ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ETN Ecosystem™
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
After the Airdrop Should ETN be listed on a CEX ?
Personally I don't want it in a CEX I'm a DeFi Guy.
But it's not my Token it's yours and we will let you guys vote on it

To Vote you Need To Be on the ETN Council
To be on ETN Council you need an NFT from
ETN Treasury each NFT has different Voting Power

$ETN Treasury Bond
Total Supply: 200 $ETN Treasury Bonds
Vote Power 1

"$ETN Council Minister"
Total Supply 10 Council Ministers
Voting Power 10

$ETN Team SBTs
Total Supply Max 10 (one per member)
Voting Power 15

ETN True Believer NFT
Total Supply 2
Voting Power 15

Do you plan on getting one ? If so which one ?
👍4
And yes we do have a plan it's not being invented as we go along 😕
👍4🔥2❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖መነበብ ያለበት
ጉዳዩ : የTrade Insight Community ያቀረበውን የትሬዲንግ ስኮላርሺፕ በተመለከተ

☀️እንዴት አደራችሁ ጋይስ

⭐️በUltimate ነፃ Bootcamp ኮርስ ላይ የተሳተፋችሁ አባላት አስቀድመን ቃል በገባነው መሠረት በተለይ ከፎሬክሱ ጋር በተያያዘ የባያን Advanced SnR ስትራቴጂ በClassic Fx በኩል መማር የምትችሉ መሆኑን አሳውቀን እንደነበር ይታወሳል። ተያይዞም የSMC ስትራቴጂ ምርጫችሁ የሚሆን ደግሞ በወንድማችን ሞላ አማካኝነት የሚሰጠውን ትምህርት እንድትከታተሉ እነሆ ዝግጅቶች ማለቃቸውንና ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ተቀላቅላችሁ መማር መጀመር የምትችሉ መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው።

💡በዚህም መሠረት ከመሠረታዊ የፎሬክስ ክለሳ ጀምሮ እስከ አድቫንስድ የSMC ኮንሰፕቶች ድረስ ሰርክ ሰኞ: ዕሮብ እና ዓርብ ከምሽቱ 2:40 እስከ 4:00 በTrade Insights የቴሌግራም ገፅ ላይ ትምህርቱን መካፈል የምተችሉ ይሆናል።

▶️ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዴሞም ይሁን በአነስተኛ ገንዘብ ትሬድ ማድረግ የምትፈልጉ ቤተሰቦችም ላይቭ guide እየተደረጋችሁ ትሬድ የምታደርጉበት የ3 ቀን መርሀግብርም የሚኖረው ይሆናል። ይህንን ዜና በተለይ በመጀመሪያው ባች የተማራችሁ ተማሪዎች በተቻለ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ ሼር ታረጉላቸው ዘንድም በትህትና እንጠይቃለን።

💵የመመዝገቢያ ዋጋ: እንደሁሌው በነፃ✌️

ፏ ብልጭ ያለችዋን ዕሮቢት በያላችሁበት። And don't forget to show some love ninja's 🥷 .
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥12🙏9❤2👍2❤‍🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
$ETN Airdrop Bot ለሙከራ ስርጭት ክፍት መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው። በሙከራ ሂደቱ ኤርድሮፑ መልሶ እንደአዲስ በይፋ launch መደረጉ ስለማይቀር ወጪ የሚጠይቁ ታስኮችን በምንም አይነት ሁነት ክፍያ እንዳትፈፅሙባቸው ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን። ተያይዞም የReferal Linkኩም ስራ እንዳይጀምር መደረጉን ከወዲሁ እንድታውቁት ለማለት እንወዳለን።

Let's go guys ... የመጀመሪያውን መሬት የረገጠ እና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ኤርድሮፕ ገምጋሚ በመሆን የዚህ ታሪካዊ ክስተት ተሳታፊዎች ሁኑ።🔥🔥🔥 I am sure ጥሩ experience ይሆናቹሀልና: እንደአገርም የት ልንደርስ እንደምንችል ማሳያ ነውና ... ከልባችሁ ተሳተፉበት: ከልባችሁ ሀሳብ ስጡበት። ✌️

👇
https://t.me/etnairdrop_test
1🔥25👍16❤6😢2❤‍🔥1🎉1
Forwarded from ETN Ecosystem™
Nothing new to have the support of EBN but they are the first Official Task Purchase on the upcoming airdrop bot

https://t.me/EthiopianBlockchainNetwork

(Joining is a part of Eligibility Criteria)
🔥9❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Beta Testing is Almost finished....

Join the Announcements Channel
@etnetsacoin 💎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤1
Forwarded from ETN Ecosystem™
ጥያቄ፡
TGE መቼ ነው?


መልስ፡

TGE የለም። የመጀመሪያው የETN ቶከን ሐምሌ 9 ቀን 2024 ዓ.ም በ07፡21 ጥዋት (+3 GMT) ተፈጥሯል (Mint Hash https://tonviewer.com/transaction/383b82baa21f1f5bda620e3b5a459353bd369d21aa395c7073efb8906a85820f?section=trace )። ብዙዎቻችሁ በAirdrop የለመዳችሁት፣ ቶከን ሳይፈጠር ተጀምሮ ከዚያም እየተጠናቀቀ ሲመጣ TGE እንደሚታወጅ እና ከዚያም በቅርቡ ዝርዝር እንደሚታወጅ ልማድ አላችሁ። እነዚህ ሁሉ የሚም ኮይን ናቸው። $ETN የሚም ኮይን አይደለም!!!! $ETN የአገልግሎት ቶከን ነው። በETN ኢኮ ሲስተም ውስጥ 13 መድረኮች (ምናልባት ይህን ልኡክ ጽሁፍ እስክታነቡ ድረስ ተጨማሪ ሊኖሩ ይችላሉ) አሉ። እነዚህ መድረኮች ሁሉ $ETNን ብቻ እንደ ክፍያ ይቀበላሉ።



@etnetsacoin
stats.etnetsacoin.ton

🪙 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍14❤2😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Just when you thought you know everything on telegram 😂
TON Battleground
⭐️⭐️⭐️⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥13
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡

🔖የመሠውር ትዊተር ስፔስ በ#008ኛ ክፍለጊዜዋ ስለሰሞኑ የክሪፕቶ ገበያ ሁነቶች በተወሰነ መልኩ ካነሳች በኋላ የናንተን የክሪፕቶከረንሲ ጥያቄዎች በቀጥታ መድረክ እዛው ለመመለስ ዝግጅቷን ጨርሳ እየጠበቀች ትገኛለች። ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በትዊተር ገፃችን ላይ ትገኙና እውቀትን እንገበያይ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ቆይታ።

https://www.x.com/cryptotalket
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7❤1
1,096 የቴሌግራም ፕሪሚየም አባላት አሉን። ዛሬ 68 ተጨማሪ ማበረታቻዎችን አግኝተን ደረጃ 1 ልንደርስ አንችልም?

https://t.me/boost/ET_Apps

🔼🔼🔼🔼🔼🔼
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤41
1,096 የቴሌግራም ፕሪሚየም አባላት አሉን። ዛሬ 50 ተጨማሪ ማበረታቻዎችን አግኝተን ደረጃ 1 ልንደርስ አንችልም?

https://t.me/boost/ET_Apps

🔼🔼🔼🔼🔼🔼
👍83
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
መሠውር S01E08 : ኑ! ስለክሪፕቶከረንሲ ያሏችሁን ማንኛውም ጥያቄዎች ጠይቁን! AMA about Crypto.

Join us LIVE.
https://x.com/i/spaces/1rmxPoMAVdbJN
👍53
1,096 የቴሌግራም ፕሪሚየም አባላት አሉን። ዛሬ 18 ተጨማሪ ማበረታቻዎችን አግኝተን ደረጃ 1 ልንደርስ አንችልም?

https://t.me/boost/ET_Apps

🔼🔼🔼🔼🔼🔼
👍86🔥2
1,096 የቴሌግራም ፕሪሚየም አባላት አሉን። ዛሬ 7 ተጨማሪ ማበረታቻዎችን አግኝተን ደረጃ 1 ልንደርስ አንችልም?

https://t.me/boost/ET_Apps

🔼🔼🔼🔼🔼🔼
13👍5⚡2❤‍🔥2
Congratulations Guys Level 1 finished 😲

New Reaction 💎 👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1157🔥16🙏15❤‍🔥3👍1👌1🕊1🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሪፈራል አገናኝ የለም. ማን እንደጋበዘ ሊያውቁት የማይችሉት ሥርዓት የለም።
👍6