ተባብረን በመትከል ለልጆቻችን አረንጓዴ ሀገር እናስረክባለን፤ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
------------------------------------------
(ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች 700 ሚሊየን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ የግንፍሌ ወንዝ ዳር ፕሮጀክት አስቀምጠዋል።
በምርሃ ግብሩ ተገኝተው አሻራቸውን ያስቀመጡት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተባብረን በመትከል ለልጆቻችን አረንጓዴ ሀገር እናስረክባለን ያሉ ሲሆን የጎዳናትን ፕላኔት ጥሩ ስራ ሰርተን ምቹ የሰው ልጆች መኖሪያ ለማድረግ መትጋት አለብን ብለዋል።
የአጠቃላይ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በበኩላቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ 700 ሚሊዮች ችግኝ በአንድ ጀንበር የሚለው መርሃ ግብር ተሳታፊ መሆናቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ጠቁመው የሚተከሉት ችግኞች ጸድቀው ጥቅም እንዲሰጡ አስፈላጊው እንክብካቤ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
የተተከሉት ችግኞች የአየር ሚዛንን በመጠበቅ፣ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ የሚኖራቸው ሚና ከፍተኛ እንደሚሆንም አክለዋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ የሚተከሉት ችግኞች ለአካባቢውን ውበት እንደሚጨምሩ ገልጸው በዚህ ታሪካዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተሳታፊ መሆናቸው ደስ እንዳሰኛቸው ተናግረዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ በጣሊያን ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት የተማራ ልዑካን ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ ።
------------------------------------------------------
(ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፊሰር ብርሃኑ ነጋ በጣሊያን ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት Lia QUARTAPELLE PROCOPIA የተመራ ልዑካን ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በዚሁ ጊዜ ሚኒስትሩ በአገሪቱ ትምህርትን በጥራትና በፍትሃዊነት ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየተከናወኑ ስለሚገኙ የሪፎርም ተግባራት ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡
በቀደመው ጊዜ ትምህርትን የማስፋፋትና ተደራሽ የማድረግ ሰፊ ሥራ ቢሰራም የትምህርት ጥራት ተዘንግቶ መቆየቱን ጠቅሰው ይህንንም ከመሰረቱ ለመፍታት በትምህርት ዘርፉ የተለያዩ የሪፎርም ተግባራት ተቀርጸው እየተተገበሩ መሆኑን አብራርተዋል።
በዚህም በትምህርት ስርዓቱ የተበላሸውን የሞራል መሰረት ለማስተካከል ሥርዓተ ትምህርቱን ከመቀየር ጀምሮ የፈተና አስተዳደር ስረዓቱን ከስርቆትና ኩረጃ በጸዳ መልኩ በመስጠት የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውን አንስተዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤
https://www.facebook.com/share/p/14Fgfjx8JpX/

ለሁለተኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የክረምት ስልጠና የዩኒቨርስቲ አመራሮች ኃላፊነታቸውን በብቃት እንዲወጡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳሰቡ፡፡
ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ከ84ሺ የሚበልጡ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች በ30 ዩኒቨርስቲዎች ስልጠና እንደሚወስዱም ጠቁመዋል፡፡
-------------------------------------------------
(ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ በሰጡት ማሳሰቢያ ለሁለተኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና ስኬታማነት የዩኒቨርስቲ አመራሮች ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል።
የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮችን ስልጠና የሚሰጡ 30 ዩኒቨርስቲዎች ሰልጣኝ መምህራንንና የትምህርት ቤት አመራሮችን በአግባቡ በመቀበልና በማሰልጠን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጠይቀዋል።
አክለውም የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና ለትምህርት ጥራት ወሳኝ በመሆኑ ዩኒቨርስተዎች መምህራኑና አመራሮቹ የተዘጋጀላቸውን የስልጠና ሞጁል መጨረሳቸውን ፣ስልጠናውንም በአግባቡ መከታተላቸውንና መመዘናቸውን ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።
የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) በበኩላቸው የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና በአግባቡ እንዲጠናቀቅ የዩኒቨርስቲ አመራሮችና ኃላፊዎች ድጋፍና ትብብር ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣ https://www.facebook.com/share/p/1BEATaVNat/

ተማሪዎችም በነጻነት ተምረው ውጤታማ እንዲሆኑ ትምህርት ቤቶችና አካባቢያቸው ከማንኛውም ጾታዊ ጥቃት ነጻ እንዲሆኑ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ።
================================
(ሀምሌ 26/2017 ዓ.ም) ህብረተሰቡና የባለድርሻ አካላት በትምህርት ቤት ውስጥና አካባቢው የሚፈጽሙ ጾታዊ ጥቃቶችን ተረድተው እንዲከላከሉና ምላሽ መስጠት እንዲችሉ የሚረዳ የአሰልጣኞች ስልጠና ከክሌሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ተሰቷል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ምህረተክርስቶስ ታምሩ በስልጠና መድረኩ ማስጀማሪያ መርሃ-ግብር ላይ እንደተናገሩት ወላጆች ያለስጋት ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩና ተማሪዎችም በነጻነት ተምረው ውጤታማ እንዲሆኑ ትምህርት ቤቶችና አካባቢያቸው ከማንኛውም ጾታዊ ጥቃት ነጻ እንዲሆኑ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የትምህርት ቤትና አካባቢው ማህበረሰብ ጾታዊ ጥቃቶችን ከነመንስኤዎቻቸውና አይነታቸው ለይተው እንዲከላከሉና ከዚህም አልፈው ሲከሰቱ ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጡ አቅም መፍጠር የሥልጠናው ዋነኛ አላማ እንደሆነም ጠቁመዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣ https://www.facebook.com/share/p/19dN8uosE4/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአዋጅ የተሰጡ ተግባርና ኃላፊነቶች ውጤታማ እንዲሆኑ በተደራጀና በተቀናጀ አግባብ መምራት እንደሚባ ተመላከተ፤
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስራ አመራር ቦርድ የአሰራር ማኑዋልና የአፈጻጸም ግምገማ ዙሪያ ከተቋማቱ የስራ አመራር ቦርድ አመራሮች ጋር ምክክር ተደርጓል ፡፡
-----------------------------------------------------
(ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም) የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ በምክክሩ ወቅት እንደገለጹት ለፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአዋጅ የተሰጡ ተግባርና ኃላፊነቶች በውጤታማነት እንዲፈጸሙ በተደራጀና በተቀባጀ አግባብ መምራት እንደሚባ አመላክተዋል፡፡
የዩኒቨርስቲ የስራ አመራር ቦርድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ተግባርና ኃላፊነቶቻቸውን ብሎም የሚተገብሯቸውን የሪፎርም ስራዎች በውጤታማነት መፈጸምና ማከናወን እንዲችሉ የስራ አመራር ቦርድ የአሰራር ማኑዋለል መዘጋጀቱን ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው ጠቅሰዋል፡፡
ይህም ተቋማቱ የተሰጣቸውን ተልዕኮ በአግባቡ እንዲወጡ እንደሚያስችላቸውና ተጨማሪ አቅምና አደረጃጀት የሚፈጥርላቸው መሆኑንም ክቡር አቶ ኮራ አስረድተዋል፡፡
የአስተዳደርና መሠረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) በበኩላቸው የስራ አመራር ማኑዋሉም ሆነ የአፈጻጸም ግምገማ መስፈርቶቹ የተፈጻሚነት ወሰን ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስራ አመራር ቦርድ የሚያገለግል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤
https://www.facebook.com/share/p/16jKH5oQJs/