ርዕስ፡ የኢቲኤን የመልዕክት ስርዓት የግል ግንኙነትን በአዲስ መልክ የሚተረጉመው እንዴት ነው
የኢቲኤን ስም-አልባ ቁጥሮቻችን (ETN Anonymous Numbers) የመልዕክት አገልግሎት በምን እንደሚለይ ብዙዎች ጠይቀዋል። ግልጽ እናድርግ፡ እኛ ሌላ የተመሰጠረ የውይይት መተግበሪያ ብቻ አልሰራንም። እኛ የገነባነው ማንነትዎ ንብረትዎ የሆነበት አዲስ የግንኙነት ፕሮቶኮል ነው።
ባህላዊ የመገናኛ ዘዴዎች ሊያቀርቡት የማይችሉትን የደህንነት እና ያልተማከለ ስርዓት እንዴት እንዳስገኘን ከዚህ በታች በዝርዝር ቀርቧል፡
1. ማንነትዎ በቶን (TON) ብሎክቼን ላይ ያለዎት ንብረት ነው
ወደ አንድ የኢቲኤን ቁጥር መልዕክት ሲልኩ፣ ስርዓቱ የተጠቃሚ ስም ከአንድ የኩባንያ ዳታቤዝ ውስጥ አይፈልግም። ይልቁንስ የዚያን ቁጥር ኤንኤፍቲ (NFT) እውነተኛ ባለቤት ለማረጋገጥ የቶን (TON) ብሎክቼንን ይጠይቃል። ብሎክቼኑ ራሱ ያልተማከለ እና ለሁሉም ግልጽ የሆነ የአድራሻ ደብተራችን ነው።
2. ዜሮ-ዕውቀት (Zero-Knowledge) እና በራስ የሚተዳደሩ ሰርቨሮች
የእኛ የጀርባ አገልጋዮች (backend servers) የሚያስተላልፉት የተመሰጠሩ መረጃዎችን ብቻ ነው። ከጫፍ-እስከ-ጫፍ ባለው ምስጠራ (end-to-end encryption) ምክንያት፣ አገልጋዮቻችን ስለ መልዕክትዎ ይዘት ምንም ዓይነት ዕውቀት (zero knowledge) የላቸውም። ከዚህም በላይ፣ ይህ መሠረተ-ልማት በራስ የሚተዳደር (self-hosted) ነው፤ ይህም ማለት የእርስዎን የተመሰጠሩ መልዕክቶች የሚሰበስብ ወይም የሚቆጣጠር ማዕከላዊ ኩባንያ የለም። ይህ እውነተኛ ያልተማከለ ስርዓት ነው።
3. ተለዋዋጭ እና በብሎክቼን ላይ የተመሰረተ ደህንነት
ይህ የኛ ትልቁ ስኬት ነው። ማንኛውንም መልዕክት ከማድረሱ በፊት፣ ስርዓቱ ተቀባዩ አሁንም የኢቲኤን ቁጥር ኤንኤፍቲ (NFT) ባለቤት መሆኑን ለማረጋገጥ ብሎክቼኑን በቀጥታ (real-time) ይፈትሻል። ቁጥርዎን ከሸጡ፣ ወዲያውኑ እና በራስ-ሰር ወደ እርስዎ የሚመጡ መልዕክቶችን የማግኘት መብትዎን ያጣሉ። የመጠቀም መብት ከባለቤትነት ጋር የተሳሰረ ነው፤ ምንም ጥያቄ የለውም።
4. ግንኙነት ከንብረት ጋር የተሳሰረ ነው፤ ከአካውንት ጋር አይደለም
በኢቲኤን ቁጥሮች፣ የእርስዎ ዲጂታል ማንነት እውነተኛ ንብረት ይሆናል። የቁጥርዎን ባለቤትነት ማስተላለፍ ይችላሉ፤ እናም የመገናኛ መስመሩ በሙሉ ደህንነቱ በተጠበቀ እና እንከን በሌለው መንገድ አብሮ ይተላለፋል።
ማጠቃለያ፡
የበለጠ የግል፣ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁጥጥር የሚሰጥዎትን የግንኙነት ስርዓት ለመፍጠር የቶን (TON) ብሎክቼንን ኃይል ተጠቅመናል። የእርስዎ የኢቲኤን ቁጥር ስም ብቻ አይደለም፤ ሉዓላዊ የሆነ ዲጂታል ማንነትዎ ነው።
እየገነባን ያለነው የወደፊት ጊዜ ይህንን ይመስላል። ወደ አብዮቱ እንኳን በደህና መጡ።
#ETN #TON #Web3 #Privacy #Decentralization #NFTUtility #Crypto

❤7❤🔥3🔥2
🚨 URGENT: High-Consumption Electricity Tariff Shock in Ethiopia 🇪🇹
The Ethiopian Electric Utility (EEU) has implemented its quarterly tariff adjustment, and it delivers a major financial shock to high-consumption users.
This progressive tariff structure dramatically increases the cost for households that use more than 500 kWh per month.
💸 The Impact: Expected Monthly Bills
The rate for the top tier 5.0990Birr/kWh. This is where your bill soars.
Here’s the estimated total monthly bill for high-use residential customers (including all lower blocks and service fees) under the new rates:
The cost of high energy consumption is now at an all-time high. The immediate strategy must be on reducing your total monthly kwh
It's time for a serious review of consumption habits to manage these rising essential costs\l!

— Monthly Usage —
600 kWh: ≈ 2,900 Birr
700 kWh: ≈ 3,410 Birr
1,000 kWh: ≈ 4,940 Birr
The cost of high energy consumption is now at an all-time high. The immediate strategy must be on reducing your total monthly kwh
It's time for a serious review of consumption habits to manage these rising essential costs\l!
❤7👍2❤🔥1😢1
ET Netsa Apps™
🚨 URGENT: High-Consumption Electricity Tariff Shock in Ethiopia 🇪🇹 The Ethiopian Electric Utility (EEU) has implemented its quarterly tariff adjustment, and it delivers a major financial shock to high-consumption users. This progressive tariff structure…
⚠️ FOLLOW-UP: The True Cost of Electricity in Ethiopia
The recent electricity tariff hike for high-consumption users is not just an inconvenience—it's a severe blow to household finances for millions of Ethiopians.
Let's look at the numbers we discussed:
Median Monthly Salary: ≈6,529 Birr
A High-End Bill (1,000 kWh): ≈4,940 Birr
The Financial Reality
A household that consumes 1,000 kWh per month could see their electricity bill consume over 75% of the median monthly income for one worker.
Even a moderate high-consumption bill of 700 kWh (≈3,410 Birr) would take up more than half (52%) of the median salary.
This is unsustainable.
For families relying on a single median income, falling into the Above 500 kWh bracket means sacrificing other basic necessities, including food, rent, or education, just to keep the lights and appliances running.
The urgent focus must be on aggressive energy conservation. Every kWh saved is a critical Birr back in the family budget.
#Ethiopia #ETN #CostOfLiving #EnergyCrisis

❤5👍4😢2🙏1
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
📌 𝗣𝗿𝗶𝗰𝗲 𝗟𝗶𝘀𝘁
if you’re selling
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5😁3
Hey Guys, join us on Tiktok live as we review what the ecosystem has been up to the past few months.
Today Oct 22nd at 9pm (ምሽት 3 ሰዓት)
Search @etneco on Tiktok
Today Oct 22nd at 9pm (ምሽት 3 ሰዓት)
Search @etneco on Tiktok
🔥5❤4👍1
Forwarded from cultofnot
post office is slow 👩💻
let's extend the contest cultofnot.global, so that our frens in Ethiopia will have time to receive their orders
now you can apply in a civilised manner or simply share something on your socials
let's extend the contest cultofnot.global, so that our frens in Ethiopia will have time to receive their orders
now you can apply in a civilised manner or simply share something on your socials
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
𝗙𝗜𝗥𝗘 🔥 𝗕𝗨𝗬𝗜𝗡𝗚 𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣𝗦 (𝟮𝟬𝟭𝟲–𝟮𝟬𝟮𝟮)
✅ 𝗠𝘂𝘀𝘁 𝗽𝗮𝘀𝘀 𝗪𝗲𝗯𝘀𝗶𝘁𝗲 𝗖𝗵𝗲𝗰𝗸 (𝗔𝗽𝗽𝗿𝗼𝘃𝗲𝗱)
😀 𝗣𝗮𝘆𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗠𝗲𝘁𝗵𝗼𝗱𝘀: 🤑 C-Wallet / 💰 Binance UID / 🏦 Telebirr / 🏦 NGD Bank
😀 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁: @maven_bot_seller
💰 𝗦𝗶𝗻𝗴𝗹𝗲 𝗚𝗿𝗼𝘂𝗽: $𝟭𝟭
💰 𝟱+ 𝗚𝗿𝗼𝘂𝗽𝘀: $𝟭𝟭.𝟮𝟬 𝗘𝗮𝗰𝗵
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍3🔥3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ሰላም ላለፉት ሁለት ወራት መጥፋታችንን ምክንያት በማድረግ ላልጠፋችሁትና ተስፋ ሳትቆርጡ ለጠበቃችሁን ቤተሰቦች በሙሉ፡
በተለይ ጠንከር ባሉ ግለሰባዊ ምክንያቶች ላለፉት ሁለት ወራት ሙሉ ለሙሉ፤ ከዚያ በፊት በነበሩት ሁለት ወራት ደግሞ በከፊል ጠፍተን፤ ከራሳችን ጋር አውግተን፤ ያሉብንን ግለሰባዊ ሁነቶችም ምንም እንኳን አሁንም ሙሉ በሙሉ ሊባል ባይችልም ከሞላ ጎደል ቀርፈን፤ ቃል በገባነው መሰረት በፍቅር የመሰረትነውን ኮሚዩኒቲ በፍቅር ማገልገል ለመቀጠል ዝግጅቶቻችንን እያገባደድን እንገኛለን። በቀጣይ ቀናት በአዲስ መልክ ልንሄድባቸው ያሰብናቸውን አካሄዶች እና መርሀግብሮች የምናስተዋውቃችሁ ሲሆን በዚህ ሳምንት በከፊል የተወሰኑ አገልግሎቶችን መስጠት በመጀመር ከሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ ጀምረን በቋሚነት አገልግሎቶቻችንን በአዲስ እና ከምንጊዜውም በተሻለ ሁነት አጠናክረን ለመጀመር ከፈጣሪ ጋር ማቀዳችንን ስናበስር በደስታ ነው።
በያላችሁበት እንደሁልጊዜው ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ።❤️
The ETN ECOSYSTEM TEAM.

❤21👍8🕊2
Forwarded from Rodas ✨
For the Builders, Dreamers & Doers 💙
To everyone who’s ever said “I wanna build something real”… this is for you.
On Nov 8, we’re officially launching Sui Ethiopia, the home for Ethiopia’s next wave of builders, coders, and creators.
This is an experience.
✨ Hands-on learning
🤝 Real connections
🎁 Giveaways & rewards
🍴 Lunch & laughter
If you’re a developer, student, or just Web3-curious come through.
Let’s build the next chapter of innovation from Ethiopia to the world. 🌍
📅 Date: Nov 8, Saturday | 10 AM EAT
📍At Kaleb Hotel
🎟️ Register here : Here
(Limited Spots to 100 people)
For more updates, join us on Telegram:
Sui Ethiopia Community
#SuiEthiopia #Suinamis #BuildOnSui #Web3Africa

Big news from me not official! 🚀
Get ready for the future! We're thrilled to announce that Gemini 3.0 will be officially released in November 2025! Google has not announced it but I am almost 100% sure.
Stay tuned for more updates and get ready to experience the next generation of innovation
Also remember this message because I'm going to tell you that this is not like other updates this one is going to be completely game-changing
Get ready for the future! We're thrilled to announce that Gemini 3.0 will be officially released in November 2025! Google has not announced it but I am almost 100% sure.
Stay tuned for more updates and get ready to experience the next generation of innovation
👍6🔥6😁4
ዛሬ ማታ ከምሽቱ 3፡30 ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ በምናደርገው ውይይት በመገኘት እስካሁን ያለንበትንና የደረስንበትን እንዲሁም በቀጣይ ያሰብናቸውን አካሄዶች እንድትሰሙ የናንተንም ሀሳብ የምናደምጥበት መድረክ ነውና ያሏችሁን ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ አልያም ሂስ ትሰጡ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።
መልካም ቀን በያላችሁበት ተመኘን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤🔥2❤1🙏1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Join us on Tiktok. ውይይታችን ከምሽቱ 4 ሰዓት ጀምሮ የሚጀምር ይሆናል። እስከዛው መድረኩን ክፍት አድርገን የምንጠብቃችሁም ይሆናል።
https://vm.tiktok.com/ZMHcsReYSDrAV-HnIBy/

🔥2❤1
ሰላም ጋይስ እንዴት አላችሁ?!
በአዲስ መልክ እንጀምረዋለን በተባባልነው መሰረት አስገዳጅ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ አልያም ካልገጠሙን በስተቀር ሳምታዊ ፕሮግራማችን በሚከተለው መልኩ የሚደራጅ እና ሳምንታዊ መደበኛ ፕሮግራሞቻችንም በዚህ መልክ ወደናንተ የሚደርሱ መሆኑን ለማብሰር እንወዳለን።
ሰኞ ፡ ስለገበያው አጠቃላይ ሁኔታ
ማክሰኞ ፡ ስለብሎክቼይን መሰረታዊ እውቀት
ዕረቡ ፡ ጥልቅ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትንታኔ
ሀሙስ ፡ ቴክ ቶክ ከጄፒ ጋር
አርብ ፡ የኢቲኤን ስነምህዳር መድረክ
ቅዳሜ ፡ የኮሚዪኒቲ አባላት መድረክ / የቃለመጠይቅ መድረኮች
ከዚህ ባለፈ ተጨማሪ የቀጥታ መርሀግብሮች በይበልጥ የሚኖሩን ሲሆን ይህም አዳዲስ መደበኛ የቀን ቀን ፕሮግራሞችን ያማከሉ የሚሆን ይሆናል።
እንደአጠቃላይ በፕሮግራሙ ዙሪያ ያሏችሁን ሀሳብ አስተያየቶች ከዚህ በታች ባለው የኮሜንት መስጫ ሳጥን ታስቀምጡልን ዘንድም ለማስታወስ ወደድን።
🙏🏾❤️

❤9
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
" 519 የባንክ አካውንቶች ታግደዋል " - አገልግሎት መ/ቤቱ
➡ " 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል። "
⚫ " የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይ ርምጃ ተወስዷል። "
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት (NISS) ፤ በተቀናጀ መንገድ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ ተደረሰባቸው ያላቸውን 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ገለጸ።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፥ ከፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን በሕብረተሰቡ ጥቆማ በፋይናንስ አሻጥር ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ ስምሪት መደረጉን አመልክቷል።
በዚህም 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ገልጿል፡፡
ከሕገ ወጥ ተግባሩ ጋር ትስስር የነበራቸው 519 የባንክ አካውንቶች መታገዳቸውን የተለያዩ ኤግዚቢቶች መያዛቸውንም ጠቅሷል፡፡
° ሕገ ወጥ ሃዋላዎች ፣
° የገንዘብ ዝውውሮች፣
° የውጭ ምንዛሪ ስወራዎች ፣
° የግብር ስወራዎች፣
° ሕገ ወጥ ገንዘብን ሕጋዊ የማስመሰልና ሌሎች ተመሳሳይ ወንጀሎች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ እንዲሁም አሸባሪዎችንና የታጠቁ ቡድኖችን ለመደገፍ ሲውሉ መቆየታቸውን አመልክቷል።
በተለይም ፦
- ሕገ ወጥ በሆኑ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች፣
- ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎች፣
- የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያዎች፣
- ሕገ ወጥ የሃዋላ አዘዋዋሪዎችና ደላላዎች፣
- በወጪና ገቢ ንግድ ላይ አሻጥር የፈፀሙ አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም ሕጋዊ ንግድ ሳይኖራቸው በሕገ ወጥ ሃዋላ ላይ በመሰማራት ከፍተኛ ገንዘብ በማንቀሳቀስ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ባደረሱ አካላት የማያዳግም ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱን ጠቁሟል።
በተለያዩ ዓለማት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚልኩት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ የብሔራዊ ባንክን መመሪያ በሚጥስ ሁኔታ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ የቆዩ ሕጋዊ ፈቃዳቸው በፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥፋት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰረዘባቸው ዓለም አቀፍ የሃዋላ አስተላላፊዎችና ሕገ ወጥ የሃዋላ ድርጅቶችም ርምጃው እንደተወሰደባቸው አሳውቋል።
በተጨማሪም በሀገር ውስጥ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎችን በመጠቀም ሀብትን ከሀገር በማሸሽ ላይ ያሉ ድርጅቶች ባለቤቶችም በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ አመልክቷል።
የብሔራዊ ባንክ ሕግን በሚጥስ ሁኔታና ያለምንም ፈቃድ የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይም ርምጃ እንደተወሰደ አመልክቷል።
አሁንም የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አገልግሎቱ በላከልን መግለጫ አሳውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
@tikvahethiopia

😢5