Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
📌ፈረንጆቹ ክሪፕቶ ትሬዲንግ እንደ Roller Coaster🎢 ነው ይላሉ። ትንፋሽ የሚያሳጥሩ ከፍታዎች እና ሆድ የሚቆርጡ ዝቅታዎችን እማኝ የምንሆንበት ጨዋታ ነው። ሁሌም ማስታወስ ያለብን አንድ ወሳኝ ቁምነገር ቢኖር ግን "ስኬት" 'የምታሽቋልጠው' ተስፋ ለመቁረጥ አሻፈረኝ ላሉት: በገበያው ጠመዝማዛና ወጣገባ መልክዓ ምድር መንገራገጩን ችለው ለዘለቁት ነው።
🔖 እናማ ዛሬውኑ የእሳቤ ውቅርህንና አጠቃላይ mentalityህን ወጥረህ ስራበት: የራስ መተማመንህንም አጎልብትበት እና የክሪፕቶውን ዓለም እጨድበት።
Dont Give Up Bruh! ምክንያቱም ቀጣዩ ትርፍህ ህይወትህን ይቀይረው ይኾናልና።
ለክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለዋዜማው በሰላም አደረሳችሁ ለማለትም ወደድን። 🙏✌️ ፏ ብልጭ ያለችዋን የምትትረፈረፉባት ሰኞ በያላችሁበት ተመኘን። Happy Trading Week' 🚀💪
#DontGiveUp #CryptoTradingJourney

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🔥4❤2🙏1🏆1