Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
Group 1 psychology.pdf
3.3 MB
ሰላም ቤተሰቦች፡
እንደሚታወሰው በዚህ ሳምንት የመጀመሪያ ባች የICE ሳይኮሎጂ ተማሪዎች ያቀረቡት የመመረቂያ ፅሁፍ እና የዲፌንስ ፕረዘንቴሽን እንደነበር ይታወሳል። በዚህ ለናንተ ይጠቅማል ያልኩትን እና በተለይም በመማሩ ማስተማሩ ሂደት ለናንተም ጠቃሚ ይሆናል ብዬ ያሰብኩትን የጥናት መመረቂያ ፅሁፍ ላጋራችሁ ወደድኩ። እስቲ ተመልከቱትና ስለተማሪዎቻችን ለውጥ ያያችሁትን አስተያየትም ግለፁልን።
በዚሁ አጋጣሚ ሁለተኛ ዙር ስልጠናችን የሚቀጥለው ሳምንት ስለሚጀመር 40% ቅናሹ እንዳያመልጣችሁ የምትፈልጉ ልጆች የሁለት ቀኑ የዲስካውንት ጊዜ ሳያበቃ በተቻለ አሁኑኑ ትመዘገቡ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።
ለመመዝገብ ፡ https://t.me/ice_ethiopia_bot/start ላይ ይችላሉ።
መልካም ቀን በያላችሁበት።

ዛሬ ማታ በ ICE Neuro-Trading Bootcamp ሁለተኛ ቀን መርሀግብራችን፣ አካውንታችሁን ቀስ በቀስ እየበላ ያለውንና በውስጣችሁ ተደብቆ የሚኖረውን "የማይታይ ቫይረስ" እናጋልጣለን።
የዛሬው ርዕስ:
🦠 The Invisible Glitch (የማይታየው ቫይረስ)
"እውቀቱ አለህ፣ ችሎታው አለህ... ግን ለምንድነው አሁንም የምትከስረው?"
በዚህ Live ላይ (For Intermediate Traders):
⚠️ ማሳሰቢያ: ይህ ክፍል ለጀማሪዎች ሳይሆን፣ ገበያውን ቀምሰው ለተጎዱ "Intermediate Traders" የተዘጋጀ "የአእምሮ ቀዶ ጥገና" (Brain Surgery) ነው።
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 2:30 (LT)
📍 ቦታ: TikTok Live (@ice_ethiopia)
👇 Join Live Here:
#ICE_Ethiopia #TradingPsychology #Day2 #IntermediateTraders #NeuroTrading
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
በክሪፕቶ ዓለም ውስጥ አብዛኛው ሰው የሚያውቀው "እንዴት መግዛት እንዳለበት" ብቻ ነው።
በሥርዓቱ ውስጥ "እንዴት መሳተፍ እንዳለበት" የሚያውቀው ግን በጣም ጥቂቱ ነው።
Staking (እጣ ማስቀመጥ) ማለት ተሳትፎ ማለት ነው።
Staking ማለት የአንድን ብሎክቼይን ስነ-ምህዳር (Ecosystem) በንቃት ለመደገፍ፣ ቶክኖቻችሁን ለተወሰነ ጊዜ አሳስሮ ማስቀመጥ ማለት ነው።
$ETN ቶክኖችን በኪስ ቦርሳ (Wallet) ውስጥ ዝም ብለው እንዲቀመጡ ከማድረግ ይልቅ፣ በStaking አማካኝነት የሚከተሉትን ጥቅሞች ያስገኛሉ፦
ለዚህም ምላሽ፣ ፕሮቶኮሉ በነዚህ ነጥቦች ላይ በመመስረት የኔትወርክ ሽልማቶችን (Rewards) ያከፋፍላል፦
Staking ግብይት (Trading) አይደለም።
የሚያምኑበትን ኔትወርክ ለመደገፍ የሚወሰድ የረጅም ጊዜ ቁርጠኝነት ነው።
ሁለቱም ትክክለኛ መንገዶች ናቸው፤ ነገር ግን ስነ-ምህዳሩን ለመገንባት የሚረዳው Staking ብቻ ነው።
የETN ስነ-ምህዳር የተገነባው ለረጅም ጊዜ አጠቃቀም እና ለሥርዓት ነው። Staking የሚከተሉትን ይረዳል፦
ያለ Staking ስነ-ምህዳሮች ሊናጉ ይችላሉ። በStaking ግን ግንቢዎች (Builders) ይፀናሉ።
ETN Stake ሲያደርጉ በብሎክቼይኑ ላይ ግልጽ ቃል እየገቡ ነው፦
“ቶክኖቼን ለመረጥኩት ጊዜ አሳስሬ አቆያለሁ።” በምላሹ ፕሮቶኮሉ እንደ ቁርጠኝነትዎ መጠን የሽልማት አቅም (Reward strength) ይሰጥዎታል።
የETN Staking በTON ብሎክቼይን ላይ በተገነባው jVault በኩል ይከናወናል፦
ከሶስት የቆይታ ጊዜያት አንዱን መምረጥ ይችላሉ፦
ዋናው መመሪያ፦ የቆይታ ጊዜው በረዘመ ቁጥር፣ የሚገኘው የሽልማት ድርሻም ይጨምራል።
(ማሳሰቢያ፦ የሽልማት መጠኖች በጠቅላላው ተሳታፊ ብዛት ላይ ተመስርተው ሊለወጡ ይችላሉ።)
📋 ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
Staking ለረጅም ጊዜ ተሳታፊዎች ተብሎ የተነደፈ ነው። በመረጡት የጊዜ ገደብ ሳይጠናቀቅ ገንዘቡን ማውጣት ከፈለጉ፦
ይህ ህግ ለምን አስፈለገ?
ምርጡ መመሪያ፦ ለተመረጠው ጊዜ ሙሉ በሙሉ ማሳሰር የሚችሉትን መጠን ብቻ Stake ያድርጉ።
📝 እንዴት Stake ይደረጋል? (ደረጃ በደረጃ)
Staking የሚከተሉትን ሰዎች ይመለከታል፦
Staking ስለ ፍጥነት ሳይሆን ስለ መጣጣም (Alignment) ነው።
ETN Stake ሲያደርጉ፦
ኔትወርክን ዝም ብሎ በመጠቀም እና ኔትወርክን በመገንባት መካከል ያለው ልዩነት ይሄ ነው።
[https://jvault.xyz/staking/v2/stake/ETN-ECO](https://jvault.xyz/staking/v2/stake/ETN-ECO)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥1🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Breaking ⛓️ Chains
😍 ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🧘♂️ አልሞ ተኳሽ (The Monk Sniper)
▶️ በዚህ Live ላይ፡✅ The Cycle of Doom: ለምን ትርፍህን መልሰህ እንደምትሰጥ።✅ Gambler vs. Risk Manager: የማንነት ለውጥ።✅ The Boredom Paradox: ድብርት እንዴት ሀብት እንደሚፈጥር።
⚠️ ማሳሰቢያ: የዛሬው መድረካችን ለጀማሪዎች አይደለም። ይህ ለታገሉ እና ለደከሙ "የገበያ አርበኞች" ብቻ ነው።
ቀን: ዛሬ አርብ (Friday)
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 2:30 (LT)
📍 ቦታ: TikTok Live (@ice_ethiopia)
ከ "Gambler" ወደ "Professional" ለመቀየር የመጨረሻው እድል! 🔥
👇 Join Live Here:
#ICE_Ethiopia #Day3 #TheMonkSniper #RiskManagement #TradingPsychology
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
በክሪፕቶ ዓለም ውስጥ ብዙ ጊዜ ፍጥነት ከዕድገት ጋር ይደባለቃል። አንድ ነገር በፍጥነት ስራ ከጀመረ፣ በፍጥነት መነጋገሪያ (Trend) ከሆነ እና ዋጋው በፍጥነት ከጨመረ፤ ሰዎች “እየሰራ ነው” ብለው ያስባሉ።
ይህ ግምት ግን ስህተት ነው።
መሰረተ ልማት (Infrastructure) ሁልጊዜም ሲጀመር ዝግ ያለ ይመስላል — ይህ የሆነው ግን ደካማ ስለሆነ ሳይሆን፣ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ ተደርጎ እየተገነባ ስለሆነ ነው።
⸻
1. ፍጥነት vs ጥልቀት (ዋነኛው ስህተት)
በወሬ (Hype) ላይ የተመሰረቱ ፕሮጀክቶች ትኩረታቸው ፍጥነት ላይ ነው፦
የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ግን ትኩረታቸው ጥልቀት ላይ ነው፦
ፍጥነት ደስታን ይሰጣል። ጥልቀት ግን ዘላቂነትን ይሰጣል።
ETN ጥልቀትን መርጧል።
⸻
2. መሰረተ ልማት ለምን በፍጥነት ሊራመድ አይችልም? (በባህሪው)
እውነተኛ መሰረተ ልማቶችን ያስቡ፦
ለምን? ምክንያቱም በመሰረተ ልማት ላይ የሚሰሩ ስህተቶች ዋጋቸው በጣም ውድ ስለሆነ ነው።
ካተኮሩት፦
⸻
3. “ዝግ መሆን” በእውነቱ የቁምነገር ምልክት ነው
ETN ዝግ ያለ የሚመስለው ለነዚህ ምክንያቶች ነው፦
⸻
4. ወሬ (Hype) ለምን ይፈጥናል? ለምንስ ቶሎ ይሞታል?
ወሬ የሚፈጥነው፦
የሚያስፈልገው ትኩረት ብቻ ነው። ነገር ግን ትኩረት ጊዜያዊ ነው።
ትኩረቱ ሲቀንስ፦
⸻
5. የማይታየው ምዕራፍ (ETN አሁን ያለበት)
እያንዳንዱ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክት የማይታይበት ምዕራፍ አለው፦
ነገር ግን አጠቃቀሙ የተወሰነ ደረጃ ላይ ሲደርስ አንድ ነገር ይለወጣል፦
ሰዎች ስለ እሱ ማውራት ያቆማሉ፤ በእሱ መተማመን (Rely ማድረግ) ይጀምራሉ።
በዚያን ጊዜ ፍጥነት ዋጋ አይኖረውም — ጥገኝነት (Dependence) እንጂ።
⸻
6. መቼም የማይረሳ ዋናው ነጥብ
ወሬ (Hype) በፍጥነት ይራመዳል።
መሰረተ ልማት በጥልቀት ይራመዳል።
ፈጣን ነገሮች ያስደምሙሃል። ጥልቅ ነገሮች ግን ይደግፉሃል።
ETN ገበያውን ለማስደመም እየሞከረ አይደለም። አፍሪካ የምትተማመንበት መደገፊያ ለመሆን እየጣረ ነው እንጂ።
ዝግ ያለ የሚመስለው ለዚህ ነው። ወሳኝ የሆነውም ለዚሁ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤7🕊1
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
እንደሚታወቀው የ1ኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ትምርህት ተማሪዎች ትምህርታቸውን ባሳለፍነው ሳምንት ማጠናቀቃቸው ይታወሳል። በዚህም የተማሩትን ትምህርት መሬት ላይ ለማውረድ እና በተግባራዊ ሁኔታም ትክክለኛ እውቀት ማግኘታቸውን ለማረጋገጥ ሙሉ የኮሚዩኒቲ ቤተስቦቻችን ፊት በቲክቶክ ላይቭ የመመረቂያ Defense ፕረዘንቴሽናቸውን እያቀረቡልን እንደሆነም ይታወሳል። ዛሬ የመጨረሻው ቡድን የDefense ፕረዘንቴሽናቸውን የሚያቀርቡበት መድረክ በመሆኑም ከኪሳራ መውጣት ለከበዳችሁ ልጆች ትክክለኛ ማንቂያ የሚሆን ለትሬዲንግ ሙሉ ለሙሉ አዲስ የሆኑ ልጆች ደግሞ እግረ መንገዱን ትምህርቱን እየተቋደሳችሁ ካሁኑ ማንም የማያሳያችሁን የስነልቦናዊ ውቅር ሁነት ለመካፈል፤ በዛውም የእነሱንም የልፋት ውጤት ታዩላቸው ዘንድ ልንጋብዛቹህ ወደድን።
መርሀግብሩ ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በኦፊሴላዊ የቲክቶክ ገፃችን ላይ የሚደረግ ይሆናል።
🔗 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
መልካም ምሽት።
መርሀግብሩ ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በኦፊሴላዊ የቲክቶክ ገፃችን ላይ የሚደረግ ይሆናል።
መልካም ምሽት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤🔥1
⚠️ ማስጠንቀቂያ፡ ይህንን ሁነት ሳታውቅ ወደ ገበያ እንዳትገባ! ገብተህ ከሆነና አሁንም እየከሰርክ ከሆነ ደግሞ ዋናው ምክንያቱ ይኸው ጉዳይ ነው!!!
🔖 ከባህሪህ (Personality) ጋር የማይጣጣም ስትራቴጂ መጠቀም ማለት "የገንዘብ እራስን ማጥፋት" (Financial Suicide) እንደሆነ ታውቃለህ?
📣 ዛሬ ማታ፣ ICE Trading Psychology Academy በገበያ ውስጥ ማሸነፍህን ወይም መሸነፍህን የሚወስነውንና ብዙዎች የማያውቁትን ወሳኝ ምስጢር (The DISC Model) ይዞላችሁ ይቀርባል።
🎙 ልዩ የ LIVE ቆይታ ዛሬ ማታ!
🗓 Sunday, Jan 18 | 2:30 (ምሽት)
🔗 ቦታ: TikTok Live ላይ ይጠብቁን 👉 @ice_ethiopia
‼️ ድንገት እንዳትዘነጉት አላርም መሙላት እንዳትረሱ። እመኑም አትመኑም ይህ ቆይታ የትሬዲንግ ህይወታችሁን ይቀይረዋል! 🚀
🗣️ በዚህ ጥልቅ የትምህርት ቆይታ ምን እናያለን?✅ DISC PERSONALITY ለመሆኑ ምንድነው?✅ ለምን እንደምትክስር (ከስትራቴጂ ውጪ የሆነው ምክንያት)✅ ሌሎች ለምን እንደሚያተርፉ✅ ስነ-ልቦና (Psychology) እያንዳንዱን ትሬድ እንዴት እንደሚቀርጸው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥1
ስለ DISC Personality ማወቅ የምትፈልጉ ልጆች ስለባህሪያቶቻችሁ የምትለዩበትን መድረክ አዘጋጅተናልና መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን። መልካም ምሽት።
https://vt.tiktok.com/ZSHoH3FfQPNHL-SrBvj/
https://vt.tiktok.com/ZSHoH3FfQPNHL-SrBvj/
TikTok
ICE™ Trading Psychology School is LIVE | TikTok
ነፃ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ት/ት Link on Bio. | Check out ICE™ Trading Psychology School's LIVE streams on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ICE™ Trading Psychology School.
👍2
✨ INTRODUCTION TO CRYPTO & BLOCKCHAIN ✨
📣 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳምንታዊው Crypto Tuesdays ፕሮግራም ዛሬ ይጀምራል!
🔖 ለጀማሪዎች (Beginners) በተዘጋጀ ቀላል አማርኛ፣ ስለ ዲጂታል ገንዘብ እና ብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ከ A እስከ Z እንማራለን።
💥 Don't miss the first session! ዛሬ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ በኦፊሴላዊ የCryptoTalk_ET የቲክቶክ ገፅ በኩል።
🖥 Follow us now to get notified: 👉 @cryptotalkethiopia
📣 Powered By : ETN Ecosystem™😍
🤝Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy
© January 20. 2026
🗓 Program Schedule: Every Tuesday
⏰ Time: 8:30 PM (ማታ 2:30 LT)
📍 Platform: TikTok Live Only
🎟 Fee: 100% FREE
🤝Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy
© January 20. 2026
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
ስለገንዘብ አመጣጥ እና ስለክሪፕቶ ከረንሲ መፈጠር የምንማማርበትን የቀጥታ መድረካችን ስለጀመረ ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZSHobswmXbWy4-94vQq/
https://vt.tiktok.com/ZSHobswmXbWy4-94vQq/
❤2😁1
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
ሳይኮሎጂ ወይስ ስትራቴጂ?
❓ በትሬዲንግ ህይወታችን የትኛው እሳቤ ከፍ ያለው እርከን ላይ መቀመጥ ይኖርበታል?
🖥 Follow us now to get notified: 👉 @cryptotalkethiopia
📣 Powered By : ETN Ecosystem™😍
🤝Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy
© January 21. 2026
The Primacy of Psychology in Trading Performance
Project Subtitle: A Comprehensive Analysis of Biological, Mathematical, and Executive Failure Modes
(የፕሮጀክት ርዕስ፡ የስነ-ልቦና የበላይነት በትሬዲንግ አፈጻጸም ላይ - ሳይንሳዊ እና ተግባራዊ ትንታኔ)
🤝Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy
© January 21. 2026
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
እንዴት አደራችሁ!☀️
ደጋግማችሁ የምታደርጉት ነገር ማንነታችሁን ይወስነዋል።
ETN የሚገነባውም በዚሁ መንገድ ነው በየቀኑ በሚደረጉ ትናንሽ ጥረቶች፣ በመማር እና ስለ ዓላማው በሚገዳችሁ ሰዎች።
የሥራ መርሆዎቻችሁን ጠብቁ፣ አብራችሁ እደጉ፣ እና ሁልጊዜም መገኘታችሁን ቀጥሉ።
የማያቋርጥ ጥረት (Consistency) የወደፊቱን ይገነባል።
በያላችሁበት መልካም ቀን ይሁንላችሁ💛
ደጋግማችሁ የምታደርጉት ነገር ማንነታችሁን ይወስነዋል።
ETN የሚገነባውም በዚሁ መንገድ ነው በየቀኑ በሚደረጉ ትናንሽ ጥረቶች፣ በመማር እና ስለ ዓላማው በሚገዳችሁ ሰዎች።
የሥራ መርሆዎቻችሁን ጠብቁ፣ አብራችሁ እደጉ፣ እና ሁልጊዜም መገኘታችሁን ቀጥሉ።
የማያቋርጥ ጥረት (Consistency) የወደፊቱን ይገነባል።
በያላችሁበት መልካም ቀን ይሁንላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
🇪🇹 ቢትኮይን እና ብሎክቼይን፦ ልናደርገው የሚገባ አገራዊ ውይይት
ቢትኮይን እና ብሎክቼይን ከአሁን በኋላ የሽያጭ ወሬዎች ወይም ጊዜያዊ አዝማሚያዎች አይደሉም። ይልቁንም አገራት ስለ ኢነርጂ፣ ስለ ፋይናንስ፣ ስለ ማንነት ማረጋገጫ እና ስለ ወጣቶች ዕድል የሚያስቡበትን መንገድ እየቀየሩ ያሉ መሰረተ ልማቶች ናቸው።
በዓለም ዙሪያ፦
🇺🇸 አሜሪካ፦ ቢትኮይንን በተቋማዊ አሰራር እና በስትራቴጂካዊ ዕይታ እያዋሃደችው ትገኛለች።
🇦🇪 UAE፦ ብሎክቼይንን በህግ እና በመሰረተ ልማት ደረጃ እየተጠቀመችበት ነው።
🇳🇬 ናይጄሪያ፦ ኢኮኖሚያዊ ጫና ባለበት ቦታ እውነተኛ አጠቃቀም እንደሚኖር እያሳየች ነው።
🇰🇪 ኬንያ፦ ከፈጠራ ስራዎች በፊት የዲጂታል መሰረተ ልማት መቅደም እንዳለበት እያስመሰከረች ነው።
🇪🇹 ኢትዮጵያስ?
ኢትዮጵያ ቀድሞውኑ ጉዞዋን ጀምራለች፦
🔸 በታዳሽ ኃይል የሚሰራ የቢትኮይን ማይኒንግ
🔸 አገራዊ የዲጂታል መታወቂያ (Fayda) አብዮት
🔸 የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ
🔸 የኢትዮ ቴሌኮም እና የቴሌብር ዕለታዊ የኑሮ ለውጥ
ይህ የሚያሳየው ኢትዮጵያ ጉዞዋን ከባዶ እንዳልጀመረችና ትልቅ ተስፋ ያለው እንቅስቃሴ ላይ እንዳለች ነው።
🧠 ይህ ስለ ወሬ (Hype) አይደለም።
🧠 ይህ ስለ ህገ-ወጥ ድርጊት አይደለም።
🧠 ይህ ስለ ንግድ (Trading) ቅድሚያ መስጠት አይደለም።
ይህ ስለ ትምህርት፣ ስለ ስትራቴጂ እና የኢትዮጵያ ወጣቶችን የወደፊት ዕድል ግምት ውስጥ በማስገባት ለብሄራዊ ጥቅም ቅድሚያ ስለመስጠት ነው።
✍️ አዘጋጅ፦ Salim Ahmed
🏦 አቅራቢ፦ ETN Ecosystem
ሙሉው ጽሁፍ የሚከተሉትን በጥልቀት ያብራራል፦
🤑 ቢትኮይን እና ብሎክቼይን ለምን አስፈለጉ?
🗺 አገራት እንዴት በተለየ መንገድ እየተጠቀሙባቸው ነው?
🇪🇹 ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ትምህርቶች ምንድን ናቸው?
🏫 ለምን ትምህርት ከተግባር ይቀድማል?
📊 ለምን ንግድ (Trading) ከግንዛቤ በኋላ መምጣት እንዳለበት?
👉 ሙሉውን የኤክስ (X Article) ጽሁፍ እዚህ ያንብቡ፦
🔗 (ቢትኮይን እና ብሎክቼይንን እየተገበሩ ካሉ አገራት ኢትዮጵያ ምን ትማራለች?)
⚠️ ለትምህርትና ለግንዛቤ ብቻ የቀረበ። ምንም ዓይነት የፋይናንስ ወይም የፖሊሲ ምክር አይወክልም።
⚠️ ግንዛቤ ይቀድማል፤ ስትራቴጂ ይከተላል፤ ንግድ (Trading) መጨረሻ ላይ ነው።
ቢትኮይን እና ብሎክቼይን ከአሁን በኋላ የሽያጭ ወሬዎች ወይም ጊዜያዊ አዝማሚያዎች አይደሉም። ይልቁንም አገራት ስለ ኢነርጂ፣ ስለ ፋይናንስ፣ ስለ ማንነት ማረጋገጫ እና ስለ ወጣቶች ዕድል የሚያስቡበትን መንገድ እየቀየሩ ያሉ መሰረተ ልማቶች ናቸው።
በዓለም ዙሪያ፦
🇺🇸 አሜሪካ፦ ቢትኮይንን በተቋማዊ አሰራር እና በስትራቴጂካዊ ዕይታ እያዋሃደችው ትገኛለች።
🇦🇪 UAE፦ ብሎክቼይንን በህግ እና በመሰረተ ልማት ደረጃ እየተጠቀመችበት ነው።
🇳🇬 ናይጄሪያ፦ ኢኮኖሚያዊ ጫና ባለበት ቦታ እውነተኛ አጠቃቀም እንደሚኖር እያሳየች ነው።
🇰🇪 ኬንያ፦ ከፈጠራ ስራዎች በፊት የዲጂታል መሰረተ ልማት መቅደም እንዳለበት እያስመሰከረች ነው።
🇪🇹 ኢትዮጵያስ?
ኢትዮጵያ ቀድሞውኑ ጉዞዋን ጀምራለች፦
ይህ የሚያሳየው ኢትዮጵያ ጉዞዋን ከባዶ እንዳልጀመረችና ትልቅ ተስፋ ያለው እንቅስቃሴ ላይ እንዳለች ነው።
ይህ ስለ ትምህርት፣ ስለ ስትራቴጂ እና የኢትዮጵያ ወጣቶችን የወደፊት ዕድል ግምት ውስጥ በማስገባት ለብሄራዊ ጥቅም ቅድሚያ ስለመስጠት ነው።
ሙሉው ጽሁፍ የሚከተሉትን በጥልቀት ያብራራል፦
🇪🇹 ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ትምህርቶች ምንድን ናቸው?
🏫 ለምን ትምህርት ከተግባር ይቀድማል?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤2
ትላንት የጀመርነውን ከስትራቴጂ እና ሳይኮሎጂ ጋር በተያያዘ በትሬዲንግ ህይወታችን ስኬት ውስጥ የበለጠውን እርከን የሚይዘው የትኛው እንደሆነ የምንወያይበትን መድረክ ዛሬም የቀጠልን በመሆኑ መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZSHovVbCCgCts-wSjJ8/
https://vt.tiktok.com/ZSHovVbCCgCts-wSjJ8/
👍2
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ!
ዕድገት የሚመጣው ሰዎች በዝምታ ቀናትም ጭምር ለመገኘትና ለመስራት ሲወስኑ ነው።
ETN ወደፊት የሚራመደው በጋራ እምነት፣ በመማር እና በትዕግስት ነው። እያንዳንዷ ትንሽ አስተዋጽኦ ዋጋ አላት።
ኑ! ትርጉም ያለው ነገር በጋራ እንገንባ።🤍
😍 ETN Docs | 😉 YouTube |
💬 Twitter | 🎥 TikTok
|📣 Announcements | 🛡 ETN Identity | DAO
ዕድገት የሚመጣው ሰዎች በዝምታ ቀናትም ጭምር ለመገኘትና ለመስራት ሲወስኑ ነው።
ETN ወደፊት የሚራመደው በጋራ እምነት፣ በመማር እና በትዕግስት ነው። እያንዳንዷ ትንሽ አስተዋጽኦ ዋጋ አላት።
ኑ! ትርጉም ያለው ነገር በጋራ እንገንባ።
|
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
የፎሬክስ የክሪፕቶ የሳይኮሎጂና የብሎክቼይን የተሳታፊዎች የጠቅላላ እውቀት መድረክ
ራሳችሁን ፈትኑ። በአራት ዙር ውድድር ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ የስኮላርሺፕ: የካርድ እና የአይነት ሽልማቶች ተካፋይ ይሁን።
ተቀላቀሉን።
https://vt.tiktok.com/ZSHoKje7BmBAK-HqjTG/
ራሳችሁን ፈትኑ። በአራት ዙር ውድድር ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ የስኮላርሺፕ: የካርድ እና የአይነት ሽልማቶች ተካፋይ ይሁን።
ተቀላቀሉን።
https://vt.tiktok.com/ZSHoKje7BmBAK-HqjTG/
TikTok
ETN Ecosystem is LIVE | TikTok
Something new 🎉. | Check out ETN Ecosystem's LIVE streams on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ETN Ecosystem.