በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድረግም ለሶስት ከፍተኛ መልስ መላሾች መፅሀፉን በነፃ የሚሰጥበት ይሆናል።
https://vt.tiktok.com/ZS92fhvMfThyK-lfDp3/

❤1
Forwarded from Jason Peters (JayP)
The GitHub repo had 10,000 stars yesterday it's now at 39,000
PewDiePie just dropped Odysseus — a free, open-source, self-hosted AI workspace 🚀
Launched over the weekend, Odysseus is meant as the self-hosted alternative to ChatGPT and Claude — no cloud lock-in, no subscriptions, no tracking. It runs on your own hardware, connects local models or external APIs, supports autonomous agents, and even has persistent memory so it learns how you work. The first-reactions are everywhere: people are testing it on YouTube, the repo is blowing up on GitHub, and Hacker News is already debating how it stacks up against Open WebUI. For a YouTuber shipping actual dev tooling, the reception has been surprisingly positive.
Links for anyone who wants to dive in:
• GitHub: https://github.com/pewdiepie-archdaemon/odysseus
• HN thread: https://news.ycombinator.com/item?id=48346693
• TBS coverage: https://www.tbsnews.net/tech/pewdiepie-launches-odysseus-free-self-hosted-ai-workspace-challenge-big-tech-subscriptions
• Test/overview vid: https://www.youtube.com/watch?v=4FzxVXCNguw

GitHub
GitHub - odysseus-dev/odysseus: Self-hosted AI workspace.
Self-hosted AI workspace. . Contribute to odysseus-dev/odysseus development by creating an account on GitHub.
👍1🔥1
በዛሬው የቲክቶክ የላይቭ ቆይታችን የነጋድራሱን መፅሀፍ የምንተነትንበት ምሽት የሚሆን ሲሆን በመፅሀፉ የተነሱ ሀሳቦችን በጠለቀ መልኩ የምንመለከት ይሆናል። በመድረኩ የትሬዲንግ ጥያቄ እና መልስ በማድረግም ለሶስት ከፍተኛ መልስ መላሾች መፅሀፉን በነፃ የሚሰጥበት ይሆናል።
https://vt.tiktok.com/ZS92mpup7cj11-PlpY7/

Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (ethio-tech.com)
The ISP of Web3: TON Architecture
How TON Architecture is Unifying a Fragmented Internet
The current state of Web3 suffers from a fundamental flaw: we do not actually have a decentralized internet yet. Instead, the ecosystem exists as a collection of isolated, sovereign “intranets.”
If you build a decentralized application (dApp) on Ethereum, your users require specific gateways and naming services…
https://ethio-tech.com/the-isp-of-web3-ton-architecture/
#ethioቴክnews #EthioTechNews

❤4
ስንቶቻችሁ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ወርሀዊ መፅሄት ኢትዮጵያውያን ቢኖረን ይመቻቹሀል? ምን ምን ነገራቶችስ በውስጡ ቢይዝ ትላላችሁ? Lets see ur comments.🙌 And show some love too my Gs. 🔥
tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647880823689039122

Season 2 is here. በናንተው ጥያቄ መሰረት አጫጭር እያደረገን የምናዘጋጅላችሁ ሌክቸር ቪዲዮዎች ሁለተኛ ሲዝን ጀምሯል።
#S02E02 : የዓለማችን ትልቁ ጂኒየስ ማርኬት ውስጥ እንዴት ከሰረ? (የአይዛክ ኒውተን አሳዛኝ የትሬዲንግ ታሪክ!)
"ማርኬቱን ለማሸነፍ ጂኒየስ መሆን አያስፈልግም። ማርኬቱን ለማሸነፍ ራስን ማሸነፍ ብቻ በቂ ነው!"
የአለም ጂኒየስ የሆነው ኒውተን ስሜቱን ስላልተቆጣጠረ ከሰረ። እናንተ ደግሞ ስሜታችሁን ከተቆጣጠራችሁ: ጂኒየስ ሳትሆኑ በሚሊዮን ዶላር ታተርፋላችሁ! ምርጫው የናንተ ነው! ይህ ቪዲዮ የእውቀት ልኬትና ልህቀት የትሬዲንግ ማማ ላይ እንደማያስቀምጥ በማስጠንቀቅ አዕምሮአችንም ላይ ልንሰራ ስለሚገባን ጉዳዮች በጥልቀት ያነሳል።
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7647978988693949717
በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኢትዮጵያዊነት ላይ ታኮ የተዘጋጀውን "ነጋድራሱ" የተሰኘ መፅሀፍ ከዚህ በታች ባለው የቦታችን አድራሻ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ። የሪፈራል አካሄድንም ስላለው በአንድ መፅሀፍ ሽያጭ 50 ብር የምታገኙበትን እድል አዘጋጅተንላቹሀል።
https://t.me/thenegedrasbot

❤6🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
The future belongs to those who build, not those who wait.
ETN is building the digital foundations Ethiopia deserves. (Which means 'ነጻነት')

👍9❤4
#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking)
ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይደለም። ስኬታማ ትሬደር ማለት አዕምሮውን እንደ ውድ ማሽን የሚንከባከብ እና በጠራ ሎጂክ የሚወስን ሰው ነው!
እንቅልፍ በስርዓት አለመተኛት እንዴት 10 ቢራ ከጠጣ አእምሮ እንደማይለይ በዚህ ሳይንሳዊ ቪዲዮ ተመልከቱ። ቪዲዮዎቹ ከተመቿችሁ ራሱን የቻለ ፕሌሊስት ተዘጋጅቶላቸዋልና ሁሉንም ተመልከቷቸው። በእርግጠኝነት ብታተርፉበት እንጂ አያጎድልባችሁም።
Show some love guys... lets go. 🔥
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7649043029952580885
በተረፈ አዲስ የፎሬክስ ተማሪም ከሆናችሁ የሳይኮሎጂ ትምህርቶቻችን ለማግኘት የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሊንኮቻችን ከዚህ በታች ባለው የሊንክትሪ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ።
https://www.linktr.ee/negadrasfx

Forwarded from Fasil - ETDevs
I'm in Dubai right now. Storage prices are actually really good here compared to Ethiopia.
If anyone needs a Transcend external hard drive, a SanDisk SSD (1TB/2TB), RAM, Internal SSD(Samsung 980 Pro / 990 Pro) or a keyboard, let me know today. I have some extra space in my bag and can buy it for you. Just DM me the exact size you need. @fasilminale

❤2🔥1
Forwarded from NegadRas™ FX Academy
የነጋድራስ የመጀመሪያ ተማራቂ ተማሪዎች የሁለት ሳምንት የትሬደርነት ጉዞ በዚህ መልኩ ተጀምሯል። እንደኮሚዩኒቲ የሚደረጉ የማርኬት አናሊስስ እና ጥሪዎችን ከነውጤቶቻችው ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ።
https://docs.google.com/spreadsheets/d/1ig_vqvTbEl35D-npoURcUjTDBAU1JzR34X7ueRH_uV0/edit?gid=542769468#gid=542769468

1❤1🔥1
የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን።
https://vt.tiktok.com/ZS9jkEvDCv6wD-2NK8m/
https://www.linktr.ee/negadrasfx
https://vt.tiktok.com/ZS9jkEvDCv6wD-2NK8m/
https://www.linktr.ee/negadrasfx
❤2
SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥
የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው???
በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት ተሞክሯል። በእርግጥኝነት ሀሳቡን ከልቡ ያዳመጠው እጅጉን እንደሚማርበት እናምናለን።
ይህ መሰል ቪዲዮዎች ይበልጥ እየተሰሩ ይለቀቁላችሁ ዘንድ መውደዳችሁን በላይኮቻችሁ እና በኮሜንቶቻችሁ አሳዩን። Lets go my people. 🔥🔥🔥
የፖስት ሊንክ፡
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7651669727818960144

እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡
በዛሬው የላይቭ ፕሮግራማችን በትሬዲንግ እና በሚኖሩብን ፍርሀት እንዲሁም ይህንኑ ፍርሀት ከሚፈጥረው ኮርቲሶል የተሰኘ ሆርሞን ዙሪያ እንወያያለን። መድረኩን መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች ተቀላቀሉን።
https://vt.tiktok.com/ZS9j5v2HqLxwh-Lo32X/

📱 FOR SALE: Brand New Samsung Galaxy S22 Ultra (US Import) 🇺🇸
Just landed from the States! This is a completely sealed, brand new Galaxy S22 Ultra. If you want premium flagship power and the legendary camera without paying S24 prices, this is your chance.
THE LEGENDARY SNAPDRAGON VARIANT NOTEXYNOS
Hardware & Specs:
* Storage / RAM: 128GB Storage / 8GB RAM
* Processor: Snapdragon 8 Gen 1 (US Model — highly sought after because it runs faster and cooler than the standard global versions!)
* Software: Running Android 15 — get the absolute latest features and security right out of the box.
* Condition: 100% Brand New, factory sealed in original packaging.
* Features: Built-in S-Pen, legendary 100x Space Zoom camera, stunning 6.8" AMOLED display, and a massive 5000mAh battery.
💰 Price: 98,000 ETB ONLY (Serious buyers only, please)
📍 Location: Addis Ababa
US-spec models in brand-new condition don't pop up often. DM me to grab it before it's gone! 🚀
Dm
@jayp89
Just landed from the States! This is a completely sealed, brand new Galaxy S22 Ultra. If you want premium flagship power and the legendary camera without paying S24 prices, this is your chance.
THE LEGENDARY SNAPDRAGON VARIANT NOT
Hardware & Specs:
* Storage / RAM: 128GB Storage / 8GB RAM
* Processor: Snapdragon 8 Gen 1 (US Model — highly sought after because it runs faster and cooler than the standard global versions!)
* Software: Running Android 15 — get the absolute latest features and security right out of the box.
* Condition: 100% Brand New, factory sealed in original packaging.
* Features: Built-in S-Pen, legendary 100x Space Zoom camera, stunning 6.8" AMOLED display, and a massive 5000mAh battery.
💰 Price: 98,000 ETB ONLY (Serious buyers only, please)
📍 Location: Addis Ababa
US-spec models in brand-new condition don't pop up often. DM me to grab it before it's gone! 🚀
Dm
@jayp89
❤2😁2👍1🔥1
#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት
እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል ታገኘዋለህ።
ህግጋቱን በዚህ ቪዲዮ ተመልከቷቸው። 👉 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7652796590930857223
በዛውም ቪዲዮው ላይ ያሏችሁን ተጨማሪ ልንተገብራቸው ይገባሉ የምትሏቸውን ያልተገለፁ ወሳኝ ህግጋት በቪዲዮ ኮሜንት በኩል አጋሩን። ከፍተኛ ኦርጋኒክ ቁጥር ያለው ላይክ ያገኘው ዩዘር የ"ነጋድራሱ" ቅፅ 1 መፅሀፍ ተሸላሚ ይሆናል።
Show some love my people.
የሶሻል ሚዲያ ሊንኮቻችንን ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።

❤2👍2