Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael B.)
#Repost
✅90 በመቶ የሚሆነው ወደትሬዲንግ የሚገባ ትሬደር ውሸት የሆነ ቅዠታዊ ትልምን ይዞ ወደ ኢንዱስትሪው ይቀላቀላል።
🚨እውቀታቸውን ሳይሆን ገዛን የሚሉትን አይፎን ፕሮ ማክሳቸውን በሚያሾፉን: ቻርቱ ምን እንደሆነ ሳይሆን ከአጠገቡ ሰራን የሚሉትን ርዝራዥ የብር ኖቶችን በሚያስከልሙን: የትሪያንግል ፓተርኑን ከማሳየት ይልቅ በቁሳዊ ስህበቶች የራሳቸው ትሪያንግል ውስጥ ለማስገባት በሚውተረተሩ የሶሻል ሚዲያ "hustler"ሮች የተሞላ ሴክተር መሆኑን ማመንም ግድ ይላል።
👀በዚህም ትሬዲንግ በነጫጭባኛው a "get-rich-quick" የሚባለ አይነት አቋራጭ መክበሪያ ዘዴ ነው የሚል እሳቤ በአብዛኛው አዲስ ትሬደር ላይ እንዲታይ ያደርጋል። አስተውሎ ለተመለከተው ጉዳዩ በተለይ ለእኛ አይነቱ ለመስኩ አዲስ ለሆነ ማህበረሰብ ሴክተሩን ከሚያቀነጭሩብን ሁነቶች አንዱ ሲሆን ለዘርፉም አንዱ ማነቆ ቫይረስ መሆኑ ልብ ይሏል።
🤷♂️እውነታው ግን:
ለአመታት በዘርፉ ተቆይቶም መበርታትን: updatedና ንቁ መሆንን የሚጠይቅ ስራ መሆኑን ማስታወሱ ነገሩ ቀላል ስላለመሆኑ ማሳያ ነው።
🗣እናማ ምን ልልህ ነው...
💊መጀመሪያ know how to master it by urself. Give it time to learn. የበላና የተማረ እንደሚባለው after all በጌሙ ሳትወድቅ ለመዝለቅ ከፈለክ ከብር በፊት ራስህን በእውቀት አካብት: አቋራጭነቱን አጉልተው ሊሞሉህ የሚጥሩትን ቁጫጭ ትሬደሮች ባላየ እለፋቸው: እመነኝ ካነበብክና ከጣርክ እጅህ ላይ ባለው ስልክ ብቻ አንተ እነሱን የማትሆንበት አንዳችም ምክንያት የለም። በተረፈ ጊዜ ከሰጠኸው: ፅናቱ ኖሮህ በዘላቂነት ስነልቦናህን ካበረታኸው how come አንተም ስኬታማ የማትሆነው ብራዳ?!🤔
🎊ቀኑ ቅዳሜ ነው: ወጡ በቂቤ ነው የሚሉላትን ቅዴ ተመኘሁላችሁ።✌️
💚💛❤️

🔥49👍32👌6❤🔥3🙏1💯1
Forwarded from ET Netsa Apps™
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥87👍37🕊16💯10🙏3🔥2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (CryptoTalk-ET™)
Join the Live. ✌️
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
Telegram
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው።
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
👍3❤🔥2
Forwarded from Identico ™ (Beno's)
etnesta apps™ Visual Identity Design Refreshment
We recently completed a visual identity refresh for Jason Peters, one of Ethiopia's most renowned tech influencers. In an effort to express our admiration and support for his work, we offered him a visual identity update that aligns with his core values, and the results were outstanding. We extend our gratitude to Jay.P. for his incredible content and the significant value he provides to his audience.
Contact us for Branding Inquiries
Contact us for Brand Inquiries
Telegram: @Ben_Sam
Visit our LinkedIn and Instagram Page for more works
LinkedIn Page
Instagram Page

❤🔥18👍8💯4🔥3
ET Netsa Apps™ this is the main Channel where we will post our giveaways our contents are modified and unmodified applications tutorials and news stories
ET Netsa Blockchain and Trading Library this is the secondary channel that consists of content in the form of books videos and a very vast library exceeding 3 TB of useful data not excluding ebooks this library was compiled courtesy of CryptoTalk-ET
ET Netsa Apps Discussion Group - when you see the comment section of the main channel it's not actually a comment section it is a chat group this chat group to be more specific whenever you are commenting you are actually chatting in this group please refrain from tagging posts that do not have anything to do with what you're asking by actually joining this group follow the rules no advertisement or link sharing other than those stipulated are allowed.
ET Netsa Content - this is a channel where you can find all of our past tutorials and live sessions kept for you to either learn from or we have given you explicit permission to use any of our videos to create your own content short or long form on other social medias we will not upload these so you will not be given a reused content strike if you would like to use any of the material that we have provided you by replacing the video and graphics on top of the audio or in any way you see fit we do require that you tag us either if ETHIO TECH with JP or other accounts of mine on other platforms
ETHIO TECH News - this channel aggregates our news stories from our website news blog
To make everything easy and tidy for you in your telegram app we added the link below
https://t.me/addlist/-xULyJWiy9tiMzFk
Click on this link to have a neat and well organized list in a folder of everything produced on Telegram by ETHIO TECH Broadcasting LLC.
All rights reserved ETHIO TECH Broadcasting LLC, Delaware, USA

👍7❤🔥2
በተለያዩ ውይይቶቻችን በተደጋጋሚ ለማንሳት ሲሞከር የተመለከትነውና አብዛኛዎቻችን በሙሉ ድምፅ የምንስማማበትን የብሎክቼይን እና ክሪፕቶከረንሲዎችን ምንነት እና ትግበራ አስቀድሞ የመረዳት እንቅስቃሴያችንን ለመጀመር ያህል ለአማርኛ አንባቢያን በቀላሉ ለማስረዳት ታስቦ የተዘጋጀውን ይህን አጭር የኪስ መድብል በዚህ ሳምንት የweekend እረፍታችሁ በማንበብ ብንጀምርስ የሚል ሀሳብ መጣልኝና ላጋራችሁ ወደድኩ።
ፅሁፉን በተቻለ ቀለል ባለ አረዳድ ለማንበብ እንድትሞክሩ ስል ወንድማዊ ምክሬን እየለገስኩ በማንበቡ ሂደት ያልገባችሁን የትኛውንም እሳቤ በኮሜንት መስጫ ሳጥኑ በኩል አልያም በቀጣይ በሚኖሩን የቀጥታ መድረክ ውይይቶች ላይ በነፃነት ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን ከጥያቄ ባለፈም ባጠቃላይ በፅሁፉ ይዘትና አቀራረብ ላይ ሊደረጉ የሚገባቸውን ማሻሻያ ሀሳቦች በማቅረብ በቀጣይ የሚያነቡት ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችን የተሻለ እርማት የተደረገበት መድብል ይደርሳቸው ዘንድ የበኩላችሁን ትወጡ ዘንድም ለመጠየቅ ወደድኩ።

👍14🔥6❤🔥3
https://www.tiktok.com/@ethio_jason/video/7378294955296443654?_t=8n2gE6lqbck&_r=1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14❤🔥1🔥1