ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🚨 DAY 2: የማይታየው ቫይረስ (The Invisible Glitch)

❓Candlestick ታውቃለህ፣ Strategy አለህ፣ Analysis ትሰራለህ... ነገር ግን አሁንም አካውንትህ ቀይ (Red) ነው? 📉

⁉️እውቀት እያለህ ለምን እንደምትከስር ግራ ገብቶሃል? ችግሩ ያለው ገበያው ላይ አይደለም!

ዛሬ ማታ በ ICE Neuro-Trading Bootcamp ሁለተኛ ቀን መርሀግብራችን፣ አካውንታችሁን ቀስ በቀስ እየበላ ያለውንና በውስጣችሁ ተደብቆ የሚኖረውን "የማይታይ ቫይረስ" እናጋልጣለን።

የዛሬው ርዕስ:
🦠 The Invisible Glitch (የማይታየው ቫይረስ)
"እውቀቱ አለህ፣ ችሎታው አለህ... ግን ለምንድነው አሁንም የምትከስረው?"

በዚህ Live ላይ (For Intermediate Traders):
✅ The God Complex: ለምን ማሸነፍ (Winning) ከመክሰር የበለጠ አደገኛ እንደሆነ።
✅ Revenge Trading: ገበያው "በጥፊ" ሲመታችሁ የምትወስዱት የተሳሳተ እርምጃ።
✅ The Gambler’s Fallacy: እንደ "Analyst" እያሰብን እንዴት እንደ "ቁማርተኛ" እንደምንሰራ።

⚠️ ማሳሰቢያ: ይህ ክፍል ለጀማሪዎች ሳይሆን፣ ገበያውን ቀምሰው ለተጎዱ "Intermediate Traders" የተዘጋጀ "የአእምሮ ቀዶ ጥገና" (Brain Surgery) ነው።

🗓 ቀን: ዛሬ ሐሙስ (Thursday, Jan 15)
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 2:30 (LT)
📍 ቦታ: TikTok Live (@ice_ethiopia)

‼️ስትራቴጂህን ሳይሆን ማንነትህን የምትቀይርበት ቀን ነው። እንዳያመልጥዎ! 🔥

👇 Join Live Here:
🔗 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia

#ICE_Ethiopia #TradingPsychology #Day2 #IntermediateTraders #NeuroTrading
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3