ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from Nathnael Biruk
🖥#Learn
🕹$ETN Practical Example 001
🕹የ$ETN ተግባራዊ ምሳሌ 001

❓አንድ ተጨማሪ የ$ETN🪙 ግብይት በተደረገ ቁጥር በእጃችን ያለው $ETN🪙 በኢትዮጵያ ብር ያለው value በዛው ልክ እንደሚጨምር ስንቶቻችሁ ተገንዝባቹሀል?!

ይህ ሁነት በኢኮኖሚክሱ በዋየኝነት ፍላጎት(Demand) እና አቅርቦት(Supply) የምንላቸውን ፅንሰሀሳቦች የሚያመላክተን ነው። ይህም አንድ አሴት፥ከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውም ግብዓት ያለው አቅርቦት የማይንቀሳቀስ(Fixed Supply) በሚሆንበት ጊዜና ፍላጎቱ በዛው ልክ በሚጨምር ጊዜ ወይም ግዢዎች በሚደረጉበት ጊዜ ዋጋው ከአንዱ ወደሌላው እያደገ የሚመጣ ይሆናል።

🟢በዚህም:
If Supply is fixed or decreasing and Demand is increasing, Price will always increase.

Supply
🔽 Demand 🔼 = Price 🔼


💬ይህን ቀጥተኛ ሁነት በምስሉ ቴሌግራምላይ በምትመለከቱበት ሁነት ዋሌታችሁ ላይ የሚገኘውን የ$ETN ቶክን ዋጋ ግዢዎች በተፈፀሙ ቁጥር የሚያሳየውን ለውጥ በመመልከት በእማኝነት ተግባራዊ አድርጋችሁ ትምህርትን ልትቀስሙበት የምትችሉ ይሆናል።

#ETN_VIP
#ET_Netsa_Coin
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆10👍3👎3👏3❤‍🔥1👌1