🔖 ወንድማችን ነብዩ ሱልጣን እንደአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ያለውን እውቀትም ሆነ ልምድ ጊዜውንና ሌሎች የግል ጉዳዮቹን መስእዋት አድርጎ እውቀቱን ለማካፈል ፍቃደኝነቱን ላሳየን እንደማመስገኛ ይሆን ዘንድ፤ ከዛም ባለፈ ለግላዊ እድገታችሁም ይጠቅማችሁም ዘንድ ከታች የተገለፁትን ቻናሎቹን ሰብስክራይብ በማድረግ እና በዚህ ኮሜንት ላይ በኢሞጂ አማካኝነት ተጠቅመን እናመስግነው ለማለት ወደድን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Nebiyu | Cardano
Personal Channel dedicated to Educating about Cardano
* Endubis Wallet (https://t.me/EndubisWalletBot)
* Oli Education
Twitter: https://x.com/nebiyu_ada
* Endubis Wallet (https://t.me/EndubisWalletBot)
* Oli Education
Twitter: https://x.com/nebiyu_ada
👍19❤🔥3👏3⚡2🔥2👌1💯1
ET Netsa Apps™
🎙 ይህ መሰሉ የቃለ መጠይቅ ሂደት በክሪፕቶ መስኩ ያላችሁን እድገት በማሳለጡ ረገድ በጣሙን ይጠቅማቹሀና እስቲ በቀጣይ በኢትዮጵያ የክሪፕቶ ከረንሲ ሴክተር ውስጥ ጥሩ እና ጠንካራ እንቅስቃሴ እያደረገ ነውና ብዙ እንማርበታለን የምትሉትንና በዚሁ መድረካችን ይዘንላችሁ እንድንቀርብ የምትፈልጉትን ኢትዮጵያዊ ግለሰብ በኮሜንት በኩል ጠቁሙን። በቀጣይ በተሰጡት አስተያየቶች ዙሪያ እንደኮሚዩኒቲ ድምፅ ሰታችሁበት ከፍተኛ ድምፅ ያገኘውን ግለሰብ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
መልካም ምሽት በያላችሁበት ተመኘሁ።
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Endubis Wallet
Updates on Endubis Wallet
👍20❤🔥3👏1👌1
ET Netsa Apps™
እንደኮምዩኒቲ የሁላችንም ሀሳብ ይሆን ዘንድ፤ የሁላችንም ድምፅ እኩል ክብደት ዘንድ ይኖረውም ዘንድ፤
የሚለውን ጥያቄ በአስተያየት መስጫው በኩል እንዲቀርብ የምትፈልጉትን ሰው ስም ሀሳብ ስጡበት።
"በቀጣይ ማንን በቃለመጠይቅ መልክ እናቅርብላችሁ?"
የሚለውን ጥያቄ በአስተያየት መስጫው በኩል እንዲቀርብ የምትፈልጉትን ሰው ስም ሀሳብ ስጡበት።
❤🔥5👍5🔥2👌1
ET Netsa Apps™ pinned «እንደኮምዩኒቲ የሁላችንም ሀሳብ ይሆን ዘንድ፤ የሁላችንም ድምፅ እኩል ክብደት ዘንድ ይኖረውም ዘንድ፤ "በቀጣይ ማንን በቃለመጠይቅ መልክ እናቅርብላችሁ?" የሚለውን ጥያቄ በአስተያየት መስጫው በኩል እንዲቀርብ የምትፈልጉትን ሰው ስም ሀሳብ ስጡበት።»
☀️#S01E04
👨🏫 የእለቱ እንግዳ : ነብዩ ሱልጣን [Founder @endubiswallet
📅ቀን : ዕማክሰኞ July.02.2024
📟የቪዲዮ ርዝመት: 02:35:37👇
💾የቪዲዮ መጠን: 164.6 ሜጋ ባይት
Powered by: CTE™ and ET-Netsa Apps™
©July. 2024.
👨🏫 የእለቱ እንግዳ : ነብዩ ሱልጣን [Founder @endubiswallet
📅ቀን : ዕማክሰኞ July.02.2024
📌ከብሎክቼይን መሰረታዊ እና መነሻ ሀሳቦች አንስቶ እስከ ጠለቁ የካርዳኖ ብሎክቼይን እሳቤዎች ድረስ የበዙ እውቀቶችን ልናነሳ የቻልንበት ይህ የመጠይቅ ቆይታችን የበዙ ቁምነገሮችን አስጨብጦን ሊያልፍ ችሏል። በመድረኩ በኔትወርክም ሆነ በሌላ የግል ምክንያትነት ከነባ ጋር የነበረን ቆይታ ያመለጣችሁ እህት ወንድሞች የመርሀ ግብሩን ቅጂ ከዚህ በታች ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
📟የቪዲዮ ርዝመት: 02:35:37👇
💾የቪዲዮ መጠን: 164.6 ሜጋ ባይት
Powered by: CTE™ and ET-Netsa Apps™
©July. 2024.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👍12👌3❤🔥2👏1
5/200 $ETN Treasury Bonds distributed check your wallets The rest will happen
5 per week gin
We didn't have 200 donations so the remaining will be for sale on https://getgems.io/etnetsa
The NFTs are Important once the project is Launched there will be a private group called $ETN Council and this council will be the Governors of the project.
You can not be invited to the group you enter the group by connecting your wallet and a Bot will check that you have the NFT/SBT
🚫 DO NOT LOOSE YOUR NFTs They can not be replaced MAKE SURE YOU BACK UP YOUR SEED PHRASE⚠️
5 per week gin
We didn't have 200 donations so the remaining will be for sale on https://getgems.io/etnetsa
The NFTs are Important once the project is Launched there will be a private group called $ETN Council and this council will be the Governors of the project.
You can not be invited to the group you enter the group by connecting your wallet and a Bot will check that you have the NFT/SBT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Based on LP increase calculations the Price will be Adjusted after 2 more sales
👍3🕊1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌10👍3✍1