This better be in your favorites 😜 https://t.me/addemoji/etnae
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥5❤2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የቀጥታ ስርጭታችንን ከደቀቃዎች በኋላ የምንጀምር በመሆኑ መድረኩ ከታች ባለው መስፈንጠሪያ ትቀላቀሉን ዘንድ ለማስታወስ እንወዳለን።
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
Sponsored By: ETN ECOSYSTEM.
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
Sponsored By: ETN ECOSYSTEM.
Telegram
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው።
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
It's almost our birthday 💵 🎂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍2🕊2👏1
Forwarded from Jason 🆙 UXUY $ETN
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Dedicated to
I promised it would be ready .... I'll get it done ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10❤🔥1😁1
Forwarded from AMAN $ETN S
🚨 Warning: Fake Social Media Account Alert 🚨
Dear ETN Community,
We have identified a fraudulent TikTok account impersonating an official representative of the ETN Ecosystem: ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ), @thwe8308. This account is not affiliated with ETN or any of its stakeholders. It has been following and messaging users, possibly to scam them, and reposting videos from real ETN accounts to appear credible.
To stay safe, please follow only these verified accounts:
✅ ETN Ecosystem – TikTok: @etneco
✅ ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ) – TikTok: @ethio_jason
✅ ET Netsa Apps – Telegram: t.me/ET_Apps
🚫 Do not engage with or share personal information with unverified accounts.
Please report any suspicious activity immediately. Your awareness helps us protect the integrity of the ETN Ecosystem.
— ETN Ecosystem Team

👍4👌2❤1😁1
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
የዓለም ትልቁ የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ የሆነውን #Binance ን የመሰረተው ትውልደ ቻይናዊው እና ካናዳዊ ዜግነት ያለው ቻንግፔንግ ዣኦ [#CZ] የመጀመሪያ የክሪፕቶ ኢንቨስትመንቱን ለመጀመር የመኖሪያ አፓርትመንቱን በ1500 ቢትኮይኖች እንደሸጠ ስንቶቻችሁ ታውቁ ኖሯል?
ይህን ድፍረት ወኔና ምናልባትም እብደት ወደውሳኔነት በመቀየር ነበር #CZ የዛሬውን በአለም ትልቁን የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ ሊመሰርት የቻለው።
@cryptotalket_en
በወቅቱ የነበረው የቢትኮይን ዋጋ = $600
የቢትኮይን ብዛት : 1,500 ቢትኮይን
በወቅቱ ቤቱን የሸጠበት ዋጋ ተመን ፡ $900,000 የአሜሪካን ዶላር
በቢትኮይን ያለው የአሁን ዋጋ $167 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር
ይህን ድፍረት ወኔና ምናልባትም እብደት ወደውሳኔነት በመቀየር ነበር #CZ የዛሬውን በአለም ትልቁን የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ ሊመሰርት የቻለው።
@cryptotalket_en
🔥8👍2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
በሳምንት ሁለቴ: ሰርክ ማክሰኞ እና አርብ ስለETN ኤኮሲስተም የምንወያይበትን የቲክቶክ መድረክ መቀላቀል የሚፈልግ የቀጥታ ስርጭቱን ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል የሚችል ይሆናል።
በመድረኩ ከፊታችን ሰኞ በሚጀምረው የAI: Crypto/Blockchain: MNSR Strategy እና Trading Psychology ኮርስ ላይ ያላችሁን ጥያቄም በማንሳት ያሉ ሀሳቦችን እንዲሸራሸሩ ትረዱ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vm.tiktok.com/ZMS6ewgjy/
በመድረኩ ከፊታችን ሰኞ በሚጀምረው የAI: Crypto/Blockchain: MNSR Strategy እና Trading Psychology ኮርስ ላይ ያላችሁን ጥያቄም በማንሳት ያሉ ሀሳቦችን እንዲሸራሸሩ ትረዱ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vm.tiktok.com/ZMS6ewgjy/
❤1😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡3😁3
🎉😍 Big news for 🌐 😍 🎉
❤️ On this day, May 28, 2024, we've successfully completed the first-ever standard TON SDK transaction for our ❤️ ETN Jetton! This marks an important step in making 🪙 ETN easier to use and integrate within the ❄️ TON Blockchain.
This achievement was part of our development for the upcoming ETN Host service, which will allow you to host websites directly on your .ton domains using ETN.
Check out the historic transaction here: https://tonviewer.com/transaction/9600261a3fd386d06a1782f52f6443bffcd96f974620f5db90e18a45e4fc936d
Exciting times ahead for ETN and the TON community! 🚀 #ETN #TON #Blockchain #Milestone #ETNHost
This achievement was part of our development for the upcoming ETN Host service, which will allow you to host websites directly on your .ton domains using ETN.
Check out the historic transaction here: https://tonviewer.com/transaction/9600261a3fd386d06a1782f52f6443bffcd96f974620f5db90e18a45e4fc936d
Exciting times ahead for ETN and the TON community! 🚀 #ETN #TON #Blockchain #Milestone #ETNHost
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Tonviewer
Transaction · 6007…a1b3
TON Explorer: Track transactions, blocks, addresses, and smart contracts in real-time. A user-friendly tool for analyzing and monitoring activity on decentralized networks.
🔥3👍2
Are you guys ready?🔥 🔥 🔥
Tonight @9:30 pm EAT on TikTok™.
We gonna have in-depth and insightful discussion About ETN Pay; one of the best platform in ETN Ecosystem.
See You there
#ARMዎች መቅረት አይቻልም😊 🪙 😊 🪙
Make sure you follow this 2 accounts :
ETN Ecosystem™ on TikTok™
CryptoTalk_ET™ on TikTok™
Tonight @9:30 pm EAT on TikTok™.
We gonna have in-depth and insightful discussion About ETN Pay; one of the best platform in ETN Ecosystem.
See You there
#ARMዎች መቅረት አይቻልም
Make sure you follow this 2 accounts :
ETN Ecosystem™ on TikTok™
CryptoTalk_ET™ on TikTok™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍2
🔖 እንኳን ወደ ሁለተኛው የUltimate™ ነፃ የሁለት ወር ቡትካምፕ ኮርስ በሰላም መጡ።
በዚኛው ዙር የተዘጋጁትን ትምህርቶቻችንን በሙሉ ተምሮ ለመጨረስ የሁለት ወር ጊዜ የሚወስድ ሲሆን በተናጠል ኮርሶቹን የሚፈልግ ተሳታፊ ካለ የተብራራ ሆኖ ይቀርብላችሁ ዘንድ የሚሰጡትን ኮርሶች ዝርዝር ከሚፈጁት የጊዜ ገደብ ጋር በማዳበል እንደሚከተለው ለማቅረብ እንወዳለን።
🏅 ኮርስ 1 ፡💵 ሙሉ ለሙሉ ለጀማሪዎች የሚሆን ጥልቅ የክሪፕቶ እና የብሎክቼይን ኮርስ
⏰የሚወስደው የጊዜ ገደብ ፡ 55 ቀናት🎞 የኮርስ ብዛት ፡ 52 ቪዲዮዎች
👨🏫ኢንስትራክተር ፡ ናትናኤል ብሩክ💸 የኮርስ ክፍያ ፡ ሙሉ ለሙሉ ነፃ😍
🏅 ኮርስ 2 ፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ጥልቅ የአንድ ወር የትሬዲንግ ስነልቦና ኮርስ
⏰የሚወስደው የጊዜ ገደብ ፡ 30 ቀናት🎞 የኮርስ ብዛት ፡ 30 ቪዲዮዎች
👨🏫ኢንስትራክተር ፡ ናትናኤል ብሩክ💸 የኮርስ ክፍያ ፡ ሙሉ ለሙሉ ነፃ😍
🏅 ኮርስ 3 ፡ መሰረታዊ የፎሬክስ ትምህርት + የMSNR ትሬዲንግ ስትራቴጂ
⏰የሚወስደው የጊዜ ገደብ ፡ 30 ቀናት🎞 የኮርስ ብዛት ፡ 30 ቪዲዮዎች
👨🏫ኢንስትራክተር ፡ በላይ ፍቃደ እና ናትናኤል ብሩክ💸 የኮርስ ክፍያ ፡ ሙሉ ለሙሉ ነፃ😍
🏅 ኮርስ 4 ፡ ከመሰረታዊ የAI አጠቃቀም እስከ ውስብስብ የAI ማበልፀግያ ትምህርታዊ ኮርስ
⏰የሚወስደው የጊዜ ገደብ ፡ 45 ቀናት🎞 የኮርስ ብዛት ፡ 30 ቪዲዮዎች
👨🏫ኢንስትራክተር ፡ ጄሰን ፒተርስ💸 የኮርስ ክፍያ ፡ 1500 $ETN
ኮርሱ በይፋ እስኪጀመር ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም መስፈንጠሪያ በኩል ግሩፑን በመቀላቀል በቀጣይ ያሉ ሁነቶችን የሚገልፁ ማስታወቂያዎች እስኪለጠፉ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እየጠየቅን ለትምህርቱ የሚያስፈጓችሁን መማሪያ ግብዓት ብቻ በማደራጀት ያለምንም ክፍያ ከዚህ ጥልቅ ከሆነና ዓለም ቀልቧን እየሰጠችው ስላለው ቴክኖሎጂ በነፃ የምንማማር እንደሚሆን ቃላችንን ለመስጠት እንወዳለን።
ከዚህ በፊት ከነበሩን ስህተቶች በመማር ያሁኑን ኮርሳችንን በተቻለ የተሳለጠ ሁሉን አቃፊና በአመዛኙ አብዛኛው ተሳታፊ የሚረካበት ይሆን ዘንድም የትምህርት አካሄዱ በዌብሳይት በተደራጀ የነጥብ አያያዝ የሚታገዝ፤ በቀጣይ ላሉ የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያመቻች፤ ተማሪዎቹ በትክክለኛው መንገድ እውቀትን ስለማግኘታቸው እርግጠኛ ለመሆንም በየምእራፉ በሚዘጋጁ ጥያቄ እና መልሶች እንዲሁም ኦንላይን ፈተናዎች የታገዘ የሚሆን ይሆናል። ይህንንም በማድረጉ ሂደት ግሩፑን ከተቀላቀላችሁ በኋላ በቀጣይ በሚለጠፉ ማስታወቂያዎች አማካኝነት በሚቀርብላችሁ የምዝገባ ሂደት አጋዥ የኦረንቴሽን ቪዲዮ አማካኝነትም በዌብሳይቱ ላይ ምዝገባችሁን በማድረግ ትምህርቱን የምንጀምር ይሆናል።
በቀጣይ የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች እንዳያመልጧችሁ ግሩፑን Pin ማድረጋችሁን አትዘንጉ። የመጀመሪያ የኦረንቴሽን ቪዲዮ እሁድ ምሽት የሚለቀቅና ትምህርቱም በይፋ ሰኞ June 2, 2025 ዓም የሚጀምር ይሆናል።
@cryptotalk_et
@et_apps
@etnetsacoin
Powered By: ETN ECOSYSTEM.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7❤🔥1🔥1
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
💎 TELEGRAM PREMiUM 💎
12 MONTH SUBSCRIPTION 💳
6 MONTH SUBSCRIPTION 💳
3 MONTH SUBSCRIPTION 💳
†PERSON† 💶 MAVEN 𖣘
CONTACT
@MAVEN_BOT_SELLER
0951105061
12 MONTH SUBSCRIPTION 💳
4300 ETB
6 MONTH SUBSCRIPTION 💳
3300 ETB
3 MONTH SUBSCRIPTION 💳
2200ETB
†PERSON† 💶 MAVEN 𖣘
CONTACT
@MAVEN_BOT_SELLER
0951105061
🔥5😁1