Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
[የኢትዮጵያ ብሎክቼይን ማህበር መስራች፥ የWallet In Telegram P2P አናሊስት እና የTON Africa Society Community Manager]
🗓 ቀን: ዓርብ ሀምሌ 12. 2016 ዓ/ም🕖 ሰዓት: መድረኩ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ📍 የት: በCryptoTalk_ET Official የቴሌግራም ገፅ ላይ - የላይቭ ሊንክ
Powered By:
CryptoTalk-ET™🇪🇹 | ET-Netsa Apps™🇪🇹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19❤🔥5👌2👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎤#The_Interview
🖥#S01E05
🎙የመርሀ ግብሩ እንግዳ: ዳዊት መንግስቱ
[የኢትዮጵያ ብሎክቼይን ማህበር መስራች፥ የWallet In Telegram P2P አናሊስት እና የTON Africa Society Community Manager]
📌ከባህርዳር ዩንቨርሲቲ የምህንድና ተማሪነት የቢትኮይን ፍቅር እስከ ባይናንስ ኤንጅልነት፤ ከኢትዮጵያ ብሎክቼይን ኔትወርክ መስራችነት እስከ TON Society Africa የኮሚዩኒቲ ማናጀርነት በቆየው የዳዊት መንግስቱ የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ጉዞ ብዙ አውጥተናል፤ ብዙ አውርደናል። ከታፕ ታፕ ጌሞች እስከ ክሪፕቶ ረቂቅ አዋጆች፤ ከቴሌግራም የወደፊት እድገት እስከ ኢትዮጳይዊ ኮሚዩኒቲዎችን ለማበልፀግ ስለሚደረጉ ነፃ አገልግሎቶች ማንሳት አሉብን ብለን ያሰብናቸውን ሀሳቦች ሁሉ ተወያይተንባቸዋል። እንድትከታተሉት ተጋብዛቹሀል።
📟የቪዲዮ ርዝመት: 02:55:36👇
💾የቪዲዮ መጠን: 139.4 ሜጋ ባይት
Powered By:
CryptoTalk-ET™🇪🇹 | ET-Netsa Apps™🇪🇹
© 2016 ዓ/ም

🗓 ቀን: ዓርብ ሀምሌ 12. 2016 ዓ/ም
🕖 ሰዓት: መድረኩ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
📍የት: በCryptoTalk_ET Official የቴሌግራም ገፅ ላይ - የላይቭ ሊንክ
📟የቪዲዮ ርዝመት: 02:55:36👇
💾የቪዲዮ መጠን: 139.4 ሜጋ ባይት
Powered By:
CryptoTalk-ET™🇪🇹 | ET-Netsa Apps™🇪🇹
© 2016 ዓ/ም
👍8❤🔥2👏2👌1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
#The_Interview
#S02E09
#With_Dr_Eyosiyas #BirrForex
The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የምናዘጋጃት የኢትዮጵያውያን ትሬደሮች የቃለመጠይቅ መድረክ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ውስጥ ፎሬክስን መስራት እና ማስተማር ከጀመሩት ግምባር ቀደም ትሬደሮች መካከል የሆነውን ዶር እዮስያስ [@BirrForex] እንግዳዋ አድርጋላችሁ ትቀርባለች። በዚህ መድረክ ከ8 አመት ያላነሰ እና በተግባርም ራሱን ያሳየን ትሬደር ልምድ እና እውቀት ለመጋራት ሁላችሁም ተጋባዥ ታዳሚዎቻችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን አቅርበናል። በፕሮግራሙ ላይ ልታቀርቧቸው የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በኮሜንት በኩል አጋሩን፤ በመድረኩ የናንተም ጥያቄዎች አካተን ለመቅረብ እንሞክራለን። የማቀር ፕሮግራም ነውና ቅዳሜ ምሽትን ከኛ ጋር ለማድረግ ፕሮግራማችሁን ያዙ።
መልካም ምሽት።

❤6🔥1