This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️4CAST.WIN SEASON 1: GOLD & WILD AIRDROP⚡️
Get in on the ACTION! Complete tasks, earn GOLD, and grab HUGE rewards by season's end! 🚀
👉 Start NOW ➡️ 4cast.win
Every move counts—play games, complete tasks, and invite friends to stack your GOLD! Trade GOLD for 4CAST TOKENS and unlock epic prizes.
💰 Why Go for GOLD?
🪂 Qualify for the 4CAST Airdrop
🏆 Win $SOL from platform fees in Daily Lotteries
🤑 More GOLD = Bigger Rewards & 4CAST TOKENS
Don't wait! Stack your GOLD NOW!
#4CAST #Solana #Crypto #Airdrop #GameFi #DeFi #SOL

👍2
💸Recruiting global Internet workers💸
🚀#Crypto work time 5-20 minutes, easily earn 50-3000 USDT a day. #TRX / USDT
Click to apply for a job, new users register to receive 3 USDT free trial money
👉Contact Telegram:customer service
🚀#Crypto work time 5-20 minutes, easily earn 50-3000 USDT a day. #TRX / USDT
Click to apply for a job, new users register to receive 3 USDT free trial money
👉Contact Telegram:customer service
👍5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ልዕለ ሀያሏ አሜሪካ 🇺🇸 #ቢትኮይን እየገዛች ነው። አባት አገር ሩሲያም🇷🇺 እንደዚሁ። ታላቋ #ቻይናም🇨🇳 ቢትኮይንን ማተም(mine ማድረግ) በህግ ከልክላ በጉያዋ ግን ብዙ ቢትኮይኖችን በየዕለቱ እየወሸቀች ትገኛለች። አረብ ኤምሬትሶቹ🇦🇪 ቢትኮይንን ከማከማቸት አልፈው ሁሉንም መንግሳታዊም ሆነ ግላዊ እንቅስቃሴያቸውን ብሎክቼይን ላይ ለመመስረት ደፋ ቀና ማለት ከጀመሩ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በሉላ ዳ ሲልቫ የምትመራው የደቡብ አሜሪካዋ ብራዚልም🇧🇷 ቢትኮይንን ከመሸመት አልፋ በእለት ከእለት የግብይት እንቅስቃሴዎቿ ስለመጠቀም ማሰብ ከጀመረች ውሎ አድሯል። ከታላላቅ ኢኮኖሚዎች ጨምርልን ካላችሁኝ ካናዳን 🇨🇦 ሌላ ማሳያ አድርገን ማንሳት እንችላለን - በገፍ እየገዛችው ነውና። ሌላውን ትታችሁት ከአንድ የኢትዮጵያ ክልል ስፋት የዘለለ የሌላት ኤልሳልቫዶር 🇸🇻 የጋንግ መናሀሪያነቷ ቀርቶ የቢትኮይን ማዕከል ከሆነች ህዝቦቿም በቢትኮይን መገበያየት ከጀመሩ እነሆ ሁለተኛ አመታችንን ይዘናል።
ይሄንን ሁሉ ሁነት እየተመለከትን አሁንም ግን አንዳንድ የእውቀት ማነስ syndrom የሚያጠቃችሁ ኢትዮጵያዊ ወዳጆቼ በውስጥም በውጪም ቢትኮይን ስካም ነው ብላችሁ ስትገግሙ 'ጢቆ ጢቆ' ህሊናና የእውቀት እይታን እንኳን ጠብ አላረገባችሁም ነው ወይስ አውቃችሁ እየገገማችሁ ይሆን?!🤔
ብራዳ . . . ወደድንም ጠላንም #Bitcoin and #Crypto as a whole are here to stay in one or another way. ✌️
💚💛❤️

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍22❤13
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
#Repost
💭 የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር
ብራዳ: ምናልባት ምናልባት ለዚህ የፋይናንስ ጡዘታዊ ዓለም አዲስ ከሆንክ የዛሬው የማለዳ ጭዌዬ ላንተ ነው።
🔖 ብዙዎች የሀብት ማካበቻ ቁልፉ: በአንድ ለሊት ማማውን መርገጫ ክንፉ: በአንድ ሳምንት የላምበርጊኒ መሪ መጨበጫ መዳፉ እንደሆነ በየሶሻል ሚዲያው የሚስሉልህ የትሬዲንግም ሆነ የዲጂታል ፋይናንስ ዓለም ከሚታሰበው ሁሉ በላይ ግልባጭ ተቃራኒ መንታው ነው።
📌 ይህን ስልህ በትሬዲንግ ወይም በክሪፕቶው ዓለም ብር አይሰራም ፈፅሞ ልልህ አይለደም። እዚህ ጋር ብነግርህ ላታምነኝ የምትችለውን መጠን በዓለም ዳርቻ ሁሉ በዚች ሰዓት በዚች ደቂቃ በዚህ መስክ ብዙ ሰዎች ብዙ ሚሊየኖችን እየሰሩ ነው።
📣 ይልቅስ የአንተን ሰዋዊ ተፍጥሮ ስስ ጎን በመጠቀም በዚች ጡዘቷ በበዛበት ዓለም አቋራጭ ጎዳናውን የሚያሳይ ቁልፍ አለን በሚል ከአመንክዮ በራቀ ተልካሻ መሸወጃ እሳቤ በ3 ቀን ሸሚዝህን ብቻ አይደለም ህይወትህንም ቀይር የሚሉህ 'አዋቂ' ነን ባዮች ካንተ በሚቀበሏት ጨላ የራሳቸውን የተቆላለፈ ህይወት ሊከፍቱበት እንደሆነ እውቅ። ያንተን የሲግናልና የኮርስ ርዝራዥ 50 እና 100 ዶላር ለመለቃቀም ሲሉ ትርፋቱን ከመጠን በላይ አግዝፈው ሊያሾፉህ የሚጥሩትን 'ማዳመጫዬ ጥጥ ነው!' በሚለው የ90s ብሂል እለፋቸው።
⚠️ እናማ አውቀህም ንቃ። ነቅተህም ተማር። ተምረህም ራስህን ለውጥ። ተለውጠህም ላይህፍህን ቀውጥ።
ብሮስኪ እና ምን ልልህ መሠለህ?! . . በዚህ የኪስ ተኩላ በሞላበት መስክ አሰፍስፈው ሊበሉህ ከሚጠባበቁ ጥርሶች ለማምለጥ መጀመሪያ ራስህን በእውቀት: በዲሲፒሊንና በስነልቦና መገንባትህን አረጋግጥ። ራስህ ላይ ስራ: ስለምትገባበት መስክ አጥና። ስትገባ ምንጭ የመሰለህ ዘርፍ ውቅያኖስ ሆኖ እንዳያሰጥምህ ስጋ . . . ይኸው ነው።
ፏ ብልጭ ያለችዋን ጁም'ዓ በያላችሁበት።
💚💛❤️
#bitcoin #crypto #forex #signal #scam #pyschology
ብራዳ: ምናልባት ምናልባት ለዚህ የፋይናንስ ጡዘታዊ ዓለም አዲስ ከሆንክ የዛሬው የማለዳ ጭዌዬ ላንተ ነው።
ብሮስኪ እና ምን ልልህ መሠለህ?! . . በዚህ የኪስ ተኩላ በሞላበት መስክ አሰፍስፈው ሊበሉህ ከሚጠባበቁ ጥርሶች ለማምለጥ መጀመሪያ ራስህን በእውቀት: በዲሲፒሊንና በስነልቦና መገንባትህን አረጋግጥ። ራስህ ላይ ስራ: ስለምትገባበት መስክ አጥና። ስትገባ ምንጭ የመሰለህ ዘርፍ ውቅያኖስ ሆኖ እንዳያሰጥምህ ስጋ . . . ይኸው ነው።
ፏ ብልጭ ያለችዋን ጁም'ዓ በያላችሁበት።
💚💛❤️
#bitcoin #crypto #forex #signal #scam #pyschology
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21👍8🔥2🎉2
Transparency is key in the ETN Ecosystem, and we’re sharing the latest circulation details.
🔒 Out of Circulation (3,839,862 $ETN)
1️⃣ Airdrop/Presale Wallet – 2,000,000 $ETN
- Reserved for future airdrops and presale distributions.
2️⃣ Dev Fund – 1,000,000 $ETN
- Supports ongoing development and ecosystem growth and a startup allocation for the ETN Foundation.
3️⃣ JVault Staking Reserve – 414,272 $ETN
- Locked by holders. Staking pool offers rewards and liquidity incentives.
4️⃣ ETN-Eco Treasury – 204,590 $ETN
- Managed by the ETN Dev Team for buybacks and stabilization as well as ecosystem initiatives.
5️⃣ ETN Learn Wallet – 10,000 $ETN
- Funds the ETN Learn platform for Web3 education.
6️⃣ STON.fi Reserve – 211,000 $ETN
- Set aside for liquidity and decentralized trading reserves
.
✅ Circulating Supply (1,160,138 $ETN)
This is the amount actively traded, staked, and used within the ETN Ecosystem.
The ETN Ecosystem is structured for long-term growth, with a strategic reserve ensuring stability and sustainability.
#ETN #Crypto #Web3 #ETNEcosystem #Transparency
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #FED #ፈንዳመንታል_አናሊስስ #INVESTING #CRYPTO
🔖 የማይክሮ-ኢንቨስትመንት ድብቅ ኃይል በክሪፕቶው ዓለም፡ የአዲስ ዘመን የሀብት ማማ መገንቢያ ወይስ የየዋሆች ህልም?
❓ ትንንሽ ቁጠባዎች ሰው ወደሚያደርጉን የክሪፕቶ መጠኖች ይቀየሩ ይሆን?
https://etnetsa.substack.com/p/557
https://etnetsa.substack.com/p/557
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Substack
የማይክሮ-ኢንቨስትመንት ድብቅ ኃይል በክሪፕቶው ዓለም፡ የአዲስ ዘመን የሀብት ማማ መገንቢያ ወይስ የየዋሆች ህልም?
መግቢያ፡ "ትልቅ ዓሣን በትልቅ መረብ!" - ይህ ብሂል ለክሪፕቶ ኢንቨስትመንትም ይሰራ ይሆን?
❤3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #FED #ፈንዳመንታል_አናሊስስ #FOREX #CRYPTO
🔖 የትላንትናው የጀሮሜ ፖዌል ንግግርና አንድምታው ለክሪፕቶ ገበያ፡ አልትኮይን ሲዝኑን ለትንሽ ጊዜያት ያራዘመው ውሳኔ
🖥 ጥልቅ ትንታኔና የብልህ ኢንቨስተር እና ትሬደሮች ቀጣይ አካሄድ
🔗 https://etnetsa.substack.com/p/ef9
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Substack
የትላንትናው የጀሮሜ ፖዌል ንግግርና አንድምታው ለክሪፕቶ ገበያ፡ አልትኮይን ሲዝኑን ለትንሽ ጊዜያት ያራዘመው ውሳኔ
ጥልቅ ትንታኔና የብልህ ኢንቨስተር እና ትሬደሮች ቀጣይ አካሄድ
❤4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #FED #ፈንዳመንታል_አናሊስስ #FOREX #CRYPTO
ከህልም ዓለም የሀብት ማጋበሶች እስከ ቅዠታዊ ውድቀቶች፡ ታሪካዊ የክሪፕቶ ከረንሲ ስካም ታሪኮች - ክፍል አንድ
"በአንድ ጀንበር ሚሊየነር መሆን!"፣ "ገንዘቦን በአስር እና በመቶ እጥፍ ማሳደግ!"፣ "የፋይናንስ ነጻነትን በዲጂታል ወርቅ ማግኘት!" እነዚህ ቃላት የክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ዓለም መግቢያ በሮች ላይ የተጻፉ መፈክሮች ይመስላሉ። ቢትኮይን (Bitcoin) እና መሰል ዲጂታል ገንዘቦች የፈጠሩት አዲስ የኢኮኖሚ ማዕበል፣ ብዙዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ የሀብት ማማ ላይ ሲያወጣ፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ደግሞ ከተስፋ ሰማይ ወደ ተስፋ መቁረጥ ገደል ከቷል።
ይህ ዓለም ልክ እንደ ጥቅጥቅ ግን ደግሞ ውብ እንደሆነ ጫካ ነው፤ በውስጡ ብዙ ውድ ሀብቶችና ፍራፍሬዎች ቢኖሩትም፣ በየቁጥቋጦው ሥር ግን አደገኛ አውሬዎችና ስውር ወጥመዶች ተደብቀው ይጠብቃሉ። ዛሬ፣ በዚህ ጫካ ውስጥ ተደብቀው የሚገኙትን እና በታሪክ ትልቅ ወድቀትን ያስከተሉትን አደገኛ "አውሬዎች" ወይም የማጭበርበሪያ ዘዴዎችን እናጋልጣለን። ይህ ጽሑፍ ዝርዝር ብቻ ሳይሆን፣ እያንዳንዱ ማጭበርበር እንደ አንድ አስተማሪ ታሪክ የሚተረክበት፣ ከስህተቶች የምንማርበት እና ወደፊት ራሳችንን ከእንደዚህ አይነት ጥፋቶች የምንከላከልበት የጥበብ ጋሻ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። እባክዎን ጊዜ ወስደው በጥሞና ያንብቡት፤ ምክንያቱም እዚህ ላይ ያለው መረጃ የልፋትዎን ገንዘብ ከዘራፊዎች ሊታደግ ይችላልና።
https://etnetsa.substack.com/p/df7

በክሪፕቶከረንሲ ታሪክ የታዩ ታላላቅ የሽንገላ ታሪኮች እና ራስን የመጠበቂያ መንገዶች
❤8
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Crypto #Bitcoin #Insight
‼️ Meanwhile... many still didn't see the longer projection on💸 Bitcoin's future probabilistic path.
✏️ ይህንን ሁነት ቴክኒካል፤ ፈንዳመንታልም ሆኑ ሴንቲመንታል ጥናቶች በሙሉ የሚደግፉት ሆነው እናገኛቸዋለን።
🎉 Joining ኮርማ™ Signals📈 will begin soon. Stay Tuned for More.
⚠️ Mandatory Task : Signing Up through our community owned ByBit Exchange refferal link. [ገቢው መልሶ በኮሚዩኒቲው ውስጥ ላሉ መነሻ ካፒታል ለሌላቸው ነገር ግን ትጉህ ለሆኑ አባላት እንደስጦታ የሚበረከት እና ለተለያዩ ኮሚዩኒቲውንና የETN ኤኮሲስተምን ለሚያግዙ ተግባራት የሚውል ይሆናል። ]
🔗 Official Partners with ByBit : https://partner.bybit.com/b/132421
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2❤7🔥2
#Tech_News #Decentralization #Crypto #Jack_Dorsey
#ቢትቻት (#BitChat) ተብሎ የሚጠራው ይህ አዲስ መተግበሪያ፣ በአሁኑ ወቅት በሙከራ ላይ ሲሆን በአፕል (Apple) ቴስትፍላይት (TestFlight) በኩልም ተደራሽ ሆኗል። ቢትቻት ተጠቃሚዎች ያለምንም ኢንተርኔት ወይም የበይነመረብ ግንኙነት መልዕክት እንዲለዋወጡ የሚያስችል ያልተማከለ እና በአቻ ለአቻ (peer-to-peer) ቴክኖሎጂ ላይ ተመስርቶ የሚሰራ መተግበሪያ ነው። ዋና አላማውም ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ግላዊነትን የጠበቀ እና ከሳንሱር ነፃ የሆነ ግንኙነትን ማስቻል ነው።
መተግበሪያው ሙሉ በሙሉ የሚሰራው ያለ በይነመረብ፣ ያለ ሴሉላር ኢንተርኔት አገልግሎት አልፎ ተርፎም ሲም ካርድ ሳያስፈልገው በብሉቱዝ ሜሽ ኔትዎርክ (Bluetooth mesh network) አማካኝነት ብቻ ነው።
የቢትቻት (BitChat) ቁልፍ ገጽታዎች፦
ኦፍላይን ግንኙነት፦ ሙሉ በሙሉ በብሉቱዝ የሚሰራ በመሆኑ በይነመረብ አያስፈልገውም።
ያልተማከለ አሰራር፦ የተጠቃሚዎችን መረጃ የሚያከማች ወይም የሚያነብ ማዕከላዊ ሰርቨር የለውም፤ ይህም ግላዊነትን ያረጋግጣል።
ስም- አልባነት፦ ለመመዝገብ ኢሜይል፣ ስልክ ቁጥር ወይም አካውንት መክፈት አያስፈልግም።
ሙሉ ምስጠራ (End-to-End Encryption)፦ ሁሉም መልዕክቶች በከርቭ25519 (Curve25519) እና ኤኢኤስ-ጂሲኤም (AES-GCM) የደህንነት ደረጃዎች የተመሰጠሩ ናቸው።
የተራዘመ የክልል ሽፋን፦ መተግበሪያው በአቅራቢያ ያሉ ሌሎች መሳሪያዎችን እንደ ማስተላለፊያ በመጠቀም የመልዕክት መላኪያ ርቀቱን እስከ 300 ሜትር እና ከዚያ በላይ ያራዝማል።
ዓለም እና የሰው ልጆች በተለይ በግሎባላይዜሽን ሰበብ የተከፈተባቸውን የመረጃ ደህንነት ስጋት እና የፋይናንስ ነፃነት ከመቼውም ጊዜ በላይ እየተዋጉ ያሉበትን ሁነት እየተመለከትን ነው። ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ: ጊዜ ከፈጣሪ ቀጥሎ መልሱን ሰጪው አካል የሚሆን ይሆናል።
😍 ETN-DAILY
🔖 ቢሊየነሩ ጃክ ዶርሲ አዲስ ያልተማከለ የብሉቱዝ መልዕክት መተግበሪያ ይፋ አደረገ።

👍6❤5
Forwarded from ETN-DAILY™
#Crypto_News #Thether #USDT
🔖 የዓለማችን ትልቁ የስታብልኮይን አውጪ የሆነው ቴተር (USDT/Tether)፣ በፋይናንስ አገልግሎቶቿ በምትታወቀው አገረ - ስዊዘርላንድ: ከፍተኛ መጠን ያለው የግል የወርቅ ማከማቻ በድብቅ መያዙ ታውቋል፤ ይህም የወርቅ መጠን ወደ 80 ቶን የሚጠጋ እንደሆነ ተዘግቧል።
📌 ይህ እርምጃ ቴተርን ከተለመዱት ባንኮች እና የመንግስት አካላት ውጭ ከሚገኙ ትልልቅ የወርቅ ባለቤቶች ተርታ ያስቀምጣል።
🎙 እንደ ቴተር ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓኦሎ አርዶይኖ ገለጻ፣ ይህ ያልተገለጸው ማከማቻ “በዓለም ላይ እጅግ አስተማማኝ ማከማቻ” ነው ተብሎለታል። 80 ቶን ወርቅ ወደ 8 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የዋጋ ግምት ያለው ሲሆን፣ የቴተርን 159 ቢሊዮን ዶላር የUSDT ስታብልኮይን ከሚደግፉት የመጠባበቂያ ንብረቶች አንዱ ነው። ወርቅ በአሁኑ ወቅት ከቴተር መጠባበቂያዎች ውስጥ 5% ያህሉን ድርሻ የሚይዝ ሲሆን፣ ሌሎቹ መጠባበቂያዎች የግምጃ ቤት ሰነዶችን (Treasuries) እና ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ ተመጣጣኝ ንብረቶችን ያካተቱ ናቸው።
⁉️ ይህ ዕድገት በአሜሪካ እና በአውሮፓ ህብረት ውስጥ አዲስ የስታብልኮይን ደንቦች እየወጡ ባሉበት ወቅት የመጣ እንደመሆኑ፣ በአዲስ መልክ የሚወጡት ህጎች በወርቅ የተደገፉ መጠባበቂያዎችን ሊከለክል ይችላል የሚል ስጋትንም ለኩባንያው ይዘው መምጣታቸው ታውቋል። ቲተር ለእንደነዚህ ላሉት መሠል ደንቦች ተገዢነት ለማስፈን ከፈለገ የወርቅ ክምችቱን እንዲሸጥ ሊያስገድዱት የሚችሉበት እድል የሚኖር ይሆናል።
🖥 ቴተር ከቀጥታ የወርቅ ይዞታዎቹ ባሻገር፣ በዛው በስዊዘርላንድ አገር ሰዎች ለሚያመጧቸው አካላዊ የወርቅ መጠኖች ተለዋጭ የሚሆን በራሱ በወርቅ የተደገፈ XAUT የተሰኘ ቶክንን ማተም ከጀመረ ሰነባብቷል። የወርቅ ዋጋ በዚህ ዓመት 25% በመጨመሩ እና የብሪክስ ማዕከላዊ ባንኮች በከፍተኛ ሁኔታ ወርቅ እየገዙ በመሆናቸው፣ አርዶይኖ ወርቅ በቅርቡ ከዩኤስ ዶላር የበለጠ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ሊያቀርብ እንደሚችል ይጠቁማል።
🟢 ይህ ትልቅ የወርቅ ክምችትን የመመስረት እንቅስቃሴ በቴተር ባለቤትነት የሚተዳደሩ ንብረቶችን የማብዛት እና ምንዛሪ መለዋወጥን ለመከላከል ያለውን ስትራቴጂ የሚያጎላ ሲሆን፣ የስታብልኮይንን ተለዋዋጭ የቁጥጥር ገጽታንም ለመቋቋም ያለውን ጥረት ያሳያል።
🔍 ለእለታዊ የፎሬክስ: ክሪፕቶከረንሲ: ብሎክቼይን እና ቴክኖሎጂ ነክ ዜናዎች ቻናላችንን @etn_daily ይቀላቀሉ ዘንድ ጋብዘንዎታል።
😍 ETN-DAILY™
📣 ቲተር[$USDT] በስዊዘርላንድ ግዙፍ የግል የወርቅ ክምችቱ 80 ቶን መድረሱ ተሰምቷል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
Forwarded from ETN-DAILY™
በፋይናንስ ዓለም ውስጥ ታሪክ ተሰርቷል!
የአሜሪካው ማዕከላዊ ባንክ (Federal Reserve) እና ሌሎች የገንዘብ ተቆጣጣሪ ተቋማት (OCC እና FDIC)፣ ባንኮች የደንበኞቻቸውን ቢትኮይን እና ሌሎች ዲጂታል ሀብቶችን እንዲይዙ የሚያስችል ታሪካዊ መመሪያ አውጥተዋል። ይህ ማለት ባህላዊው የባንክ ስርዓት ለክሪፕቶ በሩን በይፋ ከፍቷል ማለት ነው።
ይህ ዜና የአሜሪካን የባንክ ስርዓት ብቻ ሳይሆን፣ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራትም ትልቅ አንድምታ አለው።
#Bitcoin #Crypto #Ethiopia #Banking #FederalReserve #NBE #AmharicCrypto #ቢትኮይን #ክሪፕቶ #ኢትዮጵያ #ባንክ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🕊2🔥1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#KORMA_TIPS #EDUCATION #CRYPTO
🏔 የክሪፕቶ አለም ሚስጥራዊው አይስበርግ[የበረዶ ግግር]
🔖 የክሪፕቶ አለም እንደ በረዶ ተራራ (iceberg) ነው። ለአብዛኛው ተጠቃሚ የሚታየው ከውሀው በላይ ያለው ትንሽ ክፍል ብቻ ነው። ለብዙሀኖቻችን አብዛኛው እና በጣም ወሳኙ ክፍሉ ግን ከውሃው በታች ተደብቋል። ይህ ምስል የክሪፕቶን አለም በሁለት ከፍሎ ያሳየናል፦ ከወገቡ በላይ ያለውና ከምድር በላይ የሚታየን ክፍል (ከውሃ በላይ) እና የተደበቀው ክፍል (ከውሃ በታች)።
🟢 ከውሃ በላይ ያለው ክፍል (የሚታየው) 👁
✔️ ይህ ክፍል አብዛኛው ሰው የሚያውቀው እና የሚጠቀምበት የክሪፕቶ ገጽታ ነው።
💸 ቢትኮይን (Bitcoin) ₿: የክሪፕቶ አለምን የፈጠረው የመጀመሪያው ዲጂታል ገንዘብ ነው። ልክ የዚህ የበረዶ ተራራ ጫፍ ላይ እንዳለ ባንዲራ ሁሉ፣ ቢትኮይን የክሪፕቶን አለም የሚመራ እና የሚታወቅ ምልክት ነው።
💰 አልትኮይኖች (Altcoins) 💠: ከቢትኮይን ውጪ ያሉ ሌሎች ክሪፕቶ ገንዘቦች በሙሉ Altcoins ይባላሉ። እነዚህም እንደ ኤቴሪየም (Ethereum)፣ ካርዳኖ (Cardano) እና ዶጅኮይን (Dogecoin) ያሉትን ያጠቃልላል። የየራሳቸው ዓላማና ጥቅም አላቸው።
💱 📈 🔥 ✖️ 💰 📈 📈 💰 🤑 💰 💰 🦁 📈 📈 🥞 🦊 💰 👛 👛 ኤክስቼንጆች (Exchanges) 💱: እነዚህ በባህላዊው ገበያ ውስጥ ካሉት ባንኮች ወይም የአክሲዮን ልውውጥ መስሪያ ቤቶች ጋር ይመሳሰላሉ። ሰዎች ክሪፕቶን የሚገዙበት፣ የሚሸጡበት ወይም ወደ ሌላ ገንዘብ የሚቀይሩበት ዲጂታል ገበያዎች ናቸው።
™️ ዲፋይ (DeFi) 🏦: Decentralized Finance ማለት ነው። የፋይናንስ አገልግሎቶች ያለባንኮችና ተቋማት በቀጥታ የሚሰሩበት ስርዓት ነው። ለምሳሌ ያለባንክ ብድር መውሰድ ወይም ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል።
🟢 ከውሃ በታች ያለው ክፍል (የተደበቀው) 🌊
✔️ ይህ ክፍል የክሪፕቶ ስር መሰረት ሲሆን፣ ነገሩ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ ወሳኝ ነው።
🔗 ብሎክቼይን ቴክኖሎጂ (Blockchain Technology) 🔗: ይህ የክሪፕቶ ልብ ነው። ሁሉም ግብይቶች የሚመዘገቡበት ግልፅ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሂሳብ መዝገብ ነው። አንድ ጊዜ የገባ መረጃ ሊቀየር አይችልም። ልክ የዚህ በረዶ ተራራ መሰረት እንደሆነው ሁሉ የክሪፕቶ አለም ያለሱ ሊኖር አይችልም።
🗂 ዲስትሪቢውትድ ለጀር (Distributed Ledger) : ይህ በኮምፒውተሮች መካከል የሚጋራ የብሎክቼይን ቅጂ ነው። የትኛውም አንድ አካል መረጃውን እንዳይቆጣጠር ወይም እንዳይቀይር ያደርጋል። ልክ በበረዶው ተራራ ውስጥ እንዳሉ በየቦታው የተበተኑ ትናንሽ በረዶዎች የብሎክቼይን ግልፅነትን ያረጋግጣሉ።
📝 ስማርት ኮንትራት (Smart Contract) : እነዚህ በብሎክቼይን ላይ በራስ-ሰር የሚሰሩ ስምምነቶች ናቸው። አስቀድመው የተፃፉ ህጎችን ተከትለው ይሰራሉ። ለምሳሌ፣ የቤት ኪራይ በየወሩ ከእርስዎ አካውንት በራሱ እንዲከፈል ማድረግ ይቻላል።
🖥 ኖድስ (Nodes) : የብሎክቼይን ኔትወርክ ስራ ላይ የሚውለው እነዚህ ኮምፒዩተሮች በሚመሰርቱት መረብ ነው። በዋነኝነት ስራቸውም የግብይቶችን ትክክለኛነት በማረጋገጥ እና መዝገቦችን በመያዝ ብሎክቼይኑ ምዝገባውን በተሳካ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እንዲሰራ ያግዛሉ። የዚህ በረዶ ተራራን ደህንነት የሚያረጋግጡ ጠባቂዎች ናቸው።
⛏️ፕሮፍ ኦፍ ዎርክ (Proof of Work) & 🔐ፕሮፍ ኦፍ ስቴክ (Proof of Stake) : እነዚህ የክሪፕቶ ገንዘብን ለመጠበቅ የሚያገለግሉ ዘዴዎች ናቸው።
🔴 ፕሮፍ ኦፍ ዎርክ ሃይል የሚጠይቅ የሂሳብ ስሌት በመስራት ግብይቶችን ያረጋግጣል። (ልክ ቢትኮይን እንደሚጠቀመው)
🔴 ፕሮፍ ኦፍ ስቴክ ግን የክሪፕቶ ገንዘብ በመያዝ እና በመቆለፍ ግብይቶችን ያረጋግጣል።
ሀሽ (Hash) 🔒: እያንዳንዱን ግብይት የሚለይ ልዩ ኮድ ነው። ልክ የጣት አሻራ እንደሆነ ሁሉ፣ ሀሽም ግብይቶችን የማይለወጡና ግልፅ ያደርጋቸዋል።
Stay Safe. Stay Tuned.
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
KORMA™
🏔 የክሪፕቶ አለም ሚስጥራዊው አይስበርግ[የበረዶ ግግር]
📝 ስማርት ኮንትራት (Smart Contract) : እነዚህ በብሎክቼይን ላይ በራስ-ሰር የሚሰሩ ስምምነቶች ናቸው። አስቀድመው የተፃፉ ህጎችን ተከትለው ይሰራሉ። ለምሳሌ፣ የቤት ኪራይ በየወሩ ከእርስዎ አካውንት በራሱ እንዲከፈል ማድረግ ይቻላል።
⛏️ፕሮፍ ኦፍ ዎርክ (Proof of Work) & 🔐ፕሮፍ ኦፍ ስቴክ (Proof of Stake) : እነዚህ የክሪፕቶ ገንዘብን ለመጠበቅ የሚያገለግሉ ዘዴዎች ናቸው።
ሀሽ (Hash) 🔒: እያንዳንዱን ግብይት የሚለይ ልዩ ኮድ ነው። ልክ የጣት አሻራ እንደሆነ ሁሉ፣ ሀሽም ግብይቶችን የማይለወጡና ግልፅ ያደርጋቸዋል።
✏️ የግርጌ ማስታወሻ፡
የክሪፕቶ አለም ከውጪ እንደሚታየው ቀላል አይደለም። ቀላል ካለመሆን ባለፈም በዚህ ዘርፍ ከአለም እኩል ተወዳድሮ ስኬታማ ለመሆን እና ለራሳችንም የሚጠቅመንን የፋይናንስ ነፃነት ለማረጋገጥ የሚረዳን ጉዳዩን በጥልቀት ስናውቀው እና ስንረዳው እንደመሆኑ በዚህ ሴክተር ውስጥ ለረጅሙ ጊዜ ለመቆየት የምናስብ ከሆነ የማይታየውን ከውሀው በታች ያለ የበረዶውን ግግርም በአእምሮዋችን የእውቀት ማከማቻ ውስጥ ማከማቸት እንዳለብን ልብ ይሏል። እውነት ለመናገር ይህ የዲጂታል አለም ከላይ ከላይ ሲታይ፤ በየሶሻል ሚዲያው በጣም በቀላል መንገድ ከፍ ያለ ረብጣ ገንዘብን መስራት እንደሚያስችል ቢወራለትና ቢለፈፍለትም በጥልቀት ሲመረመር ግን በጣም ውስብስብ እና ትልቅ አለም ነው። ይህን የበረዶ ተራራ በመረዳት፣ ከላይ የሚታየውን ብቻ ሳይሆን ስር ያለውንም ምንነት መረዳት ለረጅሙ ስኬታማ ጉዞዋችሁ መሰረታዊነቱ ሳይታለም የተፈታ ነውና በተቻለ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ብትሆንም የሆኑ የሆኑ እውቀቶች በዚህ የዲጂታል አለም ዙሪያ ትቃርሙ ዘንድ ወንድማዊ ምክሬ ነው።
Stay Safe. Stay Tuned.
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤4👍3
ርዕስ፡ የኢቲኤን የመልዕክት ስርዓት የግል ግንኙነትን በአዲስ መልክ የሚተረጉመው እንዴት ነው
የኢቲኤን ስም-አልባ ቁጥሮቻችን (ETN Anonymous Numbers) የመልዕክት አገልግሎት በምን እንደሚለይ ብዙዎች ጠይቀዋል። ግልጽ እናድርግ፡ እኛ ሌላ የተመሰጠረ የውይይት መተግበሪያ ብቻ አልሰራንም። እኛ የገነባነው ማንነትዎ ንብረትዎ የሆነበት አዲስ የግንኙነት ፕሮቶኮል ነው።
ባህላዊ የመገናኛ ዘዴዎች ሊያቀርቡት የማይችሉትን የደህንነት እና ያልተማከለ ስርዓት እንዴት እንዳስገኘን ከዚህ በታች በዝርዝር ቀርቧል፡
1. ማንነትዎ በቶን (TON) ብሎክቼን ላይ ያለዎት ንብረት ነው
ወደ አንድ የኢቲኤን ቁጥር መልዕክት ሲልኩ፣ ስርዓቱ የተጠቃሚ ስም ከአንድ የኩባንያ ዳታቤዝ ውስጥ አይፈልግም። ይልቁንስ የዚያን ቁጥር ኤንኤፍቲ (NFT) እውነተኛ ባለቤት ለማረጋገጥ የቶን (TON) ብሎክቼንን ይጠይቃል። ብሎክቼኑ ራሱ ያልተማከለ እና ለሁሉም ግልጽ የሆነ የአድራሻ ደብተራችን ነው።
2. ዜሮ-ዕውቀት (Zero-Knowledge) እና በራስ የሚተዳደሩ ሰርቨሮች
የእኛ የጀርባ አገልጋዮች (backend servers) የሚያስተላልፉት የተመሰጠሩ መረጃዎችን ብቻ ነው። ከጫፍ-እስከ-ጫፍ ባለው ምስጠራ (end-to-end encryption) ምክንያት፣ አገልጋዮቻችን ስለ መልዕክትዎ ይዘት ምንም ዓይነት ዕውቀት (zero knowledge) የላቸውም። ከዚህም በላይ፣ ይህ መሠረተ-ልማት በራስ የሚተዳደር (self-hosted) ነው፤ ይህም ማለት የእርስዎን የተመሰጠሩ መልዕክቶች የሚሰበስብ ወይም የሚቆጣጠር ማዕከላዊ ኩባንያ የለም። ይህ እውነተኛ ያልተማከለ ስርዓት ነው።
3. ተለዋዋጭ እና በብሎክቼን ላይ የተመሰረተ ደህንነት
ይህ የኛ ትልቁ ስኬት ነው። ማንኛውንም መልዕክት ከማድረሱ በፊት፣ ስርዓቱ ተቀባዩ አሁንም የኢቲኤን ቁጥር ኤንኤፍቲ (NFT) ባለቤት መሆኑን ለማረጋገጥ ብሎክቼኑን በቀጥታ (real-time) ይፈትሻል። ቁጥርዎን ከሸጡ፣ ወዲያውኑ እና በራስ-ሰር ወደ እርስዎ የሚመጡ መልዕክቶችን የማግኘት መብትዎን ያጣሉ። የመጠቀም መብት ከባለቤትነት ጋር የተሳሰረ ነው፤ ምንም ጥያቄ የለውም።
4. ግንኙነት ከንብረት ጋር የተሳሰረ ነው፤ ከአካውንት ጋር አይደለም
በኢቲኤን ቁጥሮች፣ የእርስዎ ዲጂታል ማንነት እውነተኛ ንብረት ይሆናል። የቁጥርዎን ባለቤትነት ማስተላለፍ ይችላሉ፤ እናም የመገናኛ መስመሩ በሙሉ ደህንነቱ በተጠበቀ እና እንከን በሌለው መንገድ አብሮ ይተላለፋል።
ማጠቃለያ፡
የበለጠ የግል፣ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁጥጥር የሚሰጥዎትን የግንኙነት ስርዓት ለመፍጠር የቶን (TON) ብሎክቼንን ኃይል ተጠቅመናል። የእርስዎ የኢቲኤን ቁጥር ስም ብቻ አይደለም፤ ሉዓላዊ የሆነ ዲጂታል ማንነትዎ ነው።
እየገነባን ያለነው የወደፊት ጊዜ ይህንን ይመስላል። ወደ አብዮቱ እንኳን በደህና መጡ።
#ETN #TON #Web3 #Privacy #Decentralization #NFTUtility #Crypto

❤7❤🔥3🔥2