Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The Youngest ETN Ecosystem Team members
Aymen & Aleenah Head of Play to Earn Department
Aymen & Aleenah Head of Play to Earn Department
❤🔥12❤2👍1
I dont know how many of you really got a knowledge on techincal analysis but for those of you who got a glimpse of it . . . Bruh ...$ETN is literally showing something incredible. I will be having a trading educational session this week and will try to give you some ideas what these lines means, what fibonacci sequence is, how it impacts our day to day life, how it affects us both in trading and real life, ከምንም በላይ ግን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ምንነቱን ከማወቅም አልፎ እቴኑ እያሳየች ያለችውን ቁጥራዊ ምስረታ አብራችሁ እንድትረዱት ለማሳየት የምንሞክር ይሆናል። ከ1 min ጀምሮ እስከ 1 week ባለው የቻርት ምስረታ ሁሉ አስገራሚም አስደማሚም ምልከታዎችን ስላየሁበትም ነው በይደር እንዲቆይ ያልፈለኩት።
ይህን ፕሮጀክት መጀመሪያ ስንጀምር እንደገለፅነው በተለይ በክሪፕቶ አለም ያለው የግብይት እንቅስቃሴ የሚያሳየውን ሁነት ከነስረመሰረታዊ ክዋኔው ለማንፀባረቅ አለፍ ሲልም ጥሩ መሠረት ያለውን first hand knowledge ለመቅሰምም ጭምር እንደሆነ ይታወሳል። በዚህም በተለይ በትሬዲንጉ አለም የቴክኒካል ጥናት ላይ የምትሳተፉ ቤተሰቦች በምትከተሏቸው ስትራቴጂዎች መሠረት የ$ETN price action ውጤቶችን እየገመገማችሁ ለአቅመ አናሊስስ መድረስ አለመድረሱን እስቲ ገምግሙና ሀሳብ ስጡበት ለማለት ወደድኩኝ። በኔ በኩል Ichimoku, pattern እና S&D ስትራቴጂዎች ሲሰሩ ተመልክቻለው። እናንተስ? ICT S&R SK Pattern PA ብቻ በየትኛውም መንገድ ግብይት የምታደርጉ ቤተሰቦችንን ሁሉ ጥሪው ያካትታል።
And finally for those who have believed in our work and on the project's value ... once again Salute brothers & Sisters. 🙏
Btw ራስህ የሰራኸውንና የራስህ ኮምዩኒቲ የገነባውን ኮይን ፕራይስ አክሽን Analysis እንደመስራት ደስታ የሚገኝበት የትሬዲንግ አጋጣሚ ያለ አይመስለኝም።😎
And ሳቂታው ጀምዓ ... here is a dedication for ya ... let u watch እቴኑ folding up ur mouths through the candles.😅
https://dexscreener.com/ton/EQBt7drPhWyQRIVnSkDzThhiVcq1lwPT371DYX-gGHzN9bwh

2👍5🔥3❤🔥1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Who is ready for $PAWS Dust pro max ..... But you Fading $ETN
😁18🤝4👍3😢2❤1🏆1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
$PAWS , if you didn't receive ur allocation , you can claim onchain when it is active , prepare some solana for gas fee
❤4👍2
ET Netsa Apps™
Who is ready for $PAWS Dust pro max ..... But you Fading $ETN
What did I say
😁16❤🔥4❤3🤝3
Forwarded from ETN Ecosystem™
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን በሙሉ እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት ወደድን። በዓሉ የሰላም: የፍቅር: የመተሳሰብ እና የአብሮነት ይሆንላችሁ ዘንድ እየተመኘን ሁሉም የፆመ አንደበት የጠየቀው ሁሉ የሚሳካለት የሚሆንበት ያርግልን ለማለት ወደድን።
መልካም ፋሲካ💚💛❤
@etnetsacoin
@cryptotalk_et
@et_apps
መልካም ፋሲካ💚💛❤
@etnetsacoin
@cryptotalk_et
@et_apps
❤16👍12
Forwarded from MAZITON
Top 3 projects with the most active communities win 45 TON!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍1🤝1
✅ Voted for $ETN
🏆Rank: #14
🗳Community votes: 259.00
They will invest 45 TON into the Top 3 most active communities
🤩 You can vote every 1 hour🤩
🏆Rank: #14
🗳Community votes: 259.00
They will invest 45 TON into the Top 3 most active communities
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍2
Forwarded from MAZITON
Top 3 projects with the most active communities win 45 TON!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
ET Netsa Apps™ pinned «✅ Voted for $ETN 🏆Rank: #14 🗳Community votes: 259.00 They will invest 45 TON into the Top 3 most active communities 🤩 You can vote every 1 hour🤩 »
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች:
ዳቬንቺ ጀረሜይንን የማታውቁት እስቲ በዚህ #Thread ተዋወቁት። ምናልባትም በተለይ በክሪፕቶ ዓለም አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች የዚህ ሰው ፅናትና የሚጠቀመው በጣም ቀላል የሚባል ስትራቴጂ በጉዟችሁ ቀናነት ላይ የበኩሉን ሊወጣ ይችላልና ለጠዋታችሁ ተጋበዙልን ለማለት ወደድን።
https://x.com/CryptotalkEt/status/1914790579868938626?t=tkXc_uoBer0ctEI6_Srjhg&s=19

👍8
Advertise on the ETN Airdrop TWA – Now Open for Ads!
With over 68,000+ page views and explosive growth of +783.86% in recent weeks, the ETN Airdrop platform is one of the hottest engagement hubs in the TON ecosystem.
Top stats:
-
-
-
-
- Average session time: 18 minutes
Reach an active, Web3-savvy community with your project or product.
Whether you're promoting a new token, a service, or anything Web3-related — our users are tuned in and staying engaged.
Limited slots available.
Inquire now via Telegram: @etnetsa_ads
With over 68,000+ page views and explosive growth of +783.86% in recent weeks, the ETN Airdrop platform is one of the hottest engagement hubs in the TON ecosystem.
Top stats:
-
/earn: 21,020 views (↑ 907.67%)-
/farm: 8,542 views (↑ 679.38%)-
/checkin: 6,182 views (↑ 750.34%)-
/game-start: 5,550 views (↑ 92,400%)- Average session time: 18 minutes

👍3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM