ET Netsa Apps™
23.9K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
📣MIND OVER MARKET - 3 DAY TRADING PSYCHOLOGY BOOTCAMP COURSE - FOR FREE.

🙂ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት አላችሁ፡

🔖ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ስናደርገው የቆየነውን እና በየተወሰነ ጊዜው የምናካሂደውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የ3 ቀን የተሟላ ቡትካምፕ ልናዘጋጅላችሁ ቀኑ ደርሶ እነሆ ተገናኝተናል።

🗣️በዚህም የTrade Insight እና የETN Ecosystem በጋራ በመተባበር "MIND OVER MARKET" በሚል ርእስ ያዘጋጁት እና በውስጡም 8 የጠለቁ ሀሳቦችን የያዙ ምእራፎችን የያዘ የ3 ቀን ኮርሳችን ከሰኞ ኦገስት 18 እስከ ረዕቡ ኦገስት 20 2025 ዓም ድረስ በቲክቶክ ቻናላችን በኩል ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት የሚቀርብላችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

🖥ኮርሱን የሚሰጡልን ሞላ አደራ እና ናትናኤል ብሩክ ሲሆኑ ካሳለፉት የትሬዲንግ ህይወት ውጣ ውረድም እውነተኛ እና ያልተሰሙ አጋጣሚዎቻቸውን የሚያጋሩበት መድረክ የሚሆን ይሆናል።

💡ኮርሱ በሁሉም የትሬዲንግ እውቀት ደረጃ ላይ የሚገኙ ተሳታፊዎችን ያማከለ እና ለሁሉም ትሬደር የሚሆን ሲሆን በመርሀግብሮቻችን ከአጋሮቻችን የተዘጋጁ የጊቭአዌይ ሽልማቶችም የሚኖሩ መሆኑ ለማስታወስ እንወዳለን።

አዘጋጆች ፡
ETN - ECOSYSTEM
TRADE INSIGHT
CRYPTOTALK-ETHIOPIA
ET-APPS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2❤1
Rhythm Sport with Bereket Haylu
20:00 - 21:04
starts in 31 minutes

https://etnfm.space/

⬆️⬆️⬆️⬆️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ሰላም እንዴት ናችሁ እስከ አሁኗ ደቂቃ ድረስ እናንተን ሳግዝ ሳስተምር ቆይቻለው ያው ሙሉ አቅሜን አውጥቼ ባላግዛችሁም ማለት ነው። ነገር ግን የጠበኩትን ያህል ለውጥ አላየሁም ለዚህ እንደ ምክንያት ያስቀመጠኩት በቂ ድጋፍ እና ክትትል ስላልተደረገላችሁ እንደሆነ አምኛለው ስለዚህ ለእናንተ ልዩ ድጋፍ የምታገኙበትን private channel ከፍቸላቹአለው በዚህ ቻናል ምታገኙት
📌 full alchemist version snr strategy guidance
📌for fantastic journal guidance and template
📌msnr full record videos
📌every day trade recap
📌Weekly and daily analysis
📌trade ideas but not signals
+ እዚህ ቻናል ላይ መግባት a lot of ጥቅም ይኖረዋል

እዚህ ቻናል ላይ ለመግባት በ እኛ በተዘጋጀው የ Exness ሪፈራል ሊንክ መመዝገብ እና minimum 10 USD Deposit ማድረግ once ከተመዘገባችሁ ቡሀላ ትሬድ ሳታረጉበት withdraw ማድረግ ትችላላችሁ

⚡️Submit the following details to
@Classicfxsupport

- Full Name
- Email Address
- Account Number
- IB መሆናችንን የሚያሳይ email እና 10$ deposit ያደረግሽበት Screenshot
Exness link 👇👇
https://one.exnesstrack.org/a/oaqcgvd4gu
👍3🔥2
ET Netsa Apps™
ሰላም እንዴት ናችሁ እስከ አሁኗ ደቂቃ ድረስ እናንተን ሳግዝ ሳስተምር ቆይቻለው ያው ሙሉ አቅሜን አውጥቼ ባላግዛችሁም ማለት ነው። ነገር ግን የጠበኩትን ያህል ለውጥ አላየሁም ለዚህ እንደ ምክንያት ያስቀመጠኩት በቂ ድጋፍ እና ክትትል ስላልተደረገላችሁ እንደሆነ አምኛለው ስለዚህ ለእናንተ ልዩ ድጋፍ የምታገኙበትን private channel ከፍቸላቹአለው በዚህ ቻናል ምታገኙት 📌 full alchemist version…
በዋነኝነት Gold ትሬድ ማድረግ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ። የምትከፍሉት ነገር እንዳለመኖሩ ትሬድ የምታደርጉበትን ስኬታማነት ልኬት ከፍ ለማድረግ እንደሚጠቅማችሁ አልጠራጠርምና ይህንን የሲግናል/የተሟላ የአናሊስስ አገልግሎት ባስተማሪያችሁ በላይ ፍቃደ ስር ሆናችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ ለማስታወቅ ወደድን። 🙏🏾✌🏾
🔥7
Mesewer Books v0.2
Almost done

😍Features Full ETN Pay Integration

😍On-Chain OG Pass Verification

😍 TON messages function Cells for platform/author split

😍 On-Chain "Jetton Transfer Notification via Jetton Master" system for payment and hash verification.

😍 Obfuscated eBook rendering to protect Authors

💲❤️💵❤️💵❤️💲

Full Launch Soon

(want your book listed on Launch day send us an email support@etnecosystem.org )
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8❤5
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
🚨የጌት ማዕድን ነፃ የአየር ጠብታ ፣ 80,000 USDT አሸንፉ! 🚨

⚡️ከ 5% እስከ 30% የተረጋጋ ዕለታዊ ተመላሾች! ዜሮ አደጋ፣ ለማስላት ቀላል! እግዚአብሔር ይባርክህ እኛም ጠንክረን እንሰራለን! ❤️❤️

አሁን ይቀላቀሉ👉 https://czxinge.com/#/?ref=320094
❤4😁4😢1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
🔖የኮርማ ሲግናልስ ሳምንታዊ የክሪፕቶከረንሲ ሪፖርት
🖥 የእትም ቁጥር ፡ #002
🗓ቀን: ኦገስት 17, 2025
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
August 17 Korma Weekly Report.pdf
2.3 MB
🔖የኮርማ ሲግናልስ ሳምንታዊ ዘገባ #002
ቀን: ነሐሴ 16, 2025

የኮርማ ሲግናልስ የ"ሳምንቱ በክሪፕቶ አለም" የክሪፕቶከረንሲ ሳምንታዊ ሪፖርት ሁለተኛ እትም ይፋ ሆኗል። በዚህ ዘገባችን የቅርብ ጊዜ የገበያ ሁኔታዎችን፣ ዋና ዋና የክሪፕቶ ክስተቶችን እና የወደፊቱን አዝማሚያ በሚመለከት አጭር ትንታኔ ያገኛሉ።

በዛሬው ሳምንታዊ ሪፖርታችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ርዕሶች አጠር ያሉ ዳሰሳዎችን አድርገንባቸዋል፡-

📈
$BTC እና $ETH አዲስ የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋ (All-Time High) ማስመዝገባቸው እና የገበያው ሁኔታ።
💰 ስቴብልኮይኖች ከአለም ሀገራት በበለጠ የአሜሪካን ግምጃ ቤት ሰነዶች መያዛቸው እና የአለም ፋይናንስ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ።
💼 የማይክሮስትራቴጂ በቢትኮይን ላይ ያደረገው ግዙፍ ኢንቨስትመንት እና የገበያ ተጽዕኖ።
🇺🇸 የአሜሪካ ግምጃ ቤት ቢትኮይን ይገዛ ይሆን? የሚለው ውዝግብ።
🏆 የሳምንቱ አሸናፊዎችና ተሸናፊዎች።


Stay Safe. Stay Tuned.

📣ከዚህ በታች በሚመሟችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
እንደአገር ይቀረናል ስንል በምክንያት ነው። አሁንም ሰሚ ካለን መንግስት ሰፊ እና ተደራሽ ከሆኑት መሰል የማስ ሚዲያ መስኮቶቹ ጀምሮ በእያንዳንዱ ተቋሞቹ የሚሰሩ በእያንዳንዱ እርከን ላይ የሚገኙ ሰራተኞቹን በተለይ በብሎክቼይን እና ክሪፕቶከረንሲ ዙሪያ ያሉ እውቀቶችን ማደርጀት፤ ማሰልጠን እና ማብቃት አለበት።

እንደው ለመሆኑ ማንም ቦታ ሰቶ አያየውም እንጂ፤ ሊያውም ብዙ ቦታዎች ይዳረስ ዘንድ ጥቅም ላይ የሚውልን የሀሽታግ አጠቃቀም ሊያውም በመንግስት ባለቤትነት በሚተዳደር እና አገሪቷን በሚወክል ተቋም ላይ #cryptocurrency መባል ሲገባው #criptocurrency ተብሎ ለህዝብ ይፋ ሲሆን ምን ደረጃ ላይ እንደሆንን አንዱ ማሳያ ሊሆነን ይችላል። አይ ናቲ አካበድክ እንዳልባል ደግሞ ዋናው ምክንያቴ በዚህ ልክ ስለጉዳዩ በመወያየት ሂደት መጀመሪያ የምናገኘውን የእሳቤውን ስፔሊንግ በትክክል መፃፍ ካልቻልን ስለብሎክቼይን ውስብስብ እሳቤዎች ሊሰሩ የሚችሉ ዘገባዎችን ደግሞ መሳል ነው።

ሌላው ከዚሁ ጋር ተያይዞ መንግስት በአንድ በኩል በዋነኛ የመገናኛ ብዙሀን ተቋሙ በሆነው በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በኩል በስም አይጠራ እንጂ ስለብላክ ማርኬቱ በሀላል ከማውራት ጀምሮ የተለያዩ የክሪፕቶ ጥቅማጥቅሞችን ሲያቀርብልን በሌላ በኩል ደግሞ ብሄራዊ ባንኩና የመረጃ ደህንነት ድርጅቱ ያላቸው ለጊዜውም ቢሆን እያሳዩት ያሉት ፀረ ቢትኮይን/ክሪፕቶ እሳቤ ደግሞ እውቀቱ የሌለውን ብቻ ሳይሆን ያለውንም ክፍል የሚያወዛግብ አለፍ ሲልም ጠንካራ የብሬን ድሬን ችግርን ሊያመጣ የሚችል ነውና መቀላቀላችን ላይቀር በተለይ ከህግ ማእቀፍ ጋር ተያይዞ ያለውን ሁነት በተቻለ ፍጥነት አጥርቶ ቁርጣችንን ቢያሳውቀን ባይ ነኝ።

ትላንት በኢቲቪ የተላለፈውን "የክሪፕቶ ቴክኖሎጂ እና በኢትዮጵያ ያለውን እንቅስቃሴ" የሚል ርእስ ያለውን አጠር ያለ ዘጋቢ ቪዲዮ ለማየት የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው የዩቲዩብ መስፈንጠሪያ ትመለከቱት ዘንድ ጋበዝኳችሁ።

https://www.youtube.com/watch?v=QOEGd2iL6Vk
❤7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Btw according to the above video ቢትኮይንን ያመጣው ሰውዬ ሳቶሺ ናካሞቶ ሳይሆን እናንተ ናቲ አልታይ ስላላችሁ የሰጣችሁት "ናቶሺ ናካሞቶ" የሚልመጠሪያ እንደሆነም ይገልፃል። በዚሁ ETV ለሰጠኝ እውቅና አመስግኜ ልለፍ በሚለው ነው። 🙈😅 አይ እኛ . . . ለማንኛውም ለጨዋታው ነው፤ እንዳታስጠጡኝ ደግሞ። 😂
😁5❤1👍1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#API3_UPDATE
#Profit_Update

KORMA TRADE ID : #009 [ https://t.me/cryptotalket_en/2514 | https://t.me/cryptotalk_et/3018 ]
Pair: $API2/USDT (Binance, ByBit)
Direction: LONG
--
Position Size: 2 - 4%
Leverage : 10X
Trade Type: SWING
--

Entry: $0.685
🎯Target 1 $0.73 [10%]
✔️
🎯 Target 2 $0.798 [16%]
✔️
🎯 Target 3 : $0.83 [21.5%]
✔️
🎯 Target 4 : $0.87 [22%]
✔️
🎯 Target 5 : $0.89 [31%+]
✔️
🎯 Target 6 & 7 : $0.92 & $0.978 still in play and our next target and 6th partial and final for swing sell will be here.

So በዚህም ኦገስት 5 [13 ቀናት] ከገባንበት ነጥብ አንስቶ አጠቃላይ በስፖት 31.1% ወይም ሌቬረጅ ለምትጠቀሙ ደግሞ ከፍተኛ 10X ተጠቀሙ እንደማለቴ 311% [3.1X እጥፍ] ትርፍ እስካሁን በ#API3 ልናገኝ ችለናል ማለት ነው።
--


Congrats to those who achieved some profits from this call.🙏🏾✌🏾🎉

Quality over Quantity. It's that much easy bruh. ፈጣሪ ፈቅዶልን የኔም እይታ ትክክለኝነት የናንተም ጉብዝና ይታከልበት እንጂ ገና እየጀመርን እና ጥሩ አርገን በዚህ መንገድ ሀስል እንደምናረግ ቃሌ ነው። በዚሁ አጋጣሚ የኔን እይታ የተሳሳተ ሆኖ ስታገኙት፤ እኔ ያልሰማሁት ኮይን ሲኖር፤ የራሳችሁ የሆኑ የቴክኒካል አናሊስስ ሀሳቦችን ወዘተ እያጋችሁም ካሁኑ ሀስል አደራረጉን[አሳ አሰራረጉን] ማወቅ እንጂ ያለባችሁ እኔ ነገ ባልኖር የሚቆም አይነት የገቢ ምንጭ አታድርጉት። በተቻለ ከዚህም በላይ ለመማር ጣሩ። ድንገት እኔን ለመመስለ የሚያስብ እንኳን ካለ እሱን እሳቤውን ጥሎ ናቲን አይደለም የአለም የክሪፕቶ ቁንጮዎችን የሚያስንቅ፤ ራሳችሁን በራሳችሁ የሚያስተዳድር እና ከመንጋዊ እሳቤ የሚጠብቅ እውቀት ካገኛችሁበት ለመቃረም ሞክሩ። በተረፈ እንዲህ አይነቱ የትሬድ አይዲያዎች በክሪፕቶ አለም እንደፎሬክስ አይደለም፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ኦፖርቺኒቲዎችን ማግኘት ትችላላችሁ። ለጊዜው ያተኮርኩት ቴክኒካል አናሊስስ ጥናት ላይ ብቻ ይሁን እንጂ ፈንዳመንታል ስታክሉበት ደግሞ የሆነን ኮይን አስቀድማችሁ የመግዛት፤ አቅሙን የመገመት ወዘተ ችሎታዎችም ይኖሩዋቹሀል።

በተረፈ እኔ ጠርቼውና እያሳየኋችሁ እንዳለሁት ከ95% ዊን ሬት በላይ እያሳየኋችሁ እንኳን ብር ላትሰሩ የምትችሉባቸው አጋጣሚዎች ዋነኞቹ ፀሮቻችሁ እና ለስኬታችሁ ትልቆቹ ቅርቃሮች መሆናቸውን በማስታወስ ሁሉንም ትሬዶች ካላችሁ አጠቃላይ ካፒታል ከ2% እስከ 4% የሚሆነውን መጠን ብቻ ኢንቨስት በማድረግ እና በገዛሁበት ቅፅበት የስቶፕ ሎስ በማድረግ እኔ ባልጠቀምም የምትጠቀሙ ልጆች ደግሞ ሌቨሬጃችሁን ከ10X ሳታስበልጡ በማድረግ ሁሌም አንድ አንድ ደረጃ እየወጣችሁ ለመሄድ ካሰባችሁ እና ያንን ማሳካት ከቻላችሁ እመኑኝ በጣም በትንሽ ጊዜ ውስጥ ሁላችንም የሚያስፈልገንን የፋያናንሳዊ ነፃነት እና ለውጥ ልናመጣ እንደምንችል ከፈጣሪ ጋር ቃል እገባላቹሀለው።

Stay Safe. Stay Tuned.

ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥1
📣MIND OVER MARKET - 3 DAY TRADING PSYCHOLOGY BOOTCAMP COURSE - FOR FREE.

📍Where : Tiktok Live
⏰ When : August 18. 2025 9 PM [በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3 ሰዓት]

አዘጋጆች ፡
ETN - ECOSYSTEM
TRADE INSIGHT
CRYPTOTALK-ETHIOPIA
ET-APPS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
❤1