Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.73K photos
228 videos
153 files
3.51K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
❤28👍18🙏7😍4💔4😢2👏1
👍26❤13👌4😢3🥴3🙏2
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍22❤12👌3
የዘንድሮው ታላቅ ሩጫ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ በደማቁ ይካሄዳል።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንሮጥ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍27❤21😁7👌3
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎቶችን፤ የመኪና ብቃት ማረጋገጫ፣ የምዝገባና የፈቃድ እንዲሁም የመንጃ ፈቃድ ክፍያዎችን በቴሌብር ይክፈሉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤21👍11👏3👌2😁1
ደረጃዎን በፋይዳ ያሳድጉ!

የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ደረጃዎን ያሳድጉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደረጃችን ከፍ ሲል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤14👍12
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!

የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  ያከናውኑ!

በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID
❤15👍9😢3
ያለምንም መጉላላት፤ ከሥራ ገበታዎ ላይ ሳይነሱ በቴሌብር ባሉበት ሆነው ዓመታዊ ግብርዎን በቀላሉ ይክፈሉ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍15❤7😁3🙏1
ኩባንያችን የ2019 ዓ.ም የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ልዩ አውደ ጥናት እና የሃኪንግ ውድድር በታላቅ ድምቀት ተካሄደ!

በሸራተን አዲስ በተካሄደው በዚህ ወርክሾፕ ላይ የሶፍትዌር ባለሙያዎች እና የቴክኖሎጂ ስታርት አፕ ፈጣሪዎች የተገኙ ሲሆን፤ በዘርፉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ሙያዊ ማብራሪያዎችና ጥልቅ ውይይቶች ተደርገዋል፡፡

በዕለቱ ከፍተኛ ፍክክር የታየበትና የነገ አገር ተረካቢዎችን ተስፋ ያመላከተ የሃኪንግ ውድድር የተካሄደ ሲሆን፤ በውድድሩ በንቃት ተሳትፈው ድንቅ አፈፃፀም ላሳዩ ተወዳዳሪዎች የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማቶች፣ ስጦታዎች እንዲሁም የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክተውላቸዋል!

ኩባንያችን አስተማማኝና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ሥነ-ምኅዳር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የበኩሉን ስትራቴጂካዊ ድርሻ መወጣቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!

#ቆምይበሉ_ይመርምሩ_ይወስኑ!

#Ethiotelecom #SecureByHabit #CyberSecurityMonth #NextHorizon #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤25👍16😁2
🚀 ያለ ምንም ድካም እና በቀላሉ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ያግኙ!

በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ WiFi  እና መደበኛ ስልክ አገልግሎቶችን መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ
📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል
🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi  ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ
💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም

🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍15❤10🤪6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአገልግሎት ማዕከል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ መግዛትና መጠቀም ይችላሉ?

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!

አስቀድመው ስልክዎ ኢ-ሲም እንደሚሠራ ያረጋግጡ: https://bit.ly/4yA8voI

#teleSim #eSIM
#Ethiotelecom
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤15👍10😡1