ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What do you think 🤔
❤16👍5❤‍🔥2😢22
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Be Part Of Ethiopian Blockchain History In The Making!!

🟢 Ethiopian Blockchain Week 2025
📅 September 6–7, 2025
📍 Addis Ababa Science Museum

Are you passionate about technology, innovation, crypto, or community building?

Do you want to:
✅ Gain hands-on experience in a major international tech event
✅ Network with global blockchain leaders & local innovators
✅ Be part of a vibrant, future-focused team

Then we want YOU to volunteer!
---
🔍 We’re Looking For Volunteers In:

- Event Registration & Guest Support

- Media & Social Content Creators

- Technical Assistance & Workshop Support

- Logistics & Coordination

- VIP & Speaker Liaison

- Cultural & Hospitality Support
---
🎁 What You’ll Get:

✨ Free access to the full 2-day event
✨ Certificate of Participation
✨ Special pre-conference volunteer training
✨ Meet industry leaders and grow your network
✨ Swag, lunch & perks included!
---
📝 APPLY NOW:
lu.ma/pns6h4en

📢 After you apply, post your badge with:
“I’m Volunteering for #EthiopianBlockchainWeek2025”

Let’s shape Ethiopia’s digital future together. 🌍
Limited slots available apply today!
👍5❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
GM 🌐 Family.

Vibe Coding 101: Lesson 02 - Core Concepts is now available on

ETN-Learn.ethio-tech.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥1
🚨 በክሊክባይት (Clickbait) አርዕስተ ዜናዎች እንዳትታለሉ!

"የRSA ምስጠራ (encryption) በኳንተም ኮምፒውተሮች ተሰብሯል" የሚሉ ጽሑፎችን አይተው ይሆናል። አስፈሪ ይመስላል፣ አይደል? 🤯 ግን እውነታው ይሄ ነው፡

🔐 ደረጃውን የጠበቀ የRSA ምስጠራ የሚጠቀመው ባለ 2048-ቢት 4096-ቢት ቁልፎችን ነው — በእነዚያ "ግኝቶች" ውስጥ ጥቅም ላይ እንደዋሉት ያሉ ጥቃቅን ባለ 22-ቢት ቁልፎችን አይደለም።
የለም፣ የአለም የዳታ ደህንነት በድንገት заሊሊት ወድቆ አይደለም።

@et_apps ን የምትከታተሉት ለዚህ አይደለም እንዴ?
ፍርሃትን ሳይሆን እውነታን ለማግኘት። 🧠😉

#ETNetsaApps #የሳይበርደህንነት #የኳንተምእውነታ
❤4👍1
🚨 Don’t let clickbait headlines fool you!

You might’ve seen articles claiming “RSA encryption is broken by quantum computers.” Sounds scary, right? 🤯 But here’s the reality:

🔐 Standard RSA encryption uses 2048-bit or even 4096-bit keys — not the tiny toy-sized 22-bit keys used in those "breakthroughs."
No, global data security is not suddenly collapsing overnight.

Isn’t that why you follow @et_apps ?
To get facts, not fear. 🧠😉

#ETNetsaApps #CyberSecurity #QuantumRealityCheck
❤3👍2
ይህንን የሰራሁት ለኔ ተማሪዎች ቢሆንም፣ የሚጠቅመው ግን ለመላው ህዝብ ነው በሚል እሳቤ ነው እዚህ ጋር እያካፈልኳችሁ የምገኘው። ኮምፒውተራችሁ ቀርፋፋ (Slow) ከሆነ ወይም ከአስር አመት በላይ ያስቆጠረ ቢሆንም፣ ኡቡንቱ (Ubuntu) በመጫን ከዘመናዊ ኮምፒውተሮች ጋር የሚመጣጠን ፍጥነት እንዲኖረው የሚያስችል ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው።

ኦፐሬቲንግ ሲስተሙን (Operating System) መጫን ልክ እንደማንኛውም ሶፍትዌር አይደለም።

የኡቡንቱ መጫኛ መመሪያ
ይህ መመሪያ 14 ደረጃዎችን የያዘ ሲሆን፣ በሦስት ቋንቋዎች የተዘጋጀ ነው (ጽሁፍዎ ላይ አራት ቋንቋዎች ተጠቅሰዋል ነገር ግን "ሦስት" የሚለው እንደ ዋናው ተወስዷል)። መመሪያውን በመከተል ኮምፒውተራችሁ ላይ ዱዋል ቡት (Dual Boot) ማድረግ ትችላላችሁ።

መመሪያውን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

በሚከተሉት ቋንቋዎች ይገኛል:

🏅English
🏅አማርኛ
🏅Afan Oromo
🏅ትግርኛ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍10❤2❤‍🔥1🔥1👏1
Caption This
🔥24⚡3🤝3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Officially Partnered with ByBit Africa.

ሰላም ጋይስ: እንዴት ናችሁ። ከሰሞኑ አሳውቄያችሁ በነበረው መሠረት ከByBit ኤክስቼንጅ ፕላትፎርም ጋር ይፋዊ የፓርትነርሺፕ ስምምነት ተፈራርመናል። ይህ እርምጃ ፕሮጀክቱን ሊስት ከማስደረግ ጀምሮ ለናንተ ቤሰቦቻችንም እጅግ የበዙ ጥቅሞችን የምናመቻችበት እንደሚሆን እምነቴ ነው። በተቻለ ቤተሰባዊነታችሁን ከዚህ በታች የተለጠፈውን ይፋዊ መግለጫ ላይክ በማድረግ ኮሜንቶቻችሁን በማጋራት እና ሼር በማድረግ ስኬታችንን በጋራ ይበልጥ Magnify እናረገው ዘንድ ለመጠየቅ ወደድኩ።

Many things will be coming so soon.💥🔥🔥 Lets go family... show some love Gs.

https://x.com/BybitAfrica/status/1938255819381854506?t=nW85-JtWp7y5aAy3TOIqVA&s=19
1🔥28❤11⚡3❤‍🔥2🏆2
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Officially Partnered with ByBit Africa. ሰላም ጋይስ: እንዴት ናችሁ። ከሰሞኑ አሳውቄያችሁ በነበረው መሠረት ከByBit ኤክስቼንጅ ፕላትፎርም ጋር ይፋዊ የፓርትነርሺፕ ስምምነት ተፈራርመናል። ይህ እርምጃ ፕሮጀክቱን ሊስት ከማስደረግ ጀምሮ ለናንተ ቤሰቦቻችንም እጅግ የበዙ ጥቅሞችን የምናመቻችበት እንደሚሆን እምነቴ ነው። በተቻለ ቤተሰባዊነታችሁን ከዚህ በታች የተለጠፈውን ይፋዊ መግለጫ…
📣ይህ ማለት በጊዜ ሂደት ጥሩ የሆነ የተማረ የትሬደር ቁጥር ከያዝን በኋላ ከኛ በኩል በሚቀርቡሏችሁ የተሟሉ የክሪፕቶም ሆነ የፎሬክስ አናሊስስ ጥናት ውጤቶች በአንድ ላይ ትሬድ ማድረግ የምንጀምርበትን ሁነት የምንፈጥር ይሆናል። በዚህም ለአገልግሎቱ ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ይሆናል።

📌ተያይዞም ግን የፓርትነርሺፕ ስምምነታችን ላይ ጥሩ እምረታን እንዲያበረክት እና በሂደትም እንደብሎክቼይን ፕላትፎርምም ሆነ እንደኮሚዩኒቲ ከፈንዲንግ ድጋፎች እስከሊስቲንግ ያሉትን ሁነቶች ለማቀናጀት እና ለማሳካት ይረዳን ዘንድ እኛው በምናዘጋጀው የሪፈራል ሊንክ ትሬድ ማድረግ እንደግዴታ ሊወሰድ የሚችል ቅድመሁኔታ መሆኑን በቅድሚያ ለማሳወቅ እንወዳለን።

🟢ይኸው የሪፈራል አካሄድ በኛ በኩል አገልግሎትን ያገኙ ሰዎች ቁጥር ምን ያህል እንደሆኑ ለኤክስቼንጁ ከማሳወቅ ባለፈ ከትሬደሮች ላይ ምንም አይነት ተጨማሪ ገንዘብ የማይወሰድበት፤ ኤክስቼንጅ ፕላትፎርሙ ከሚያገኘው የትራንዛክሽን ክፍያ ላይ ደንበኞችን ላፈሩለት ግለሰብ/ተቋም ከትራንዛክሽን ክፍያ ከሚያነኘው ኮሚሽን የሚያካፍልበት ስርዓት ነው። በዚህም በኛ በኩል ይኸው ገንዘብ ወደፊት ተጠራቅሞ ኤኮሲስተሙን ለማጠናከር: አቅም ለሌላቸውና ማስረጃ ለሚያቀርቡ የኮሚዩኒቲው ቤተሰቦቻችን ትሬድ ማድረግ የሚችሉበትን መነሻ ካፒታል ከማመቻችት አንስቶ በግለሰብ ደረጃ መረዳት ካለባቸውም ለመርዳት እና ለተለያዩ Giveawayዎች የሚደረግ ይሆናል። የዚህ ገቢ ሙሉ እንቅስቃሴ ኦን ቼይን የሚሆን እና ሁሉም የኮሚዩኒቲ አባል ምን ያህል እንዳስገኘ፤ ምን ለምን ወጪ እንዳወጣ ወዘተ ሊያይ የሚችልበት እና የሁላችንም አካውንትና በዋነኝነት ኮሚዩኒቲውንም ሆነ ኤኮሲስተሙን በአግባቡ መጥቀሙ በቀጥታ በእማኝነት የሚቀርብበት መሆኑም ልብ ይሏል። 🙏

🔖በዚህም ከሰሞኑ ሙሉ የተደራጀውን አካሄዳችንን የሚገልፅ ፕሮግራም በማዘጋጀት አሁን ላይ ኮርስ እየወሰዱ ያሉ ልጆችን አስተምረን ስናበቃ የትሬዲንግ አናሊስስ ሪፖርት እና የዴይ እና የስዊንግ ትሬዶችን በአንድ ላይ ማድረግ የምንጀምር የሚሆን ይሆናል። ትሬዲንጉ የባይቢት ፕላትፎርም የፎሬክስም የክሪፕቶም ግብይቶች የሚደረጉበት እንደመሆኑ ሁሉንም የገበያ ሁነቶች የሚዳስስ እንዲሆን ተደረጎ የሚቀረፅ ይሆናል።

✏️በየትኛውም መንገድ የመመዝገቡን ተነሳሽነት በውስጣችሁ ያሳደራችሁ ቤተሰቦች ካላችሁ የሚከተለውን የETN ECOSYSTEM BYBIT PARTNER LINK በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን። ቀጣይ አካሄዶችን በሂደት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።🙏

🔗 https://partner.bybit.com/b/132421

ከሰላምታ ጋር።🙏
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍3🏆1

❤9
Forwarded from Quietly Community (Jee Phoenix🦅)
I made my first $1K from Newton farming for 4 months,
I also made my first $1 from Blum farming for >1 year!

This is only possible with Web3✌️
😁29❤‍🔥5🔥4❤3✍2
Something Just Happened and it's ...
🔥10❤6😁3✍2🕊1
ዛሬና ሰሞኑን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እየተመረቃችሁ ያላችሁ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ: እንኳንም ለዚች ቀን አደረሳችሁ: የቤተሰቦቻችሁም ልፋት ፍሬ አፍርቶ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ ለማለት ወደድን።

ETN ECO
❤21👏3😁2🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛏[Coming Soon . . .]

📤Utility No 28 is on the list. ETN VIBE ... and trust me ከየትኛውም የETN አገልግሎቶች ሁሉ . . . ለተጠቀመው this will be LIFE changing.

Building Day by Day - ETN ECOSYSTEM.
😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥11❤10👍4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
📣በሁለተኛው ዙር የአልቲሜት ነፃ የክሪፕቶ እና ፎሬክስ ኮርስ ስር የተማሩ ተማሪዎች እነሆ ትምህርታቸውን ከጀመሩ ሶስተኛ ሳምንታቸውን ይዘዋል። በዚህም በዚህ ሳምንት እስካሁን የተማሩዋቸውን መሰረታዊ የፎሬክስ እና ክሪፕቶ ምንነት ትምህርቶች በአራት ምድቦች በመከፋፈል በይፋዊ ገፆቻችን ለአጠቃላይ የኮሚዩኒቲ አባላቶቻችን ፕረዘንቴሽኖቻቸውን የሚያቀርቡልን ይሆናል።

✏️በዚህም መሰረት በዛሬው ምሽት የመጀመሪያ የፕረዘንቴሽን ፕሮግራማችን በአረንጓዴ እና ቢጫ ምድብ ስር የተመደቡ ተማሪዎቻችን በፎሬክስ መሰረታዊ ምንነት ዙሪያ የተማሩትን ትምርህቶች የሚያካፍሉበትን መድረክ በ @cryptotalk_et ገፃችን በኩል ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚያቀርቡልን ይሆናል።

🔖ይህን አይነቱ የመማር ማስተማር ሂደት ሁሉንም ተማሪዎቻችን በማብቃቱ ሂደት ያተጋልና፤ ከዚያም አልፎ ጥሩ የሆነ እውቀት እና ድፍረትን እንዲይዙ ይረዳቸዋልና ጊዜ ያላችሁ ቤተሰቦች ተማሪዎቻችን ለመከታተል በፕሮግራሙ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

መልካም ምሽት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የቀጥታ መድረክ የፎሬክስ መማማሪያ መድረካችን የጀመረ በመሆኑ መርሀግብራችንን ቀጥሎ ባለው መስፈንጠሪያ ትቀላቀሉን ዘንድ ለማስታወስ እንወዳለን።

https://t.me/cryptotalk_et?livestream
❤1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Crypto #Bitcoin #Insight

‼️Meanwhile... many still didn't see the longer projection on💸Bitcoin's future probabilistic path.

✏️ይህንን ሁነት ቴክኒካል፤ ፈንዳመንታልም ሆኑ ሴንቲመንታል ጥናቶች በሙሉ የሚደግፉት ሆነው እናገኛቸዋለን።

🎉Joining ኮርማ™ Signals📈 will begin soon. Stay Tuned for More.

⚠️Mandatory Task : Signing Up through our community owned ByBit Exchange refferal link. [ገቢው መልሶ በኮሚዩኒቲው ውስጥ ላሉ መነሻ ካፒታል ለሌላቸው ነገር ግን ትጉህ ለሆኑ አባላት እንደስጦታ የሚበረከት እና ለተለያዩ ኮሚዩኒቲውንና የETN ኤኮሲስተምን ለሚያግዙ ተግባራት የሚውል ይሆናል። ]

🔗 Official Partners with ByBit : https://partner.bybit.com/b/132421
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2❤7🔥2
This week
❤8👌4