ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🛑 ትሬደር ከሆናችሁ እና እስካሁን ትርፋማ ካልሆናችሁ ዛሬውኑ ትሬድ አቁሙ። በሩ ተከፍቷል።

⚡️ለረጅም ጊዜ የጠበቅነው ቀን ደርሷል።
ICE (Inner Circle Ethiopia) ስልጠና በይፋ ጀምሯል።

⚠️ባለፈው አንድ አመት አካውንትህን ስታቃጥል ኖረሃል።
⚠️የማይሰሩ "ሲግናሎችን" ለመግዛት በሺዎች የሚቆጠር ብር አውጥተሃል።
⚠️ገበያውን ወቀስክ፣ ብሮከሩን ወቀስክ፣ ዜናን ወቀስክ።

✔️ዛሬ ግን፡ ትክክለኛውን ችግር እንፈታለን። ችግሩ አንተ ነህ።

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የ 30 ቀናት የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ስልጠና (Bootcamp) ይዘን መጥተናል። እኛ ስትራቴጂ አንሸጥልህም። እኛ የምንሰራው በአዕምሮህ የስነ-ልቦና ውቅር ላይ ቀዶ-ጥገና ነው።

👇 ስልጠናው ምን ይይዛል?
🎥 30 የቪዲዮ ትምህርቶች: በየእለቱ የሚለቀቁ ከ30 ደቂቃ እስከ 2 ሰዓት የሚወስዱና አዕምሮህን እንደገና ለመገንባት የሚረዱ መማሪያ ቪዲዮዎች (ስለ ዶፓሚን፣ ፍርሃት፣ ስግብግብነት)።
⚔️ The War Room: ዲስፕሊንህን ለማስተካከል በየቀኑ የሚሰጥ "Live" የቀጥታ ስልጠና።
🧠 DISC Assessment: የአንተን ልዩ የትሬደርነት ባህሪ (D / I / S / C) ለይቶ የሚያውቅ ሳይንሳዊ ፈተና።
🇪🇹 የአማርኛ መጽሐፍት: ሁሉም ትምህርቶች እና መጽሐፍት (PDFs) በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ።
🎮 ሽልማት ያላቸው ፈተናዎች: "No-Trade Days" እና የትግበራ ልምምዶች።

💎 የመጀመሪያው ዙር ልዩ ቅናሽ:
የዚህ ኮርስ መደበኛ ዋጋ $50 ዶላር ነው። ነገር ግን ለዚህ የመጀመሪያ ዙር (Batch 1) ብቻ፣ የ 40% ቅናሽ አድርገናል።

🔥 የሚከፍሉት: $30 ዶላር
(ይህ ማለት በቀን 1 ዶላር ማለት ነው። በየእለቱ ከምንከስረው ገንዘብ አንፃር መጠኑ አነስተኛ የሆነና በተለይም በውጪው አለም በመቶዎች ሺዎች የሚፐኘውን የDISC Assessment መያዙ ፕሮጀክቱን በልዩ ሁኔታ በአነስተኛ ዋጋ መቅረቡን ማሳያ ይሆናል።)

⚠️ ህጉ:
ጥራት ያለው ስልጠና ለመስጠት የምንቀበለው የተወሰነ ቁጥር ብቻ ነው። ቦታው ሲሞላ በሩ ይዘጋል።

እንዴት መቀላቀል ይቻላል?
1️⃣ ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት ሊንክ ይጫኑ።
2️⃣ ክፍያ ይፈጽሙ:
3️⃣ ወዲያውኑ ወደ ፕራይቬት ቻናሉ የሚያስገባዎትን ሊንክ በኢንቦክስ ከቦቱ ያግኙ።
🚀 ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ: http://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start


ዛሬም ለስሜትህ ተሸንፈህ እንዳትውል፤ ተቀላቀለን።
#ICE_Launch #EthiopianTraders #ForexEthiopia #Mindset #HabeshaCrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🔥1
ማታ ትሬድ ገብታችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ ታውቃላችሁ? 😅 ማርኬቱ አላታለላችሁም፣ ያታለላችሁ "The Zeigarnik Effect" የሚባለው የጭንቅላታችሁ የፍርሃት በሽታ ነው! 🧠 በ Slide 8 ላይ ያሉትን 3 ህጎች ካላወቃችሁ ጤናችሁን አጥታችሁ አካውንታችሁን ዜሮ ታደርጋላችሁ!

የቪዲዮ ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZSq16EcVt/

🚨 የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ማስተር-ክላስ አካዳሚ ኮርሴን በቀን ከ1$ በታች በሚያወጣ ዋጋ (30 ቪዲዮዎች፣ 120 ቻሌንጆች፣ የ DISC ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው!) 

11ኛ ዙር ትምርታችን ሰኞ መስከረም 4 የሚጀምር ስለሆነ ኮርሱን ለመውሰድ የምትፈልጉ በቴሌግራም ከስተመር ሰፖርታችን @ic_ethiopia ብላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።


#TradingPsychology #ForexEthiopia #CryptoEthiopia #Mindset #Ethiopia #IcePsychologyAcademy
❤4🔥1👏1