ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from Quietly Community (Jee Phoenix🦅)
I made my first $1K from Newton farming for 4 months,
I also made my first $1 from Blum farming for >1 year!

This is only possible with Web3✌️
😁29❤‍🔥5🔥4❤3✍2
Something Just Happened and it's ...
🔥10❤6😁3✍2🕊1
ዛሬና ሰሞኑን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እየተመረቃችሁ ያላችሁ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ: እንኳንም ለዚች ቀን አደረሳችሁ: የቤተሰቦቻችሁም ልፋት ፍሬ አፍርቶ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ ለማለት ወደድን።

ETN ECO
❤21👏3😁2🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛏[Coming Soon . . .]

📤Utility No 28 is on the list. ETN VIBE ... and trust me ከየትኛውም የETN አገልግሎቶች ሁሉ . . . ለተጠቀመው this will be LIFE changing.

Building Day by Day - ETN ECOSYSTEM.
😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥11❤10👍4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
📣በሁለተኛው ዙር የአልቲሜት ነፃ የክሪፕቶ እና ፎሬክስ ኮርስ ስር የተማሩ ተማሪዎች እነሆ ትምህርታቸውን ከጀመሩ ሶስተኛ ሳምንታቸውን ይዘዋል። በዚህም በዚህ ሳምንት እስካሁን የተማሩዋቸውን መሰረታዊ የፎሬክስ እና ክሪፕቶ ምንነት ትምህርቶች በአራት ምድቦች በመከፋፈል በይፋዊ ገፆቻችን ለአጠቃላይ የኮሚዩኒቲ አባላቶቻችን ፕረዘንቴሽኖቻቸውን የሚያቀርቡልን ይሆናል።

✏️በዚህም መሰረት በዛሬው ምሽት የመጀመሪያ የፕረዘንቴሽን ፕሮግራማችን በአረንጓዴ እና ቢጫ ምድብ ስር የተመደቡ ተማሪዎቻችን በፎሬክስ መሰረታዊ ምንነት ዙሪያ የተማሩትን ትምርህቶች የሚያካፍሉበትን መድረክ በ @cryptotalk_et ገፃችን በኩል ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚያቀርቡልን ይሆናል።

🔖ይህን አይነቱ የመማር ማስተማር ሂደት ሁሉንም ተማሪዎቻችን በማብቃቱ ሂደት ያተጋልና፤ ከዚያም አልፎ ጥሩ የሆነ እውቀት እና ድፍረትን እንዲይዙ ይረዳቸዋልና ጊዜ ያላችሁ ቤተሰቦች ተማሪዎቻችን ለመከታተል በፕሮግራሙ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

መልካም ምሽት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የቀጥታ መድረክ የፎሬክስ መማማሪያ መድረካችን የጀመረ በመሆኑ መርሀግብራችንን ቀጥሎ ባለው መስፈንጠሪያ ትቀላቀሉን ዘንድ ለማስታወስ እንወዳለን።

https://t.me/cryptotalk_et?livestream
❤1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Crypto #Bitcoin #Insight

‼️Meanwhile... many still didn't see the longer projection on💸Bitcoin's future probabilistic path.

✏️ይህንን ሁነት ቴክኒካል፤ ፈንዳመንታልም ሆኑ ሴንቲመንታል ጥናቶች በሙሉ የሚደግፉት ሆነው እናገኛቸዋለን።

🎉Joining ኮርማ™ Signals📈 will begin soon. Stay Tuned for More.

⚠️Mandatory Task : Signing Up through our community owned ByBit Exchange refferal link. [ገቢው መልሶ በኮሚዩኒቲው ውስጥ ላሉ መነሻ ካፒታል ለሌላቸው ነገር ግን ትጉህ ለሆኑ አባላት እንደስጦታ የሚበረከት እና ለተለያዩ ኮሚዩኒቲውንና የETN ኤኮሲስተምን ለሚያግዙ ተግባራት የሚውል ይሆናል። ]

🔗 Official Partners with ByBit : https://partner.bybit.com/b/132421
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2❤7🔥2
This week
❤8👌4
📣በሁለተኛው ዙር የአልቲሜት ነፃ የክሪፕቶ እና ፎሬክስ ኮርስ ስር የተማሩ ተማሪዎች እነሆ ትምህርታቸውን ከጀመሩ ሶስተኛ ሳምንታቸውን ይዘዋል። በዚህም በዚህ ሳምንት እስካሁን የተማሩዋቸውን መሰረታዊ የፎሬክስ እና ክሪፕቶ ምንነት ትምህርቶች በአራት ምድቦች በመከፋፈል በይፋዊ ገፆቻችን ለአጠቃላይ የኮሚዩኒቲ አባላቶቻችን ፕረዘንቴሽኖቻቸውን የሚያቀርቡልን ይሆናል።

✏️በዚህም መሰረት በዛሬው ምሽት የሁለተኛ የፕረዘንቴሽን ፕሮግራማችን በሰማያዊ እና ነጭ ምድብ ስር የተመደቡ ተማሪዎቻችን በፎሬክስ መሰረታዊ ምንነት ዙሪያ የተማሩትን ትምርህቶች የሚያካፍሉበትን መድረክ በ @et_apps ገፃችን በኩል ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚያቀርቡልን ይሆናል።

🔖ይህን አይነቱ የመማር ማስተማር ሂደት ሁሉንም ተማሪዎቻችን በማብቃቱ ሂደት ያተጋልና፤ ከዚያም አልፎ ጥሩ የሆነ እውቀት እና ድፍረትን እንዲይዙ ይረዳቸዋልና ጊዜ ያላችሁ ቤተሰቦች ተማሪዎቻችን ለመከታተል በፕሮግራሙ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

መልካም ምሽት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
Live stream started
Live stream finished (2 hours)
Forwarded from ETN Learn™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
በብዙሀኖቻችሁ ሲጠበቅ የነበረው የማሌዢያን ሰፖርት እና ሬዚስታንስ ስትራቴጂ ትምህርት እነሆ ጊዜው ደርሶ ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ መሰጠት የሚጀምር ይሆናል። የቀጥታ ትምርህታዊ መድረኩን በ @etnlearn ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ገፃችን በኩል ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
❤9
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የማሌዢያን ሰፖርት እና ሬዚስታንስ ስትራቴጂ ትምህርታችንን መከታተል የምትፈልጉ ቤተሰቦች የመግቢያ የመጀመሪያ መርሀግብራችን የቀጥታ መድረክ የጀመረ በመሆኑ ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

https://t.me/etnlearn?livestream
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀሳብ እና በተግባር መካከል... ሁሌም አንድ ክፍተት ነበር። ለህልመኞች፣ ለፈጣሪዎች እና ከወደፊቱ ጋር ለሚስማሙ ባለራዕዮች—ነገር ግን የኮምፒውተር ኮድ ለማይናገሩ። ያ ክፍተት አሁን ተወግዷል።"

ETN Vibeን በማስተዋወቅ ላይ—ለአጠቃቀም እጅግ በጣም ቀላል የሆነው የPRD (የምርት መስፈርት ሰነድ) እና የፕሮምፕት (የትዕዛዝ መስጫ) ማመንጫ፣ "ዘ ተርሚናል" የሚለውን ቃል ሲሰሙ ቶም ሀንክስ የተወነበት ፊልም ብቻ ነው ብለው ለሚያስቡ ሰዎች የተሰራ። ጥቂት ቀላል ጥያቄዎችን ብቻ ይመልሱ… እና ወዲያውኑ—ሁሉንም ነገር እናመነጫለን፦ የእርስዎን የሙሉ-ስታክ (full-stack) የልማት ትዕዛዞች፣ የእርስዎን PRD (የምርት መስፈርት ሰነድ)፣ የእርስዎን የምርት መለያ ስብስብ (branding kit)፣ ከጀርባ የሚሰራውን የሲስተም አመክንዮ (backend logic)፣ ከፊት ለተጠቃሚ የሚታየውን የሂደት ፍሰት (frontend flow)— ሁሉም ለግንባታ ዝግጁ ሆኖ።

ይህ 'ቫይብ ኮዲንግ' ተብሎ በሚታወቀው የልማት ሂደት ውስጥ ሲፈለግ የነበረው የጎደለ አገናኝ ነው። እኛ ኮድ ብቻ አናመነጭም… የእርስዎን ጉልበት እና ስሜት ወደ ሶፍትዌር እንለውጣለን።"

ETN Vibe — የ ETN ሥነ ምህዳር መድረክ። በMaqdalaGPT የተጎላበተ።
❤9😁3❤‍🔥1🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ETN Vibe + Vibe Coding App (v0, bolt, lovable ) = 95% finished

Demonstration
2❤13🔥3🏆2😁1🙏1
Live stream started
Live stream finished (14 minutes)