ሆነው በተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ዙሪያ የተለያዩ ኮሚዩኒቲ ያላቸውን ልጆች እየሰበሰብን የምንሞግትበት እና የምንማማርበት መድረክ እነሆ ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ላይቭ የምንጀምረው ይሆናል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ አብረን በአይነቱ ለየት ያለውን የSHENGO ፕላትፎርማችንንም የምናስተዋውቅበት መድረካችን ይሆናል።
በዛሬው የክርክር መድረካችን፤ ስለ ስትራቴጂዎች መስራት እና አለመስራት የሚነሱ መከራከሪያዎችን መቋጫ ሊሰጥ የሚችል ሀሳብን በማንሳት "እውነት ሁሉም ስትራቴጂዎች ይሰራሉ ወይስ የማይሰሩ ስትራቴጂዎችም አሉ?" በሚለው መከራከሪያ ዙሪያ ሀሳባችንን እናንሸራሽራለን።
በመድረኩ ከዚህ በፊት በICTም ሆነ በMSNR ስትራቴጂዎች ዙሪያ ይሰራሉ ያሉትንም አይሰሩም ያሉትንም ኮሚዩኒቲ በስራቸው የሚያስተዳድሩ ወንድሞቻችንን እውቀት ለመካፈል የምንጋብዝላችሁ ሲሆን በመድረኩ BON Trades, DT Forex Focus, FXAG እና Classic FX የሙግቱ ተሳታፊ የሚሆን ሲሆን በታዛቢነት እና ሀሳብ አመንጪነትም የምንጋብዛቸው ቤተሰቦች ይኖሩናል።
ዛሬ ሀሙስ ጁን 25 ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ መድረካችን አይቀርም። እስከዛው መልካም ምሽት በያላችሁበት ተመኘን።
ዝግጅቱ የሚደረግበት የቲክቶክ መድረካችን ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia

Forwarded from Nathnael Biruk
#ሸንጎ #SHENGO
እነሆ "#ሸንጎ" የተሰኘው በጠለቀ የትሬዲንግ እሳቤዎች እና ሁነቶች ላይ በፕሮፌሽናል ትሬደሮች እና የትሬዲንግ አስተማሪዎች አማካኝነት ሳምንቱን እየጠበቀ ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ወደናንተ ወደቤተሰቦቻችን የሚቀርብበት ቀን ደረሰ።
ፕሮግራሙን በዋነኝነት ከ5 እስከ 10 ዓመት ልምድ ባላቸው ትሬደሮች አማካኝነት የምንመራው እና የተለያዩ በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር ላይ አሻራቸውን እያሳረፉ የሚገኙ ትልልቅ ትሬደሮች ሀሳብ እና ትምህርቶቻቸውን የሚያካፍሉበት፤ የተለያዩ ፓናል ዲስከሽኖች የሚካሄዱበት እና ገንቢ ምክንያታዊና ትምህርት አቀፍ ሙግቶችን የሚያስተናግድ መድረክ የሚሆን ይሆናል።
ዛሬ ጁን 26 2026 ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የመጀመሪያውን የሸንጎ ፖድካስታ የውይይት መድረካችንን "ሀ" ብለን የምንጀምር ይሆናል። በዚህ ሳምንት ፕሮግራማችን የሚካተቱ ዋነኛ ሀሳቦችም ፡
1 ያሳለፍነውን ሳምንት አጠቃላይ የፈንዳመንታል እይታዎች እና መረጃዎች
2 የቀጣይ ሳምንት የፈንዳመንታል እይታዎች እና መረጃዎች
3 የሰሞኑን የወርቅ ባህሪ እና GEOPOLITICS
4 የሰው ልጅ አዕምሮ እና ትሬዲንግ ምን እንደሚያገናኛቸው የምናወራ ይሆናል።
በፕሮግራሞቻችን ናቶሺ፤ ቫይብ ትሬድስ እና ዲ ቫይን የመድረክ መሪዎቻችን እና ዋነኛ ሀሳብ አመንጪዎቻችን የሚሆኑ ሲሆን በየሳምንቱም አንድ ወይም ሁለት የተመረጡ ስም ያላቸው ትሬደሮች በእንግድነት የሚቀርቡልን ይሆናል።
የቲክቶክ ገፃችንን አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን ይህb ሳምንታዊ ፕሮግራማችን እንዳያመልጣችሁ ፎሎው በማድረግ እንድትጠባበቁን ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የቲክቶክ ገፃችን ፡ https://www.tiktok.com/@shengo_et
Vibe Trading
ETN ECOSYSTEM
Negadras Forex and Psychology Acade

❤4🔥1
ሰላም ጋይስ ፡
የነጋድራስ የመጀመሪያ ባች ተመራቂ ተማሪዎች ሶስተኛ የቴሲስ ዲፌንስ አቅራቢዎች ዛሬ በኮግኒቲቭ ዲዞናንስ እሳቤ ዙሪያ ሪሰርቻቸውን ያቀርባሉ። ለመማማር የምትፈልጉ ቤተሰቦች መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS96QTS9SvtsN-Hzvjh/

Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
ሰላም Guys እንዴት ናችሁ!
I hope you're all doing well!
በመጀመሪያ ደረጃ በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ አመሰግናለሁ። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የመጀመሪያውን Season ካጠናቀቅን በኋል የተወሰነ ጊዜ ወስደን ነበር፡፡
አሁን ግን በይፋ ተመልሰናል!
በጋራ በመሆን የመጀመሪያውን ምዕራፍ (Season 1) በድል አጠናቀናል። በዚያም ስለ ክሪፕቶከረንሲ መሠረታዊ ምንነት፣ ስለ ቢትኮይን፣ ስለ ቢትኮይን ኔትወርክ፣ ስለ ሃሺንግ፣ ማይኒንግ እና ብሎክቼይን ውስጣዊ አሠራር በጣም ጠንካራና አስተማማኝ መሰረት ጥለናል።
አሁን ደግሞ ወደ ቀጣዩ የታሪካችን ምዕራፍ የምንሸጋገርበት ሰዓት ላይ ደርሰናል። ሁለተኛው ምዕራፍ (Season 2) ዛሬ በይፋ የሚጀመር ሲሆን፣ በዚህ ክፍል ውስጥ ስለ ቢትኮይን እጅግ በጣም ወሳኝ እና ተግባራዊ በሆኑ ርዕሶች ላይ በጥልቀት እናነሳለን።
ስለ Bitcoin Wallets፣
ስለ Private & Public Keys፣
ስለ Seed Phrases፣
ስለ Digital Signatures፣
ስለ Altcoins፣
ስለ Crypto Exchanges፣
ስለ Common Crypto Scams and How to Avoid them በሚል አጠቃቀማቸውንና ሚስጥራቸውን በደንብ እንማማራለን።
ይህ ብቻ አይደለም፤ በምዕራፍ 3 (Season 3) ደግሞ ጉዟችንን ይበልጥ በማስፋትና ወደ ጥልቀት በመውሰድ
ስለ Ethereum፣
ስለ Crypto Trading፣
ስለ NFTs፣
ስለ Crypto ETFs እና
ስለ On-Chain Analysis በስፋት የምንዳስስ ይሆናል።
ጉዟችን ገና አሁን ነው የጀመረው። በአንድነት መማራችንን፣ ማደጋችንን እና የክሪፕቶ እውቀታችንን በጋራ መገንባታችንን እንቀጥላለን።
በ Salim Ahmed አማካኝነት እየተዘጋጀ በ ETN Ecosystem በኩል መቅረቡን የሚቀጥልላችሁ ይሆናል።
Powered by
ETN Ecosystem / CryptoTalk-Ethiopia / Salim Ahmed

❤8
የICT ኮንሰፕት ይሰራል ወይስ አይሰራም በሚል ርእስ የምናደርገው የትምህርታዊ ክርክር መድረክ ዛሬም አራት የኮሚዩኒቲ መስራቾችን ይዞ በመገኘት የሚቀጥልበትን መድረክ አመቻችተን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሁላችሁም በላይቭ መድረካችን ላይ በመገኘት እውቀትን አብረን እንቋደስ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9672mdD6G6P-vDpJK/

❤3👍2
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (Jason (JayP) $ETN Peters)
በዛሬው ትምህርታችን ስለ AI (Artificial Intelligence) መሠረታዊ የሆኑትን LLM (Large Language Models)፣ Chatbots እና AI Agents ልዩነትና አሠራር በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ LLM ወይም የኤአይ "ብሬን" ምንድነው? በChatbot እና በAI Agent መካከል ያለው ዋና ልዩነት የSystem Prompt፣ History እና Tools አስፈላጊነት AI እንዴት ራሱን ችሎ (Autonomous) መስራት ይችላል? የContext Window እና ሌሎች ሊሚቴሽኖች ይህ ትምህርት ወደ ውስብስብ የኤአይ ወርክፍሎዎች (Agentic Workflows) ከመግባታችን በፊት ሊኖረን የሚገባውን ጠንካራ መሠረት የሚሰጥ ነው። ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ መጠየቅ አትርሱ! ይህ ቪዲዮ የቪአይፒ (VIP) ቡድን የሆነው የነጋድራስ ቦርድሩም (NegadRas Boardroom) አካል ነው። ይህ በቴሌግራም ላይ የሚገኝ ልዩ የኤአይ (AI)፣ የትርፍ ጊዜ ስራ፣ አውቶሜሽን፣ የስራ ሂደት እና የማማከር (Mentorship) ቡድን ሲሆን፤ በየሳምንቱ ቢያንስ 5 ቢበዛ ደግሞ 10 የማስተማሪያ ቪዲዮዎች እና የትምህርት ርዕሶች ይለቀቁበታል። ይህ በክፍያ (subscription) የሚሰራ ቡድን ነው። ይህ ቪዲዮ የተለቀቀው ቡድኑን በመቀላቀል ምን ሊያገኙ እንደሚችሉ ለማሳየት ነው፤ መቀላቀል ከፈለጉ አወያዩን (moderator) ያነጋግሩ። https://t.me/Enqopazyon9
Video https://www.youtube.com/watch?v=-FXd5-sdG6A
⬆️ 🔼 ⬆️ 🔼 ⬆️ 🔼
Video https://www.youtube.com/watch?v=-FXd5-sdG6A
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍3👏1
ሰርክ አርብ ምሽት የሚዘጋጀው የነጋድራስ ሸንጎ የፈንዳመንታል አናሊስስ መድረካችን በመጀመሩ የቀጥታ መድረኩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS96TqaReas8x-C2dl6/

👍2
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (Jason (JayP) $ETN Peters)
ለቪዲዮዎችህ ፕሮፌሽናል የሚመስሉ አኒሜሽኖችን ለመስራት ሰዓታትን ማጥፋት ሰልችቶሃል? በዚህ ቪዲዮ Gemini AI እና SVG ፋይሎችን በመጠቀም ማንኛውንም ሎጎ በሰከንዶች ውስጥ ወደ አስገራሚ ሞሽን ግራፊክስ እንዴት መቀየር እንደምትችል እናሳያለን!
https://youtu.be/SycV_cyMs5s?si=5Nt5X7RgnqpgQ80I

❤3👌1