ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Do you like the Animation movie Madagascar ??

Well this ain't got nothing to do with that but I got you
https://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref444033401
👍4
Welcome to #StarsHash!

#StarsHash is a mining game. Earn in-game tokens by leveraging the power of your device. The mining algorithm is adapted from Ethash, which was used in the early stages of Ethereum (ETH) mining.

The number of tokens is limited, and once mining is completed, they will be distributed among miners on the TON blockchain.

Join our community to stay updated with the latest news.

https://t.me/starshash_bot?start=_tgr_pifuWIUyMzFk


New 🆕🆕🆕
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
AMAZING ENERGY UPGRADE

Memehash task

CREDIT
🔽🔽🔽🔽
Habtamu biks SEED 🌱 | Drops💧 ☮️🥝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Good Morning Fam 🌞
Evolution of money
5🏆16👏8👍5❤1⚡1
Back to 2016-7 when you knew crypto, could you imagine this is about to happen?
👍3❤1😢1
ይህን ያዉቃሉ ?

ተሳስታቹ ገንዘብ ወደማታቁት አካዉንት ተሳስታችሁ ብታስገቡ 🌟CBE እንደማያገባዉ??

This really favors scamers so take care guys 💵
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝13😢12🔥4✍1👍1
Bitcoin💰 is feeling super energetic with our earlier higher timeframe setup on play. 🔥

የ$107,289 ጠንካራ የሬዚስታንስ እርከን የሚሰበርበት እድል የሚኖር ከሆነ በሚቀጥሉት ሳምንታት [ቢያንስ እስከ ትራምፕ በዓለ-ሲመት ድረስ] ከ120 ሺህ ዶላር እስከ 145 ሺህ ዶላር ባለው የዋጋ እርከን ድረስ የማደግ እድሉ የሰፋ መሆኑን የቴክኒካል አናሊስስ እይታችን ያመላክታል። የናንተስ የቴክኒካል አናሊስስ እይታ ምን ይመስላል። ውይይቱ ሁላችንንም ያማከለ ይሆን ዘንድ በአሰተያየት መስጪያ ሳጥኑ በኩል ሀሳቦቻችሁን ታጋሩን ዘንድ ለማለት እንወዳለን።

ተያይዞም የተለያዩ ኢንቨስት ያደረጋችሁባቸው ወይም ኢንቨስት ስለማድረግ የምታስቡዋቸውን ኮይኖች ከታች በኮሜንት ሳጥኑ እያሳወቃችሁን ያለንን የቴክኒካል እና የፈንዳመንታል እይታ ለማከፈልም ፈቃደኞች መሆናችንን ስናበሰር በደስታ ነው። መልካም ምሽት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2❤10👍6⚡2🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ከታሪካዊ ሁነት እና የCycle አካሄዱ አንፃር #ቢትኮይን💰 ለ3 ዓመታት በማደግ እና ለ1 ዓመት የገበያ እርማት(correction) በማድረግ ይታወቃል። ይህ ታሪካዊ የገበያ አካሄድ የሚደገምበት ሁነት የሰፋ ስለሚሆንም ቢትኮይን በ2025 ወደሰሜን አቅጣጫ ግስጋሴውን ቀጥሎ በ2026 ወደእርማት እንደሚገባ ቅድመግምታችን ነው።

እናማ ምን ልልህ ነው. . .

ጥሪትህን በየቀኑ እየገሸበ በሚሄደው እና የመግዛት አቅሙ ከእለት ወደእለት እየደከመ በሚሄደው የወረቀት ገንዘብ ከማስቀመጥ ይልቅ(የአሜሪካን ዶላርም ቢሆን) ተወደደም ተጠላም ተጠቃሚ እስካለውና ቁጥሩ እየጨመረ እስከመጣ ድረስ ማደግ በማያቆመው ዲጂታል ጎልድ አማካኝነት አስቀምጠው ልልህ ነው። እመነኝ ጊዜው ሲደርስ ታመሠግነኛለህ።

Not a financial advice ግን የኔ አካሄድ ያ የነበረና አሁንም መሆኑን በዛም መጠቀሜን ለማሳወቅ ያህል ነው።🙌

💚💛❤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7❤‍🔥4⚡3🔥3
የአልት ኮይኖች አጠቃላይ የገበያ ዋጋ በሳምንታዊ የጊዜ ገደቡ ላይ የ150/200 SMA ወርቃማ መጠላለፍን[Golden Cross] ሊያሳይ ችሏል። ይህ ሁነት በምስሉ እንደምንመለከተው በ2020/21 ሳይክል ወቅት ከነበረው የገበያ አካሄድ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ እናገኘዋለን። በተለይ የ2025 የመጀመሪያ ሁለት እሩብ አመታት እጅግ ከፍተኛ የሆነ ምናልባትም ዳግም በዚህ ደረጃ ልናገኘው የማንችለውን የእድገት ሁነት ማሳየት እንደሚጀምሩ ግምታችን ነው።


Just watch how Q1 will be MASSIVE 🚀🚀🚀🚀🚀🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤3👍3🔥3🤝1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
Chill guy just launched a new mini app on Telegram!
Ready to level up your chill vibes?

Chill guy bot Boost
Follow Bitget on X = 50 XP

Join now: @chillguycto_bot

🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ትላንት እንዳልኳችሁ . . .

1 ቢትኮይን በ0.1077 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋው እየተሸጠ ይገኛል።✌️ አይናችን እያየ 0.99 እንደምንል አልጠራጠርም።🙈
5🔥10❤‍🔥2❤1
This aged well replying to https://t.me/et_apps_diss/122450
Forwarded from Jason Peters
👍3🔥1🎉1
Forwarded from Jason Peters
❤‍🔥2❤1🔥1🎉1