Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ
867 subscribers
299 photos
16 videos
160 files
282 links
❇❇🚼🚼🅱🅱
💥🔥ምንም አይነት መረጃ 💥🔥
♎ ስለ ቴክኖሎጂ 🚩
📛 ስለ ማንኛውም ሀኮች 🚩
🛂 የኮምፒውተር ጥገናና 🚩
🚼 ማንኛውንም የዲሽ ዝርጋታ 🚩
📌ማንኛውንም የዲሽ ሶፍትዌርም 🚩
እዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ ከንናንተ የሚጠበቀው join ማድረግ ብቻ ነው ።
📞 +251944738548
@EthioBiruksAppGROUP
@Ethio_Biruk_apps_Answerbot
Download Telegram
Forwarded from AI Programming
Server Side Dynamic Web Development
• ዳታቤዝ ያላቸው ድህረገጾች አሰራር •

Part/ክፍል 2
_____________
በዚህ ክፍል server side dynamic application development ወይም ማበልጸጊያዎች ላይ ለመስራት የሚያስፈልጉ Platforms አጫጫን እና አጠቃቀማቸውን በጥልቀት እንመለከታለን::

ቻናላችንን በመቀላቀል እና ለወዳጅዎ በማጋራት ሌሎች ተመሳሳይ የቪዲዮ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ያድርጉ::


https://youtu.be/yIRo0_RhBeg
Forwarded from AI Programming
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ChatGPT የማስታወስ ችሎታ ሊሰራለት ነው 🤩

🎤 ውይይቶችን የበለጠ አጋዥ ለማድረግ የምንወያያቸውን ነገሮች የማስታወስ ችሎታ እንዲኖረው የChatGPT አበልጻጊዎች በሙከራ ላይ እንደሆኑ ሰምተዋል። ☄️

ይህ አዲስ ፊቸር ለነጻ እና ፕላስ ተጠቃሚዎች ትንሽ ክፍል እየተለቀቀ ነው። እናም ይህን ባህሪ በቀላሉ ማብራት ወይም ማጥፋት እንዲቻል አርገው ነው የሰሩት።

ወደፊት ከChatGPT ጋር ስታወሩ
ባለፈው እኮ እንደዚ ብለህኝ ነበረ? እንዴት እረሳህው ለምን በቀላሉ እንድታስታውሰው አዲስ ቴክኒክ አላሳይህም

ማለቱ የማይቀር ነው።

📰 ዘንድሮ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገቶች ታይቶ ተሰምቶ በማያውቅ ሁኔታ በአጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ እያሳዩ ነው ። እርሶስ ይህ አካሄድ በዚህ ዓመት ምን አይነት ተጽእኖ ሊፈጥርብን ይችላል ብለው ያስባሉ። ⁉️

🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩

#AI #AIProgramming #ChatGPT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from AI Programming
⭐️ Introducing the first-ever Wellness Hackathon 2026: Heal. Build. Thrive. ✨

Reimagine wellness through tech. Disrupt health & beauty. Compete. Win.

Hosted by ALX Ethiopia, Kuriftu Resorts, and WeVa Sphere, bringing visionaries together to build the future of personal vitality.


🏆 150,000 ETB cash prize for the winner
📅 June 6 (Capstone ALX, Lideta) & June 14 (Kuriftu African Village)

🔗 Register: https://luma.com/z4k30kmb


#ALXEthiopia #ALXAfrica #LifeAtALX #DoHardThings #WellnessHackathon #HealBuildThrive #AiProgramming #Siltawi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM