ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael B.)
#Repost

#የማለዳ_ወግ_ከናቲ_ጋር

ትህትና...በዚች ምድር ስኬትህን ከእነእርካታው አጣጥመህ የምትጎነጭባት ሚስጥር ናት።

ብራዳ:... አንተ የምርም አራዳ ከሆንክ: የምርም ለራሴ አውቃለው ካልክ እንግዲያውስ ትኩረትን ለመሳብ ፈፅሞ እንዳታስብ። ሲተኮርብህ ሊያውም በዚህ ዘመን አይን ቢበዛብህ እንጂ እንደአባቶቻችን ደጉ ጊዜ ቱ ቱ... ብሎ የሚሸኝህ ያለ እንዳይመስልህ። ቆቅ ሁን። ዓለም ሁሌም እንደምልህ በሰጥቶ መቀበል ቀመር ላይ የተንጠለጠለች ዥዋዥዌ ነች።

ይህን ሀሳብ ላነሳ የቻልኩት ደግሞ አንተ ወንድሜ በትሬዲንጉ ተለውጠህ: ነገ ኪስህ ደልቦና አብጦ እንደማይህ ስለማምን ነው። እናማ ያኔ ኪስህ ሲሞላ: ያኔ ማማው ጫፍ ላይ የደረስክ ሲመስልህ ልብህ እንዳታብጥብህ...ያኔ ከኔ በላይ ማን የሚያስብል ባለፀግነትን ስትቀዳጅ የተነሳህበትን እንዳትረሳ አደራ ልልህ ነው።

አራዶቹ ትህትናን ከሰው አይን መውጫ: ከትዝብት መራቂያ: ከአምላክ መታረቂያ ሲያረጉት ያልገባቸው ደግሞ ልባቸውን ያደነደነችው ቁጫጭ የባንክ አካውንት ከሰው ሊለያቸው: ከሚኖሩበት ማህበረሰብ ሊያራርቃቸው የሚችል በእጃቸው የያዙት ቦምብ ያረጉታል።

ክሪፕቶ ደግሞ የእብድ ዓለም ነው። ትጋትህን ካልተውከውና እምነትህን ካፀናኸው የሆነ ቀን ዋሌትህ ጭንቅላትህን የሚያሲዝ 'ኮና' ይዞ ልታገኘው ትችላለህ። እናማ ያኔ ያልታሰበው ሀብትህ ሳታስበው ሲመጣ ሰዋዊ ስሜትህና ተፈጥሮአዊ ማንነትህ ነድተውህ "ከኔ በላይ ንፋስ" የሚል ብኩን እንዳትሆንብኝ።

እናማ አደራ ብራዳ: ትሬዲንግ ማለት ላምቦ ላየ መፈናጠጥ እንዳልሆነ አውቀኸው ግባ። ያላሰብከው ርዝቅ ሲመጣም ከቶውን እንዳትቀየር Stay Humble & Hustle Hard. አሁንም Keep Hustling till you get enough of it. እመነኝ የሚጣፍጠውም እንደዛ ነው።😉😎


💚💛❤️
❤‍🔥45👍24👌6🙏3🔥2🕊2💯1
ከዚህ በታች ያለው የኩዊዝ ጥያቄ ለሙከራነት የተዘጋጀ አምስት መሰርታዊ እና በጣም ቀላል የቢትኮይን ጥያቄዎችን የያዘ ነው። እስቲ ለሙከራነት በተሰራው በዚህ የጥያቄ እና መልስ ላይ ራሳችሁን ገምግሙበት። መሰል እንቅስቃሴዎች የሚመቿችሁ ከሆነ በቋሚነት ባህላችን አድርገን የምንቀጥለው ይሆናል።

https://t.me/QuizBot?start=iggibXRX
👍39❤‍🔥6🕊1
Do You a like Our new brand identity ?? I'm shocked at this gift from one of the most talented members of our community Beno

If you need

- Logos
- Brand Psychological
- Full Brandification 😜

And just to say thank you join his channel
🔽🔽🔽🔽🔽
https://t.me/identicost
📱📱📱📱📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥66👍19👌10💯3❤‍🔥2🕊1
Channel photo updated
Channel name was changed to «ET Netsa Apps™»
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (CryptoTalk-ET™)
በጣም በአብዛኛዎቻችሁ የውስጥ መልዕክት ጥያቄ መሠረትነት ነገ ጁን 8 2024 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 👉በCryptoTalk-ET™ የአማርኛ ቻናል ላይ አፅንኦት በመስጠት ልንከታተላቸው ስለሚገቡንና አብዛኛዎቻችሁም ጠለቅ ያለ ዳሰሳን የጠየቃችሁባቸውን የተመረጡ 9 የቴሌግራም ላይ የጌም ፕሮጀክቶችን ምንነት የሚዳስስ ትምህርታዊ የመወያያ መድረክ እና ዳሰሳዊ ገለፃ የሚኖር ይሆናል።

ለውይይት የሚቀርቡት ፕሮጀክቶችም
1. #HamsterCombat
2.
#NotCoin
3.
#Tapswap
4.
#W_Coin
5.
#Catizen
6.
#AvaCoin
7.
#YesCoin
8.
#Dotcoin
9.
#MemeFi_Club ሲሆኑ በመድረኩ የመጀመሪያ የመርሀ ግብር ጊዜ ስለፕሮጀክቶቹ ምንነት እና የጀርባ ጥናታዊ ዳሰሳ የሚቀርብና በሚቀረው የመድረኩ ጊዜ ደግሞ ሀሳቦቻቸውን ለማካፈል የሚገኙ በዘርፉ የሚሳተፉ ባለእውቀቶችን ጨምሮ የመድረኩ ተሳታፊዎች ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ እያ ምልከታዎቻቸውን የሚያቀርቡበትና የምንማማርበት ሁሉን አሳታፊና አካታች መድረክ ይሆናል።



የመድረኩ ርዕስ : አፅኖኦት ልንሰጣቸው የሚገቡ የቴሌግራም የጌም ፕሮጀክቶች
የመግቢያ ሌክቸርና አጋፋሪ : Nathnael Biruk
መቼት : ቅዳሜ ጁን 08/2024 ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
@cryptotalk_et


ምናልባትም ሌላ አስፈላጊ የምትሉት ጉዳይ ከሌለባችሁ መረጃና ትምህርትም ቢጠቅሙ እንጂ አይጎዱምና በሰዓቱ የውይይት መድረኩን እንድትካፈሉ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት።🙏✌️
👍56❤‍🔥7💯2🔥1👌1
New SCAM ⚠️⚠️

https://www.tiktok.com/@ethio_jason/video/7377905276818640133?_t=8n0t8w0ofyg&_r=1

Connect Wallet is NOT DANGEROUS CONFIRM IS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥8
❤‍🔥12👍5🔥4
Hmmm well this is profitable

https://t.me/mtkbossbot?start=ref444033401
👍10❤‍🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How exactly are we supposed to have level 140cat 🤔
👍2❤‍🔥1
Good job guys 💪
👍29🔥7❤‍🔥3💯1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
723 + boxes and level went up like 3 times 🤣 waiste of TON
👍5❤‍🔥1
Hey there, This is SEED! 👋🏻

🌳 Plant your tree and earn SEED.

👯 Got friends? Invite them! Spread the fun and multiply your SEED together.

That’s all you need to know to get started.

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1340540253
👍14🔥1
የዛሬው የ hamster combat 🐹 combo card የሚለቀቀው በ Instagram page 📄 ላይ ስለሆነ ከወዲሁ follow በማድረግ ይቀላቀሉን
Instagram page ❤️ http://instagram.com/et_nesa_apps
👍22❤‍🔥3💯3
ET Netsa Apps™

Full Brand Guidelines

Agency: @identicost
Amazingly beautiful ❤️
👍4