Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:
ጊዜው ይነጉዳል። ETN ከተመሠረተች ወደ 1 ዓመት ከ6 ወር እያለፈች ነው። ፕሮጀክቱን ለግል ጥቅማችን አልሰራነውምና ምንም አይነት ፈንድ ላለመቀበል እና ብዙዎች ኢንቨስት አርገው ስለመግባት ሲያወሩን ጆሮ ዳባ ልበሱ ያልነው በኮይኑ አማካኝነት የሚሰጡ አገልግሎቶች ኮሚዩኒቲውን የሚጠቅሙ እንጂ የሚነጥቁ እንዳይሆን በማሰብ ነበር። ያንን መርሀችንን አጥብቀን በመያዝም እስካሁን ባለው ሁነት 400 ሆልደሮችና ከመነሻው ጀምሮ 35 እጥፍ እድገትን አሳይቶ እንዲቆይ ለማድረግ ችለናል።
ከምንም በላይ ግን ነገ መንግስት ክሪፕቶን በህጋዊ መንገድ በፈቀደ በማግስቱ ETN በሺ እጥፎች እንዲያድግ የሚያስችለውን ወደ30 የሚጠጉ አገልግሎቶችን መሬት ላይ በማውረድ ያለፉትን ጊዜያት በስራ ተጠምደን አንገታችንን ደፍተን ቆይተናል። እንዳጠቃላይ ከምን ተነስተን የት ደረስን? ምን አይነት አገልግሎቶችን እስካሁን መስጠት ጀመርን? የቅርብ ጊዜ እቅዶቻችን ምንድናቸው? ETN ከአንድ እስከ ሶስት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ቢያንስ እስከ 120 እጥፍ ሊያድግ የሚችልበትን ፕሮጀክትስ እንዴት ልናሳካው እንችላለን የሚሉ መወያያ ሀሳቦችን ይዘን ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ በምናደርገው የETN-AMA የቲክቶክ መድረክ እንጠብቃቹሀለን። ያሏችሁን ጥያቄዎች ሀሳብና አስተያየቶች ይዛችሁ በመድረኩ በመገኘት በአንድ ላይ እንማማር: የነገዋን ኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ግንባታም እናጠንክር ለማለት ወደድን።
ETN ARMY.

❤🔥5❤3🔥3
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ!
$ETN የኢትዮጵያዊ የWeb3 አብዮት መሪ ነው። "ነፃነት" (Netsa) በሚል ፍልስፍናችን፣ ከ30 በላይ Utilities ጋር የኢኮኖሚ ሉዓላዊነታችንን እናረጋግጣለን።
የራሳችንን ታሪክ የምንሠራበት ጊዜ አሁን ነው!
#GM #ETN #NetsaCoin #EthiopianWeb3

❤4
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
Are you guys still participating in the $ETN Airdrop, or have you given up?
አንዳንዶቻችን በቀደሙት Tap Tap Airdropዎች ተስፋ በመቁረጥ፣ ይህንንም ልናቆም እንችላለን። ግን ይህ Airdrop ከሌሎቹ የተለየ ነው! $ETN በቀላሉ ገንዘብን መበተን ሳይሆን፣ በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው የWeb3 አብዮት ውስጥ ባለቤትነትን በይፋ የመውሰድ ዕድላችን ነው። የ$ETN Ecosystem ከ30 Utilities በላይ ጋር፣ ዘላቂ ራዕይ ይዟል። በዚህ ጉዞ መጀመሪያ ላይ፣ አብረን ተስፋ ሳንቆርጥ የ$ETN Airdrop ዕድልን መጠቀም እንቀጥል!
የእኛ ፋይናንስ ነፃነት የሚወሰነው ዛሬ ባለን ጽናት ነው።

4🏆5❤2😁2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ!
ይህ የሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ፣ ከሩጫው ለማረፍ የተሰጠን ውድ ስጦታ ነው።
የሳምንቱን የሥራ ውጥረትና ጫና አስወጥተን፣ አሁን ለራሳችን እና ለምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ሙሉ ጊዜ ልንሰጥ ይገባል።
ዛሬ፣ ሰውነታችን ያረፈ እና አእምሯችን ጸጥ ያለ ይሁን። ሳምንቱን ሙሉ የተከናወኑ ነገሮችን በጆርናላችን ላይ በመጻፍ፣ ስለሄድንበት መንገድ እንገምግም። ከዚያም፣ መጪውን ሳምንት በሰላም፣ በትኩረት እና በግልጽ ራዕይ ለመጀመር የሚያስችል ዕቅድ እናውጣ።
እረፍታችን ፍሬያማ፣ ቀሪው ቀናችንም በቤተሰብ ፍቅር የተሞላ ይሁን!

🙏4❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
አዲስ የሥራ ሳምንት ጀምረናል።
ይህ ሰኞ፣ የሳምንቱን ጉልበት የምንለካበት እና የመረጋጋት አቅማችንን የምናሳይበት ቀን ነው።
በፋይናንስና በክሪፕቶ ገበያዎች ውስጥ ስኬታማ ለመሆን፣ ስሜታችንን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ያስፈልጋል። የሳምንቱን Riskኦች ለመቆጣጠር ያዘጋጀነውን ዕቅድ በጥንቃቄ እንከተላለን።
በዛሬው ውሳኔዎቻችን ውስጥ በራሳችን ላይ ያለንን እምነት መሠረት በማድረግ፣ በችኮላና በስሜታዊነት ሳይሆን፣ በጠንካራ ሥነ-ልቦና እና በመረጃ እንመራለን። የRisk Management መርሆቻችንን ሳንዘነጋ፣ Trading Planናችንን እንከተላለን።
የእኛ የፋይናንስ ነፃነት ጉዞ የሚመራው በስሜት ሳይሆን፣ በአእምሮ ሰላም እና በጠንካራ ዕቅድ ነው!
መልካም እና ስኬታማ የስራ ሳምንት ይሁንልን!
ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:
በተለይ ከትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ጋር የምንጀምረው አዲስ ፕሮጀክት ይኖራል ባልናችሁ መሠረትና ከሞላ ጎደል የክሪፕቶም ሆነ የፎሬክስ ተገበያዮች ሁሉም ማለት በሚቻልበት ሁነት የሚያስፈልጋቸው ኮርስ እንደመሆኑ የመጀመሪያው የICE ሳይኮሎጂ የአንድ ወር የጠለቀ የስነልቦና ትምህርት ልናስተዋውቃችሁ ይህንን ሳምንት ሙሉውን ጊዜ በመውሰድ ትኩረታችንን እሱ ላይ ለማድረግ ዘጥነናል። በዚህም ከሰኞ እስከ እሮብ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የቴሌግራም ላይቭ ቱር የምናደርግ ሲሆን ከሀሙስ እስከ ቅዳሜ ደግሞ የጠለቀ የ3 ቀን ነፃ የቲክቶክ ቡትካምፕ የሚኖረን ይሆናል።
በእነዚህ ቴሌግራም ላይ በምናደርጋቸው ሶስት ተከታታይ ቀናት 6 ሞጂሎችን የያዘ ከባዮሎጂ እስከ ኒውሮሳይንስ: ከአሚግዳላ እስከ ፕሪ ፍሮናታል ኮርቴክስ ከDISC Assessment እስከ አጠቃላይ የስነልቦና ማዋቀሪያ ቴክኒኮች ድረስ ምንም ሳይቀረን የምንዳስስ ሲሆን በዋነኝነት በሚቀጥለው ሳምንት የሚጀመረውን የICE የአንድ ወር የሳይኮሎጂ ስልጠና ምንነት በደንብ የሚያስረዳችሁን ቆይታ በነፃ ልናሳያችሁ ወጥነናል። ዋጋው በነፃ እንደመሆኑ በእነዚህ መድረኮች በመገኘት ስለትምህርቱም ሆነ ስለዘርፉ ያላችሁን ምልከታ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ትለውጡ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
ፕሮግራሞቻችንም:
ሰኞ : Trade Insight Community
(t.me/tradeinsights1)
ማክሰኞ : ET Apps Community (t.me/et_apps)
ዕረቡ : CryptoTalk ET community (t.me/cryptotalk_et)
ይህ ትምህርት በእርግጠኝነት መናገር በሚቻልበት ደረጃ እይታችሁን 180° የሚቀይር ነውና በተቻላችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ ለማስታወስ ወደድን። 🙏✌️

❤8🔥3👏3❤🔥1
🛑 ትሬደር ከሆናችሁ እና እስካሁን ትርፋማ ካልሆናችሁ ዛሬውኑ ትሬድ አቁሙ። በሩ ተከፍቷል።
⚡️ ለረጅም ጊዜ የጠበቅነው ቀን ደርሷል።
ICE (Inner Circle Ethiopia) ስልጠና በይፋ ጀምሯል።
⚠️ ባለፈው አንድ አመት አካውንትህን ስታቃጥል ኖረሃል።
⚠️ የማይሰሩ "ሲግናሎችን" ለመግዛት በሺዎች የሚቆጠር ብር አውጥተሃል።
⚠️ ገበያውን ወቀስክ፣ ብሮከሩን ወቀስክ፣ ዜናን ወቀስክ።
✔️ ዛሬ ግን፡ ትክክለኛውን ችግር እንፈታለን። ችግሩ አንተ ነህ።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የ 30 ቀናት የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ስልጠና (Bootcamp) ይዘን መጥተናል። እኛ ስትራቴጂ አንሸጥልህም። እኛ የምንሰራው በአዕምሮህ የስነ-ልቦና ውቅር ላይ ቀዶ-ጥገና ነው።
👇 ስልጠናው ምን ይይዛል?
🎥 30 የቪዲዮ ትምህርቶች: በየእለቱ የሚለቀቁ ከ30 ደቂቃ እስከ 2 ሰዓት የሚወስዱና አዕምሮህን እንደገና ለመገንባት የሚረዱ መማሪያ ቪዲዮዎች (ስለ ዶፓሚን፣ ፍርሃት፣ ስግብግብነት)።
⚔️ The War Room: ዲስፕሊንህን ለማስተካከል በየቀኑ የሚሰጥ "Live" የቀጥታ ስልጠና።
🧠 DISC Assessment: የአንተን ልዩ የትሬደርነት ባህሪ (D / I / S / C) ለይቶ የሚያውቅ ሳይንሳዊ ፈተና።
🇪🇹 የአማርኛ መጽሐፍት: ሁሉም ትምህርቶች እና መጽሐፍት (PDFs) በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ።
🎮 ሽልማት ያላቸው ፈተናዎች: "No-Trade Days" እና የትግበራ ልምምዶች።
💎 የመጀመሪያው ዙር ልዩ ቅናሽ:
የዚህ ኮርስ መደበኛ ዋጋ $50 ዶላር ነው። ነገር ግን ለዚህ የመጀመሪያ ዙር (Batch 1) ብቻ፣ የ 40% ቅናሽ አድርገናል።
🔥 የሚከፍሉት: $30 ዶላር
(ይህ ማለት በቀን 1 ዶላር ማለት ነው። በየእለቱ ከምንከስረው ገንዘብ አንፃር መጠኑ አነስተኛ የሆነና በተለይም በውጪው አለም በመቶዎች ሺዎች የሚፐኘውን የDISC Assessment መያዙ ፕሮጀክቱን በልዩ ሁኔታ በአነስተኛ ዋጋ መቅረቡን ማሳያ ይሆናል።)
⚠️ ህጉ:
ጥራት ያለው ስልጠና ለመስጠት የምንቀበለው የተወሰነ ቁጥር ብቻ ነው። ቦታው ሲሞላ በሩ ይዘጋል።
እንዴት መቀላቀል ይቻላል?
1️⃣ ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት ሊንክ ይጫኑ።
2️⃣ ክፍያ ይፈጽሙ:
3️⃣ ወዲያውኑ ወደ ፕራይቬት ቻናሉ የሚያስገባዎትን ሊንክ በኢንቦክስ ከቦቱ ያግኙ።
🚀 ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ: http://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start
ዛሬም ለስሜትህ ተሸንፈህ እንዳትውል፤ ተቀላቀለን።
#ICE_Launch #EthiopianTraders #ForexEthiopia #Mindset #HabeshaCrypto

❤9🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ከ6 ቀኑ ነፃ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ መድረካችን መካከል የመጀመሪያው የሆነውን መድረክ እነሆ ስለጀመርን የቀጥታ መድረኩን ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። በብዙ መልኩ እንደምትጠቀሙበት እምነታችን ነውና ትገኙ ዘንድ በአክብሮት ለማስታወስም እንወዳለን። መልካም ምሽት።
https://t.me/tradeinsights1?livestream
https://t.me/tradeinsights1?livestream
❤2
Forwarded from Trade Insight
የዛሬውን የICE TRADING PSYCHOLOGY ACADEMY የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቴሌግራም ቱር የመጀመሪያ ቀን መድረክን እንዴት አገኛችሁት?
Anonymous Poll
67%
10%
8%
2%
12%
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ICE_Free_Bootcamp
#Live_Recording
#Telegram_Tour
ሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start
Ice-Ethiopia.
#Live_Recording
#Telegram_Tour
DAY #1 - TELEGRAM LIVE TOUR
ርእስ ፡ የትሬዲንግ DNAህን መፍታት | Decoding Your Trading DNA
Video Length : 01:48:17
Video Size : 323.7 MB
ሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥1
“የትሬዲንግ DNAህን መፍታት” (3).pdf
3 MB
#ICE_Bootcamp
#Free_PDF
DAY #1 - TELEGRAM LIVE TOUR
ርእስ ፡ የትሬዲንግ DNAህን መፍታት | Decoding Your Trading DNA
ሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start
Ice-Ethiopia.
#Free_PDF
DAY #1 - TELEGRAM LIVE TOUR
ርእስ ፡ የትሬዲንግ DNAህን መፍታት | Decoding Your Trading DNA
ክፍል 1
ትልቁ የትሬዲንግ ውሸት (THE GREAT LIE OF TRADING)
ክፍል 2፡
የአንጎል እና የገንዘብ ኬሚስትሪ
"ጭንቅላትዎ ከኪስ ቦርሳዎ ጋር ሲጣላ"
ክፍል 3፡
አራቱ የትሬዲንግ ዓይነቶች (ጠለቅ ያለ እይታ) [DISC Assessment]
ክፍል 4፡
የሳይኮሎጂ አቅም እና የገንዘብ አቅም
(PSYCHOLOGICAL CAPITAL VS. FINANCIAL CAPITAL)
ክፍል 5፡
የፈተና ጊዜ
(THE DIAGNOSTIC SCENARIO)
ክፍል 6፡
ማጠቃለያ እና የቤት ስራ
ሙሉውን የ30 ቀን ቡትካምፕ መቀላቀል ከፈለጉ የሚከተለውን የቦት ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ ይሆናል።
Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥1
ማክሰኞን በመተባበር እና በጋራ እንጀምረው። $ETN Ecosystem የአንተም የአንቺም የእኛም ነው።
እያንዳንዱ የእኛ አስተዋፅዖ፣ የ$ETNን Utilities ራዕይ እውን ያደርገዋል።
$ETNን ይቀላቀሉ የSocial Media ገፆቻችንን ይከተሉ!
በአንድነት የWeb3ን የወደፊት እጣ ፈንታ እንጽፋለን!
Telegram Channel 🔗
https://t.me/etnetsacoin
Documentation
http://docs.etnecosystem.org
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
ETN Ecosystem™
Channel @et_apps
Bot @ET_Netsa_Airdrop_bot
Official ETN Announcements
All Ad Revenue and Star Reactions go to ETN Liquidity Pool.
Proudly Ethiopian🇪🇹
Learn more about us here👇: https://www.linktr.ee/etneco

❤2👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
Blockchain for Africa: Luxury or Existential Necessity?
Salim Ahmed
December 01, 2025
ብሎክቼይን ለአፍሪካ፡ ቅንጦት ወይስ የመኖር ህልውና?
ብሎክቼይን እና ክሪፕቶከረንሲ ከምዕራቡ ዓለም የፋይናንስ ሥርዓት "አማራጭ" (Alternative) ተደርገው ሲታዩ፣ እንደ ኢትዮጵያ እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ላሉ በፍጥነት በማደግ ላይ ላሉ ኢኮኖሚዎች ግን "የህልውና ጉዳይ" እና የዕድገት ቁልፍ ተስፋዎች ናቸው። ይህ ጽሑፍ ብሎክቼይን በአህጉሪቱ እየተጋረጡ ያሉትን ዋና ዋና ኢኮኖሚያዊ፣ ቢሮክራሲያዊ እና አስተዳደራዊ ተግዳሮቶች እንዴት መቅረፍ እንደሚችል በሰፋ መልኩ ይተነትናል።
ሙሉውን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/Blockchain-for-Africa-Luxury-or-Existential-Necessity-12-01

ሰላም Guys እንዴት ናችሁ እስኪ ዛሬ ደግሞ ስለ ETN-FM እናውራ።
ETN-FM ከETN Ecosystem 30 Utilities መካከል አንዱ የሆነው እና የ$ETNን የድምፅ ኃይል ይዞ የመጣው የኦንላይን ሬዲዮ ጣቢያችን ነው።
በብሎክቼይን ዓለም ውስጥ፣ ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ ወሳኝ ነው። ETN-FM የ$ETN ቤተሰብ ሁሌም በዕውቀት እንዲታጠቅ ድምፃችን ነው። ልክ እንደ ETN Learn ሁሉ፣ የሬዲዮ ስርጭታችን የማህበረሰባችንን ግንዛቤ ለማሳደግ እና የ Web3 አብዮት ምን እንደሆነ ለመላው ሕዝባችን ለማስረዳት ያለመ ነው።
ETN-FM ግን ለዜና ብቻ አይደለም! በማንኛውም ዘርፍ በስፖርት፣ በፎሬክስ፣ በክሪፕቶ ትሬዲንግ፣ በWeb3፣ በ AI ወይም ደግሞ ኢትዮጵያዊ ባህል እና ወግን የጠበቀ ፕሮግራም የምናዘጋጅ ማንኛችንም፣ የETNን ተደራሽነት ልንጠቀም እንችላለን። ፕሮግራማችንን በመስራት፣ ለመላው ዓለም አድማጮች መድረስ ብቻ ሳይሆን፣ ከስፖንሰሮች ገቢ ለማግኘት ሰፊ ዕድል ይፈጥርልናል።
ጆሯችንን ለዕውቀት እንስጥ፤ በ$ETN ድምፅ የራሳችንን ዕድልና ገቢ አብረን እንፍጠር!
https://etnfm.space/
#ETNEcosystem #ETNFM #OnlineRadio

የዛሬ ምሽት የሁለተኛ ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቴሌግራም ላይቭ ቱራችን መወያያ ሀሳብ እና የመድረክ ርእስም "ለመሆኑ Trading in the Zone ምን ማለት ነው?" የሚል ሲሆን የዛሬውን ዝግጅታችንን ወደ @et_apps ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል በመውሰድ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ ነፃ የሆነውን ትምህርታዊ ውይይታችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።
🕐 ሰዓት ፡ ከምሽቱ 3፡00
📍 ቦታ ፡ የ @et_apps የቴሌግራም ቻናል📣 የመወያያ ርእስ ፡ "Trading In The Zone ምን ማለት ነው? ተግባራዊ እሳቤውስ? ፕሮፌሽናል ትሬደሮችስ እንዴት ይጠቀሙታል?"
Ice-Ethiopia.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7❤🔥4