Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
#Repost
💭 የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር
ብራዳ: ምናልባት ምናልባት ለዚህ የፋይናንስ ጡዘታዊ ዓለም አዲስ ከሆንክ የዛሬው የማለዳ ጭዌዬ ላንተ ነው።
🔖 ብዙዎች የሀብት ማካበቻ ቁልፉ: በአንድ ለሊት ማማውን መርገጫ ክንፉ: በአንድ ሳምንት የላምበርጊኒ መሪ መጨበጫ መዳፉ እንደሆነ በየሶሻል ሚዲያው የሚስሉልህ የትሬዲንግም ሆነ የዲጂታል ፋይናንስ ዓለም ከሚታሰበው ሁሉ በላይ ግልባጭ ተቃራኒ መንታው ነው።
📌 ይህን ስልህ በትሬዲንግ ወይም በክሪፕቶው ዓለም ብር አይሰራም ፈፅሞ ልልህ አይለደም። እዚህ ጋር ብነግርህ ላታምነኝ የምትችለውን መጠን በዓለም ዳርቻ ሁሉ በዚች ሰዓት በዚች ደቂቃ በዚህ መስክ ብዙ ሰዎች ብዙ ሚሊየኖችን እየሰሩ ነው።
📣 ይልቅስ የአንተን ሰዋዊ ተፍጥሮ ስስ ጎን በመጠቀም በዚች ጡዘቷ በበዛበት ዓለም አቋራጭ ጎዳናውን የሚያሳይ ቁልፍ አለን በሚል ከአመንክዮ በራቀ ተልካሻ መሸወጃ እሳቤ በ3 ቀን ሸሚዝህን ብቻ አይደለም ህይወትህንም ቀይር የሚሉህ 'አዋቂ' ነን ባዮች ካንተ በሚቀበሏት ጨላ የራሳቸውን የተቆላለፈ ህይወት ሊከፍቱበት እንደሆነ እውቅ። ያንተን የሲግናልና የኮርስ ርዝራዥ 50 እና 100 ዶላር ለመለቃቀም ሲሉ ትርፋቱን ከመጠን በላይ አግዝፈው ሊያሾፉህ የሚጥሩትን 'ማዳመጫዬ ጥጥ ነው!' በሚለው የ90s ብሂል እለፋቸው።
⚠️ እናማ አውቀህም ንቃ። ነቅተህም ተማር። ተምረህም ራስህን ለውጥ። ተለውጠህም ላይህፍህን ቀውጥ።
ብሮስኪ እና ምን ልልህ መሠለህ?! . . በዚህ የኪስ ተኩላ በሞላበት መስክ አሰፍስፈው ሊበሉህ ከሚጠባበቁ ጥርሶች ለማምለጥ መጀመሪያ ራስህን በእውቀት: በዲሲፒሊንና በስነልቦና መገንባትህን አረጋግጥ። ራስህ ላይ ስራ: ስለምትገባበት መስክ አጥና። ስትገባ ምንጭ የመሰለህ ዘርፍ ውቅያኖስ ሆኖ እንዳያሰጥምህ ስጋ . . . ይኸው ነው።
ፏ ብልጭ ያለችዋን ጁም'ዓ በያላችሁበት።
💚💛❤️
#bitcoin #crypto #forex #signal #scam #pyschology
ብራዳ: ምናልባት ምናልባት ለዚህ የፋይናንስ ጡዘታዊ ዓለም አዲስ ከሆንክ የዛሬው የማለዳ ጭዌዬ ላንተ ነው።
ብሮስኪ እና ምን ልልህ መሠለህ?! . . በዚህ የኪስ ተኩላ በሞላበት መስክ አሰፍስፈው ሊበሉህ ከሚጠባበቁ ጥርሶች ለማምለጥ መጀመሪያ ራስህን በእውቀት: በዲሲፒሊንና በስነልቦና መገንባትህን አረጋግጥ። ራስህ ላይ ስራ: ስለምትገባበት መስክ አጥና። ስትገባ ምንጭ የመሰለህ ዘርፍ ውቅያኖስ ሆኖ እንዳያሰጥምህ ስጋ . . . ይኸው ነው።
ፏ ብልጭ ያለችዋን ጁም'ዓ በያላችሁበት።
💚💛❤️
#bitcoin #crypto #forex #signal #scam #pyschology
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21👍8🔥2🎉2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #FED #ፈንዳመንታል_አናሊስስ #FOREX #CRYPTO
🔖 የትላንትናው የጀሮሜ ፖዌል ንግግርና አንድምታው ለክሪፕቶ ገበያ፡ አልትኮይን ሲዝኑን ለትንሽ ጊዜያት ያራዘመው ውሳኔ
🖥 ጥልቅ ትንታኔና የብልህ ኢንቨስተር እና ትሬደሮች ቀጣይ አካሄድ
🔗 https://etnetsa.substack.com/p/ef9
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Substack
የትላንትናው የጀሮሜ ፖዌል ንግግርና አንድምታው ለክሪፕቶ ገበያ፡ አልትኮይን ሲዝኑን ለትንሽ ጊዜያት ያራዘመው ውሳኔ
ጥልቅ ትንታኔና የብልህ ኢንቨስተር እና ትሬደሮች ቀጣይ አካሄድ
❤4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#ETN_BLOG #FED #ፈንዳመንታል_አናሊስስ #FOREX #CRYPTO
ከህልም ዓለም የሀብት ማጋበሶች እስከ ቅዠታዊ ውድቀቶች፡ ታሪካዊ የክሪፕቶ ከረንሲ ስካም ታሪኮች - ክፍል አንድ
"በአንድ ጀንበር ሚሊየነር መሆን!"፣ "ገንዘቦን በአስር እና በመቶ እጥፍ ማሳደግ!"፣ "የፋይናንስ ነጻነትን በዲጂታል ወርቅ ማግኘት!" እነዚህ ቃላት የክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ዓለም መግቢያ በሮች ላይ የተጻፉ መፈክሮች ይመስላሉ። ቢትኮይን (Bitcoin) እና መሰል ዲጂታል ገንዘቦች የፈጠሩት አዲስ የኢኮኖሚ ማዕበል፣ ብዙዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ የሀብት ማማ ላይ ሲያወጣ፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ደግሞ ከተስፋ ሰማይ ወደ ተስፋ መቁረጥ ገደል ከቷል።
ይህ ዓለም ልክ እንደ ጥቅጥቅ ግን ደግሞ ውብ እንደሆነ ጫካ ነው፤ በውስጡ ብዙ ውድ ሀብቶችና ፍራፍሬዎች ቢኖሩትም፣ በየቁጥቋጦው ሥር ግን አደገኛ አውሬዎችና ስውር ወጥመዶች ተደብቀው ይጠብቃሉ። ዛሬ፣ በዚህ ጫካ ውስጥ ተደብቀው የሚገኙትን እና በታሪክ ትልቅ ወድቀትን ያስከተሉትን አደገኛ "አውሬዎች" ወይም የማጭበርበሪያ ዘዴዎችን እናጋልጣለን። ይህ ጽሑፍ ዝርዝር ብቻ ሳይሆን፣ እያንዳንዱ ማጭበርበር እንደ አንድ አስተማሪ ታሪክ የሚተረክበት፣ ከስህተቶች የምንማርበት እና ወደፊት ራሳችንን ከእንደዚህ አይነት ጥፋቶች የምንከላከልበት የጥበብ ጋሻ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው። እባክዎን ጊዜ ወስደው በጥሞና ያንብቡት፤ ምክንያቱም እዚህ ላይ ያለው መረጃ የልፋትዎን ገንዘብ ከዘራፊዎች ሊታደግ ይችላልና።
https://etnetsa.substack.com/p/df7

በክሪፕቶከረንሲ ታሪክ የታዩ ታላላቅ የሽንገላ ታሪኮች እና ራስን የመጠበቂያ መንገዶች
❤8
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
ICE.™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TikTok
TikTok · ICE™ Trading Psychology School
326 likes, 32 comments. “ነጋድራሱ : የመጀመሪያው ሙሉ በአማርኛ ዙሪያ የሚያውጠነጥን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ።ደ This will literally change your lens on the financial markets. Coming so soon to the public ✌️ #tradingpsychology #forex #ice_ethiopia #negaderasu #etn @ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ ) 🇿🇦…
👍1
Forwarded from Nathnael Biruk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነፃ የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርሳችንን የራሳችሁን ካፒታል ዲፖዚት በማድረግ ብቻ ተቀላቀሉ።
ለመመዝገብ በዌብሳይታችን https://www.negadras.org/events/financial-literacy-day በኩል በቀጥታ መመዝገብ ትችላላችሁ። ከናንተ የሚጠበቀው የቻሌንጁን አሸናፊዎችን ለመለየት ይረዳ ዘንድ በተቋማችን የHFM IB በኩል በመመዝገብ 50$ ካፒታላችሁን ዲፖዚት ማድረግ በቂ ነው።
የኢቬንት እና ቻሌንጅ ምዝገባ ሊንክ ፡ https://www.negadras.org/events/financial-literacy-day
የHFM መመዝገቢያ ሊንክ፡ https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183
📌 ከዚህ በፊት በሌላ የHFM አፊሊየት የተመዘገባችሁ ከሆነ በብሮከሩ ከስተመር ሰፖርት ኢሜል [ support@hfm.com ] በኩል IBያችሁን ወደ 30502183 መቀየር እንደምትፈልጉ በመግለፅ ማስቀየር የምትችሉ ይሆናል።
📌ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ ካፒታላችሁን ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የዚህ እድል ተጠቃሚ ሁኑ ለማለት ወደድን።
መልካም እድል።
#trading #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #icepsychology #forex #negadrasfx #Shengo™

ምን ምን ታገኛላችሁ?
📌 ከ1 እስከ 3 ለሚወጡ የትሬዲንግ ቻሌንጁ ውድድር የላፕቶፕ+250$ | የታብሌት+150$ እንዲሁም ለ3ተኛ አሸናፊ የስልክ+100$ ሽልማቶች
📌 6ሺ ብር የሚያወጣውን የICE™ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ የአንድ ወር ስልጠና ነፃ እድል
📌 የ48ቱ ትሬዲንግ ህግጋት መፅሀፍ Ebook በነፃ
📌 Nov 12 በሴንችሪ ሞል በሚዘጋጀው በአካል የሚደረግ ኢቬንት ነፃ የመግቢያ ቲኬት

🔥1