Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.77K photos
229 videos
155 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
🚀 ያለ ምንም ድካም እና በቀላሉ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ያግኙ!

በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ WiFi  እና መደበኛ ስልክ አገልግሎቶችን መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ
📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል
🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi  ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ
💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም

🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍19❤15🤪7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአገልግሎት ማዕከል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ መግዛትና መጠቀም ይችላሉ?

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!

አስቀድመው ስልክዎ ኢ-ሲም እንደሚሠራ ያረጋግጡ: https://bit.ly/4yA8voI

#teleSim #eSIM
#Ethiotelecom
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤24👍14😡4
በ #BackToCampus ካምፔይን ይመልሱ ፤ ይሸለሙ!! 🎁🎉

ባለፈው ዓመት "Connect, Experience, Belong" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አዝናኝ ቆይታዎችን ማድረጋችን ይታወሳል። 🎓

አምና ከእኛ ጋር ደማቅ ጊዜ ያሳለፋችሁ🎉 የዩኒቨርሲቲዎቻችሁን ስም በመጻፍ ብቻ ተሸለሙ! 

🎁 ቀድመው በትክክል የሚመልሱ 50 አሸናፊዎች የወርኃዊ 10 ጊ.ባ የዳታ ጥቅል ይሸለማሉ!

✍️ መልሶቻችሁን በሚከተሉት የፌስቡክ ገጾቻችን አስቀምጡ፡

ኢትዮ ቴሌኮም፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom

ቴሌብር፡ https://www.facebook.com/telebirr

#BackToCampus #GoDigitalDoMore #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤22❤‍🔥7👍7
ቀደምት የመገናኛ አማራጫችን በያኔው የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ ማስታወቂያ፤ "በስልክ አነጋግሪኝ በቀጭኑ ሽቦ ትዝታ እንዲመጣ ደርቦ ደራርቦ" ተብሎለት ነበር!

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr
#DigitalAfrica #DigitalEthiopia
#RealizingDigitalEthiopia
❤17👍12😁7🙏4🤩1🤣1
በ2 ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ተጠባቂ የእግርኳስ ትዕይንቶችን በጥራት ይከታተሉ! ⚽️

💸 በ35 ብር ብቻ የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ገዝተው ዘርፈ ብዙ የመዝናኛ አማራጮችን ያለገደብ ይኮምኩሙ 🚀

📲 በ*999#፣ በአርዲ ቻትቦት ወይም በማይ ኢትዮቴል ይግዙ! ✨

በቴሌብር https://onelink.to/telebirr ሲገዙ  ቅናሽ ያገኛሉ! 🎁

#2HoursUnlimitedPackages
#Ethiotelecom
#telebirr
#DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
😁25❤20👍9🤣3🥰1👏1
🎉🏆 ዲጂታል ደኅንነትዎን እየጠበቁ ይሸለሙ!

በማኅበራዊ ሚድያ ወይም በአጭር ጽሑፍ የሚላኩ ሊንኮች (Links) ከመክፈትዎ በፊት ምን ዓይነት የደኅንነት ጥንቃቄ እርምጃዎችን ይወስዳሉ ❓

መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!

#CyberSecurityContest
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤16👍10❤‍🔥7😢1
የወዳጅ ዘመድዎን ናፍቆት በኢትዮ-ኮል ይወጡ!

በኢትዮ-ኮል መተግበሪያ ወደ ማንኛውም የአገር ቤት የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ በታላቅ ቅናሽ ይደዉሉ፤ወዳጅ ዘመድ ሃሎ ይበሉ።

|አሜሪካ🇺🇸| እስራኤል🇮🇱 | ካናዳ🇨🇦 |
|የመን 🇾🇪| ደቡብ አፍሪካ🇿🇦| |ኬንያ🇰🇪|
|ጣሊያን🇮🇹| ጀርመን 🇩🇪 | ሕንድ🇮🇳 |
|ዩናይትድ ኪንግደም🇬🇧 | ሩዋንዳ 🇷🇼 |
|ሶማሊያ🇸🇴| ሳዑዲ አረቢያ🇸🇦|

መተግበሪያውን ለማውረድ: https://onelink.to/ethiocall

#ethioCall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍16❤14🤩3
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤12👍9🎉2😢1
🎉🏆 የዚህ ዓመት የ#BackToCampus ካምፔይን «ይመልሱ፤ ይሸለሙ!» አሸናፊዎች

ስለተሳትፏችሁ እያመሰገንን፣ ከተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱን ወይም ከዚያ በላይ ቀድማችሁ ለመለሳችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን!

🎓የዚህ ዓመት የ#BackToCampus ቆይታችን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በደማቁ ይካሄዳል፤ በየዩኒቨርሲቲዎቻችሁ እንገናኝ!

✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መስመር የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ከስር ይመልከቱ! 👇

#BackToCampus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤16👏3👍2🤩1😡1
የዘንድሮው ታላቅ ሩጫ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ በደማቁ ይካሄዳል።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንሮጥ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤22👍14👌3🫡2
አራተኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉

የሳይበር ደኅንነት ወር አራተኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ከተሳተፋችሁ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።

ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!

የአሸናፊዎች ዝርዝር: 👇

#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤19👍8😡4
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንጫወት እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍19❤11
✨ በ43 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚካሄደው የዘንድሮው #BackToCampus ካምፔይን በድምቀት እየተከናወነ ይገኛል! ✨

የዚህን ዓመት የ #BackToCampus ጉዟችንን በተለያዩ አዝናኝ እና አሳታፊ ዝግጅቶች በመታጀብ ከተማሪዎች ጋር ድንቅ የአብሮነት ጊዜ እያሳለፍን እንገኛለን፡፡

📸 የነበረንን ጊዜ የሚያሳዩ ምስሎችን ተመልከቱ!

በዝግጅቱ ላይ አብራችሁን ለነበራችሁ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ አባላት በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን! 🙏🎉

#BackToCampus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤29👍8👏4🤩1
የ”ፓስታ ፌስታ” ዓውደ-ርዕይ በኤግዚቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ! 🍝🇮🇹

ከጣሊያን ኤምባሲ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው በዚህ የፓስታ ዓውደ-ርዕይ በርካታ የጣሊያን ሬስቶራንቶች፣ የምግብና መጠጥ አምራቾች እንዲሁም አቅራቢ ድርጅቶች ተሳትፈውበታል።

አውደ-ርዕዩ ላይ የነበረውን ልዩ ድባብ በፎቶዎች ተመልከቱ! 👇📸

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤19👍7