Forwarded from ETN Ecosystem™
የETN Council (ምክር ቤት)፡ የኢቲኤን ስነ-ምህዳር (Ecosystem) መንግስት
የኢቲኤን ምክር ቤት ለሕዝብ የስነ-ምህዳሩን ወደፊት ለመወሰን ስልጣን የሚሰጥ ዲኤኦ (ዲሴንትራላይዝድ አውቶኖመስ ኦርጋኒዜሽን) ነው።
ETN Council: The government of the ETN Ecosystem
ETN Council is the DAO (Decentralized Autonomous Organization ) That gives the power of deciding the future the Ecosystem to the people
https://youtube.com/shorts/yd7pBWGXw7Y?si=eTdbXrgDg3kvqbr2
@etnetsacoin
🪙

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬውን የዶናልድ ትራምፕ ኮይን ሁነት ከሀ እስከ ፐ ለመረዳት የምትፈልጉ ቤተስቦች ይህን በትዊተር በኩል ያዘጋጀሁላችሁን Thread ትመለከቱ ዘንድ ለመጋበዝ ወደድኩ። ጥንቅሩ ከተምቻችሁ dont forget to show some love - Like+ReTweet+Bookmark.
መልካም ንባብ።
https://x.com/CryptotalkEt/status/1880664541131841981
መልካም ንባብ።
https://x.com/CryptotalkEt/status/1880664541131841981
👍17 4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁33 10👍5
Forwarded from ETN Ecosystem™
🚀 ETN Ecosystem Update! 🚀
🪙 🪙 🪙 🪙 🪙
💎 💎 💎 💎
All Those Who helped the Test Will be getting a Surprise 🫢
😊 😊 😊 😊 😊
🎉 Beta Test Results: ETN Ecosystem Airdrop! 🎉
We're incredibly grateful to the 1,148 community members who participated in our beta test (Jan 14-19)! You helped us identify and fix critical bugs, and we learned a lot! Thanks to your help, we're upgrading our servers for a smoother experience.
The relaunch with referals activated is coming soon! We'll announce the date shortly. Get ready for some awesome tips to maximize your airdrop! Stay tuned! 😉 #ETN #Airdrop #Community #Update
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
የ$TRUMPን ኮይን ትላንት በውስጥ ጠይቃችሁኝ የያዛችሁ ልጆችም ሆናችሁ በራሳችሁ የያዛችሁ ልጆች:
Sell - 50% at 2x
30% - at 3x and hodl the remaining.
🔖 ባይናንስና ሌሎች ሁለት ኤክስቼንጆች ዛሬ list ያረጉታል።
🔖 ነገ የሰውዬው በዓለ-ሲመት ነው።
🔖 ከአጠቃላይ 1 ቢሊዮን ኮይኖች 800 ሚሊዮኑ በእሱ ቁጥጥር ስር ነው which seems unlikely ትራምፕን የሚያክሉ ሰውዬ dump ያረጉብናል ብዬ ምንም እንኳን አንዳንዴ ሾጥ እና ወሰድ ቢያረገውም።
🔖 ከትላንት ወዲያ ምሽት ኮይኑን ላውንች ያደረገው ባዘጋጀው ትልቅ የ'Black Tie' የራት ግብዣ እንደመሆኑ አሜሪካ ላይ አሉ የተባሉ ክሪፕቶን የሚወዱ ባለሀብት እንግዶቹ ሁሉ እዛው መድረኩ ላይ ተነግሯቸው ቀድመው የገዙና የአብኛዎቹ ዋሌትም still ኮይኑን እንደያዘ መመልከት አንድ ተጨማሪ በኮይኑ እንድነንተማመን የሚያደረግ ነው።
እናማ . . . ክሪፕቶ ላይ ምንም ነገር ሊፈጠር ቢችልም: በተለይ utility የሌላቸው ኮይኖች በጣም ሪስክ ያላቸው ቢሆንም የ$TRUMP ኮይን ግን ከድክመቱ ይልቅ ጥንካሬው አይሎብኛልና አሁንም ገና የማደግ አቅም እንዳለው እሞነቴ ነው ለማለት ወደድኩ።🙏✌️
@cryptotalket
Sell - 50% at 2x
30% - at 3x and hodl the remaining.
እናማ . . . ክሪፕቶ ላይ ምንም ነገር ሊፈጠር ቢችልም: በተለይ utility የሌላቸው ኮይኖች በጣም ሪስክ ያላቸው ቢሆንም የ$TRUMP ኮይን ግን ከድክመቱ ይልቅ ጥንካሬው አይሎብኛልና አሁንም ገና የማደግ አቅም እንዳለው እሞነቴ ነው ለማለት ወደድኩ።🙏✌️
@cryptotalket
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🔥4❤1⚡1 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
$TRUMP የቢትኮይንን ሪቮልቨር ደግሞታል። I hope የሰጠኋችለሁን hint የተጠቀማችሁ ልጆች opportunityውን እንደተጠቀማችሁት ተስፋ አደርጋለው።🙏✌️🔥 Even though I hate Memes peroforming insanly like this since they will fade the main reason why Bitcoin/Blockchain is here ...ብር እስከሆነ ድረስ እና as I always said it if u know how to play the game ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ ነው ብራዳ። አሁንም በጥንቃቄ scalp ማድረግ የሚችል ካለ እስከ ነገ የበዓለሲመቱ መዳረሻ ወደላይ እና ወደታች ሲዋዥቅ በጣም ብዙ መዛቅ ይቻላል ባይ ነኝ።። Play smart on the lower time frames amd trust me still u can get ur part from this heavyweight opportunity bruh.🙏✌️ በጣም volatile በመሆኑ ምክንያት ግን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በጣም ጥንቃቄ አርጉ። በተለይ Margin የምትጠቀሙ ልጆች🙏
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
ይሄኛው ያመለጣችሁ ወደትራምፕ ኮይን ለመግባት dumb የተደረጉትን alt ኮይኖች ለመያዝ ባይሆን አድፍጡ ባይ ነኝ።
ለ$TRUMP ኮይን Marketቱ በጣም ከሚገባው በላይ hype ከመስጠቱ በላይ ገና 48 ሰዓት ያልሞላው meme ኮይን በFDV ደረጃ ከ$DOGE በላይ ሆኖ ማየት ችለናል። እስከ $100 ዶላር ሊሄድ የሚችሉበት እድል እንዳለ ሆኖ: በጣም ትኩረት መስጠት አለባችሁ ብዬ የማስበው በተለይ እስካሁን ያልገባችሁ ልጆች: ብዙ ካፒታል ከ$SOL በስተቀር (እሱም $TRUMP ኮይን ሶላና ላይ ስለተመሠረተ) ከብዙ አልት ኮይኖች ወደዚህ ግብይት ስለገባ once ትርፋቸውን የቀዘፉ early birds ወደወረዱ ግን potential ወዳላቸው አልቶች መሄዳቸው ስማይቀር እነሱንም እንደopportunity አስቧቸው ለማለት ወደድኩ።✌️
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
20250119-9924-1nawc2j.gif
13.8 MB
STOP SCROLLING: History is being made right now—and you’re invited! Today, January 20, 2025, Donald Trump just took the oath as the 47th President of the USA for his second term, and we’re unleashing the most anticipated meme coin in crypto history: TRUMPMINATOR2.
CA: EajZD6RBhmYSuWEAp1KNxqYNiQfVHfXfJhZKom1ipump
Think about it: Trump’s second presidency, a “Terminator 2” vibe, plus unstoppable meme power that can send early adopters straight to the moon (and maybe beyond). If you’ve ever dreamed of jumping on the next big thing before it 1000x’d…this is your moment
Terminator said “I’ll Be Back.” Trump said “Make America Great Again.” We say: Make YOUR Portfolio Great Again—jump onboard TRUMPMINATOR2, and watch your wallet go from zero to hero (or hero to legend).
CA: EajZD6RBhmYSuWEAp1KNxqYNiQfVHfXfJhZKom1ipump
TG: https://t.me/TRUMPMINATOR2AI
X: https://x.com/TRUMPMINATOR2
Disclaimer: This is a meme coin, not licensed financial advice. DYOR (Do Your Own Research).

እነዚህ ሰዎችማ የክሪፕቶ ስፔሱ እንዲያብብ ሳይሆን እንዲቀበር ሳይሆን አይቀርም አላማቸው። የትራም ሚስት እና ነገ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት የምትሆነው
@ MELANIATRUMP
ም የራሷን ሜም ኮይን ላውንች አስደርጋለች። እባካችሁ በተለይ በክሪፕቶ አለም አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች ከመሰል ኢንቨስትመንቶች ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ ለማስታወስ እንወዳለን። ምንም እንኳን የማደግ እድሉ የሰፋ ቢሆንም ምንምጊዜም ቢሆን ቀድሞ የገባው ኢንቨስተር ብቻ ተጠቃሚ እንደሚሆንና ኮይኑም ጥቅም ላይ የሚያውለው ትግበራ[Utility] ስለሌለው በየትኛውም አጋጣሚ ሊወድቅ እደሚችል አስቀድማችሁ አውቃችሁ ግቡበት ለማለት ወደድን።🙏🏾✌🏾
https://fxtwitter.com/MELANIATRUMP/status/1881087523847593995

FxTwitter / FixupX
MELANIA TRUMP (@MELANIATRUMP)
The Official Melania Meme is live!
You can buy $MELANIA now.
http://Melaniameme.com
FUAfBo2jgks6gB4Z4LfZkqSZgzNucisEHqnNebaRxM1P
You can buy $MELANIA now.
http://Melaniameme.com
FUAfBo2jgks6gB4Z4LfZkqSZgzNucisEHqnNebaRxM1P
👍2
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
መሳፈጥ የሚፈልግ ካለ ፈረሱም ሜዳውም ይኽው ፡ መልካም እድል።
Current Price = $2.66
https://dexscreener.com/solana/9dirurpjnanzhn6ts5hglouhtjrt1jgspbxnycrfz2ad
Current Price = $2.66
https://dexscreener.com/solana/9dirurpjnanzhn6ts5hglouhtjrt1jgspbxnycrfz2ad
DEX Screener
MELANIA $69.14M - Melania Meme / USDC on Solana / Meteora - DEX Screener
$0.06915 Melania Meme (MELANIA) realtime price charts, trading history and info - MELANIA / USDC on Solana / Meteora
😁5 2
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
This is going to be my first ever call of a Meme coin + my first meme coin trade after almost 4 years and hope it will turn out to be good for you guys. አሁን ባለው ሁነት የመጀመሪያ የገባችሁበትን ካፒታል መጠን ቢያንስ ከ1.5 እስከ 2X ከሄደ በኋላ ማውጣት። ከ2.5 እስከ 3 እጥፍ ሲደርስ 30% ማውጣት። ከዛ ቀሪው በትርፋችሁ የተንጣጣ እና የናንተ ያልሆነ ገንዘብ ስላልሆነ እድገቱን ቁጭ ብሎ መመልከት ነው። ያን መሰሉን እንቅስቃሴ ካደረጋችሁ ቢያንስ ያለኪሳራ የምትወጡ ሲሆን ከመንጋው ጋርም አብረን የማንበላ ይሆናል።
እስካሁን 20 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 66% በስፖት እድገት አሳይቷል። Once again don't hesitate to take off your profits when you feel you get enough and calculate it in a smart and "ቋጣሪ" perspective.
Let's GO my Ninja's 🥷ይሄኛውማ ቡል የእውነት ተጋግጬም ቢሆን እንዳያልፋችሁ እለፋላቹሀለው። ብቻ እናንተ በጣም ጥንቃቄ የተሞላው የሪስክ ማኔጅመንት መከተላችሁን እንዳትዘነጉ፤ በጣም ስግብግብ እንዳትሆኑ። የቻናይ ግንብም አንድ በአንድ ብትሄደው ቀናት አልያም ወራት ፈጅተውብህም ቢሆን ትደርሳለህ እና አንድ በአንድ የደረጃ አካሄድ ለሁላችንም ስኬታማነት ወሳኝ መሆኑንም አስታውሱ።

👍7
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
ከገባንበት ቅፅበት ጀምሮ በ45 ደቂቃ ወደ125% ሊያድግ ችሏል። 💥 💥 💥
ከገባንበት ቅፅበት ጀምሮ በ45 ደቂቃ እጥፍ ሊገባ ችሏል። Please ከፍተኛ ሪስክ የወሰዳችሁ ልጆች ዋናችሁን አውጡ። በተረፈ ይህንን ጥሪ የጠራሁላችሁ በአለም ዳርቻ 38 ሰዎች ብቻ ገዝተውት ነው። ምስሉን ከላይ ያጋራኋችሁን ምስል በመመልከት ማግኘት ትችላላችሁ። አሁን ላይ 95800 ሰው አካባቢ ገብቶበታል አሁንም እየገባበት ነው። መልካሙን ተመኘሁላችሁ።

👍5🔥2