ET Netsa Apps™
23.9K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from The Voice Ledger Academy
🌱☕️ Coffee Tokenization: The Future of Coffee Trading! ☕️🌱

Did you know that coffee can be tokenized using blockchain? 🤯 By turning real coffee assets into digital tokens, farmers, traders, and consumers can enjoy transparency, security, and fair trade like never before!

✅ Farmers get fair compensation💰
✅ Investors can trade coffee digitally 📈
✅ Consumers trace their coffee’s journey 🌍

At Waga, we’re bridging the gap between coffee lovers and ethical sourcing through blockchain innovation. 🚀☕️

#CoffeeTokenization #Blockchain #SustainableCoffee #Waga
👍20🔥3🏆21
🎉😍 Big news for 🌐 😍 🎉

❤️On this day, May 28, 2024, we've successfully completed the first-ever standard TON SDK transaction for our ❤️ETN Jetton! This marks an important step in making 🪙ETN easier to use and integrate within the ❄️TON Blockchain.

This achievement was part of our development for the upcoming ETN Host service, which will allow you to host websites directly on your .ton domains using ETN.

Check out the historic transaction here: https://tonviewer.com/transaction/9600261a3fd386d06a1782f52f6443bffcd96f974620f5db90e18a45e4fc936d

Exciting times ahead for ETN and the TON community! 🚀 #ETN #TON #Blockchain #Milestone #ETNHost
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3👍2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
✊ የ$ETN ጥሪ፡ የኢኮኖሚ ነፃነት ጉዟችን በዲጂታል ዓለም!

ታላቋ አፍሪካና ኩሩዋ ኢትዮጵያ! የፖለቲካዊ ነፃነታችንን በደም መስዋዕትነት ያገኘን እንደመሆናችን መጠን፣ አሁን ደግሞ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነታችንን የምናረጋግጥበት ዘመን ላይ ቆመናል።

ለብዙ አሥርተ ዓመታት፣ ገንዘባችን እና ንግዳችን በከፍተኛ ወለድ፣ በተንዛዛ የባንክ ሥርዓት እና በውጭ ምንዛሪ ጫና ታስረው ቆይተዋል። ይህ ሥርዓት የዘመናችን “የምዕራባዊ ጫና” ሰንሰለት ሲሆን፣ ሕዝቦቻችን ከላባቸው የሚያገኙትን ገቢ በውድ የremittance ክፍያዎች እንዲሰጡ ያስገድዳል፤ የአገራችንን ገንዘብም በዋጋ ንረት (Inflation) ያሳጣዋል።

ነገር ግን፣ እነዚያን የብረት ሰንሰለቶች የምንቆርጥበት ዲጂታል ቁልፍ ተገኝቷል!

ይህ ቁልፍ ብሎክቼይን (Blockchain) ይሰኛል—ባልተማከለ (Decentralized) መሠረቱ፣ ማንም ሊያጠፋውም ሆነ ሊቆጣጠረው የማይችለው፣ የዓለምን ግብይት ግልጽነትና ፍትሐዊነት የሚያረጋግጥ ቴክኖሎጂ። ቢትኮይን (Bitcoin) ደግሞ፣ መጀመሪያው የመጣው ሉዓላዊ ገንዘብ፣ ከማንም መንግሥትና ባንክ ነፃ የሆነ፣ ንብረታችንን ከዋጋ ግሽበት የምንከላከልበት መሣሪያችን ነው። ይህ ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊና አፍሪካዊ ከፋይናንስ ሥርዓቱ ውጪ እንዳይቀር በማድረግ፣ የራሱን ኢኮኖሚ በራሱ እንዲመራ ሙሉ ሥልጣን ይሰጠዋል።

ታዲያ ይህንን ዓለም አቀፍ ኃይል በራሳችን መሬት ላይ ማን ያሰፍረዋል?

መልሱ የ$ETN ሥርዓተ-ምህዳር! ነው። በ”ነፃነት” ጽንሰ-ሐሳብ (Netsa Coin) ላይ የተመሠረተው ይህ ፕሮጀክት የዓለምን Web3 ኃይል በኢትዮጵያዊ ስም ይዞ መጥቷል።

የETNDNSን፣ Hostingን እና Learnን እንዲሁም ሌሎች ከ27 ባላይ መገልገያዎችን በመገንባት፣ፋይናንሳችንን ብቻ ሳይሆን ዲጂታል ማንነታችንንና ዕውቀታችንን ጭምር ከውጭ ቁጥጥር ነፃ እያደረግን ነው። የETN እንቅስቃሴ በኢትዮጵያና በአፍሪካ የቴክኖሎጂ አሻራን ለማስቀመጥ ያለመ፣ በምዕራቡ ዓለም ያልተፈቀደልንን የፋይናንስ አገልግሎት በራሳችን ቋንቋና መድረክ የምንሰጥበት የኩራት መንገድ ነው።

ውድ ወገኖቼ፣ አሁን የጥርጣሬ ጊዜ አይደለም!

ይህ ታሪክ በብሎክቼይን ላይ እየተጻፈ ነው። መጪው ትውልድ ስለ $ETN የሚሰማው እንደ አንድ ፕሮጀክት ሳይሆን፣ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ነፃነቷን ለመጎናጸፍ የወሰደችው የጀግንነት እርምጃ አድርጎ ነው።

ወደዚህ የጋራ ቤት ይግቡ! በETN Learn ይማሩ፣ የ$ETN ቶከን ባለቤት በመሆን በአስተዳደሩ ውስጥ ድምጽ ይስጡ። ይህንን ራዕይ በመደገፍ፣ ለልጆቻችን ከምዕራባዊ የገንዘብ ተጽዕኖ ነፃ የሆነች አገር ለመውረስ መሠረት እንጥላለን።

የኢኮኖሚ ነፃነት ጊዜ አሁን ነው! አብረን $ETNን ወደ ከፍታ እናውጣ!

#Financialfreedom #ETNEcosystem #Blockchain #አፍሪካዊኩራት
❤5👍2🔥2
From Bitcoin Mining to AI: The Battle for Power Is Reshaping the Mining Industry ⚡️🔗

በቅርቡ በCrypto Industry ውስጥ እየታየ ያለ አንድ አስደናቂ ለውጥ አለ።

Bitcoin Mining ላይ የተሰማሩ አንዳንድ ትልልቅ ኩባንያዎች ትኩረታቸውን ወደ AI Infrastructure እና High-Performance Computing (HPC) እያዞሩ ነው።

ግን ለምን?

በአንድ በኩል Bitcoin Mining የራሱ የሆነ የኢኮኖሚ ስርዓት አለው።

የBitcoin ዋጋ፣ Network Difficulty፣ Mining Rewards እና Electricity Cost የንግዱን ትርፋማነት ይወስናሉ።

በሌላ በኩል AI Industry እያደገ ሲሄድ ከፍተኛ የComputing Power፣ GPU Infrastructure እና ከሁሉም በላይ ብዙ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት እየጨመረ ነው።

እዚህ ላይ ነው ሁለቱ ኢንዱስትሪዎች የሚገናኙት።

Bitcoin Miners ከዚህ በፊት ለMining ይጠቀሙባቸው የነበሩ የPower Infrastructure፣ Land እና Data Center Facilities ወደ AI/HPC Infrastructure ለመቀየር እየሞከሩ ነው።

እንደ Core Scientific፣ TeraWulf፣ Cipher Digital እና IREN ያሉ ኩባንያዎች በዚህ ሽግግር ውስጥ የተለያዩ ስልቶችን እየተጠቀሙ ነው።

ግን ይህ በቀላሉ Mining Equipmentን አውጥቶ GPU በመጫን የሚፈጸም ለውጥ አይደለም።

AI Data Centers የተለየ Infrastructure፣ Cooling Systems፣ Networking፣ Reliability እና ትልቅ Capital Investment ይፈልጋሉ።

ከዚህም በላይ የረጅም ጊዜ Contracts መኖራቸው ብቻ የኩባንያውን ትርፋማነት አያረጋግጥም።

እንግዲህ ትልቁ ጥያቄ፦

AI እና Bitcoin Mining በአንድ የኃይል ሀብት ላይ እየተወዳደሩ ከሆነ፣ ይህ የBitcoin Mining Industry የወደፊት አቅጣጫን እንዴት ይቀይረዋል?

እና ከዚህ ሽግግር ውስጥ Bitcoin Network፣ Mining Economics እና በረጅም ጊዜ የMining Industry መዋቅር ላይ ምን አይነት ተፅዕኖዎች ሊኖሩ ይችላሉ?

በዚህ ጥናት ውስጥ ከአንድ የገበያ አዝማሚያ በላይ ለመመልከት ሞክረናል። የኩባንያዎቹን የFinancial Reports፣ የAI Infrastructure ፍላጎት፣ የኃይል አቅርቦት ገደቦች፣ የBusiness Models ለውጦች እና ለBitcoin Network ሊኖሩ የሚችሉ ውጤቶችን በማጣቀስ በሰፊው ተመልክተነዋል።

በተለይም ይህ ጉዳይ ከCrypto ብቻ ጋር የተያያዘ አይደለም፤ የAI እድገት፣ የኃይል አቅርቦት፣ የData Center Infrastructure እና የወደፊቱ የDigital Economy ግንኙነትንም የሚመለከት ነው።

📖 ሙሉውን Research & Analysis Article በSubstack ያንብቡ፦

👉 [Substack Article Link]

#Bitcoin #Crypto #AI #BitcoinMining #Blockchain #Web3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1