Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.73K photos
228 videos
153 files
3.51K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
በSmartEthio አጋዥነት ባሉበት ያጥኑ!

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚሆኑ
📝 ከ25,000 በላይ የፈተና ጥያቄዎች
📚የአዲሱ ሥርዐተ-ትምህርት መጻሕፍት
▶️ የቪዲዮ ማብራሪያዎች
🎁 በየቀኑ 75 ሜ.ባ ነጻ የዳታ ጥቅል ጋር ያገኛሉ፡፡

💬 ለመመዝገብ 'OK' ብለው ወደ 8128 ይላኩ!
👉 ለ3 ቀናት በነፃ! ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ

🌐 ለተጨማሪ መረጃ: https://smartethio.com

#SmartEthio #Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤21👍12🙏4🤩1😡1
ያኔ የቴሌኮም አገልግሎት በየቤቱ ሳይገባ፤ ገንዘብዎንና ጊዜዎን ቆጥበው ባሉበት በምቾት እንዲገናኙ ዘርፈ ብዙ መገናኛዎችን አሰናዳንልዎ! 

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr
#DigitalAfrica #DigitalEthiopia
#RealizingDigitalEthiopia
👍20❤12🙏4💯4😡3
🚀 ሥራዎን በ5ጂ የድርጅት ሞባይል ጥቅል ያቀላጥፉ!

ፈጣን፣ አስተማማኝና ያልተቋረጠ ግንኙነት፤ ለሥራዎ የሚያስፈልጉት ሁሉ በአንድ ላይ!

⚡️ ሥራዎችን ያለምንም መቆራረጥ ይከውናሉ
📁 ትላልቅ ፋይሎችን በቅልጥፍና ማውረድ፣ መጫንና ማጋራት ይችላሉ
👌 ከደንበኞችዎ እና ከሥራ ባልደረቦችዎ ጋር አስተማማኝ ግንኙነት ይፈጥራሉ

🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4yZ96Ri
 
📍ጥቅሎቹን በድርጅት አገልግሎት ማዕከላችን ያገኟቸዋል።

#5GMobilePackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍25❤19😡5
የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ደረጃዎን ያሳድጉ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደረጃችንን ከፍ ስናደርግ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤18👍13😡6🙏4🤔2
✨🎁 የአካል ጉዳተኞች ሞባይል ጥቅል!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር!

⚠️ የጥቅሉን መግዛት ያልቻላችሁ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማስጀመር ይችላሉ!

✅ ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV


#Disabilitypackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
😡35❤21👍11
✨🎶 በመረጡት ዜማ መለያዎን ይፍጥሩ!

🎼 በጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችን ለጥሪዎ ልዩ ድምቀት በመስጠት፣ ራስዎ በሚሰሙትና ለደዋዮችዎ በሚያሰሙት ዜማ ስሜትዎን ይግለጹ።🎶

ለመመዝገብ፣ ዜማ ለመምረጥና ለመቀየር
    📞 822 ወይም *822# ይደውሉ፤
    🌐  http://www.crbt.et ይጎብኙ!

             ☀️ ለዕለታዊ - 50 ሳንቲም
             7️⃣ ሳምንታዊ - 4 ብር
             ✌️ የሁለት ሳምንት - 6 ብር
             🗓 ወርኃዊ - 10 ብር  ይከፍላሉ፤

#CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤15👍15💔4🥰3
ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ!

እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 12% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ።

*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

ቴሌብር -እጅግ ፈጣን፣  ቀላል ፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍22❤11😡3🙏2
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኤሪክሰን የ132 ዓመታት ታሪካዊ አጋርነታቸውን አከበሩ

ኩባንያችን እና ዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ኤሪክሰን 132 ዓመታት ያስቆጠረውን ታሪካዊ አጋርነታቸውን ከኤሪክሰን 150ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ጋር በማስተሳሰር በዛሬው ዕለት በድምቀት አክብረዋል።

መርሐ ግብሩ የኩባንያችን ተ/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታሪኩ ደምሴ እንዲሁም የኤሪክሰን የአውሮፓ፣ መካከለኛው ምሥራቅና አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፓትሪክ ዮሃንሰን የመሩት ከፍተኛ ልዑክ በተገኘበት በስትራቴጂያዊ የሁለትዮሽ ውይይት ታጅቦ ተከናውኗል።

አቶ ታሪኩ ደምሴ በዚሁ ወቅት እንዳስታወቁት፤ የሁለቱ ተቋማት የአጋርነት ግንኙነት እ.ኤ.አ በ1894 የመጀመሪያዎቹ የስልክ መገልገያዎች ወደ ሀገራችን ከገቡበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬው ዘመናዊ የ4G እና 5G ኔትወርክ ድረስ ተጠናክሮ የዘለቀ ነው።

በመርሐ ግብሩ ላይ በባርሴሎናው MWC 2026 በተፈረመው የኔትወርክ ማዘመኛና ማስፋፊያ ስምምነት መሰረት፤ በመከናወን ላይ የሚገኙትን የሞባይል ኔትወርክ ፕሮጀክትና ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ውጪ ለሆኑ የገጠር አካባቢዎች በሚገኙ ጣቢያዎች የታዳሽ ኃይል ዝርጋታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸምን ገምግመዋል።

በቀጣይም በኔትወርክ አውቶሜሽን፣ በሰው ሠራሽ አስተውሎት በሚደገፉ የዲጂታል መሠረተ ልማቶች እንዲሁም የአገልግሎት ጥራትንና የደንበኞችን ተሞክሮ ይበልጥ ለማሻሻል በሚያስችሉ የኔትወርክ ቴክኖሎጂዎች ላይ አጋርነታቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማምተዋል።

በመጨረሻም ሚስተር ፓትሪክ ዮሃንሰን ለኩባንያቸው 150ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና ለ132 ዓመታት የአጋርነት ጉዞ በማስመልከት ለተደረገላቸው ደማቅ መርሐ ግብር ምስጋናቸውን አቅርበው፤ ኤሪክሰን ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዕውን መሆን ያለውን የማይናወጥ አጋርነት ዳግም አረጋግጠዋል።
❤38👍20😡9👏4😁1
ዘኔክሰስ በእጄ ካለ ምን ይቀረኛል? ሲሻኝ እደውላለሁ፣ ሲሻኝ እዝናናለሁ!

***
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!

ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ

#ዘኔክሰስ_በእጄ_ካለ_ምን_ይቀረኛል?
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
👍19❤11🤣10🤪10😡2
በዲኤስቲቪ ጎጆ እና ሜዳ ጥቅሎች በነፃ እንዝናና!

በሜዳ እና ጎጆ ጥቅሎች የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እና የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በዲኤስቲቪ እያየን ቀናችንን እናሳምር::

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን!

ቴሌብር -እጅግ ፈጣን፣ ቀላል ፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤29👍16😡4🙏3😁2
ስልክዎ ኢ-ሲም የሚቀበል ከሆነ ቴሌብር ላይ ቴሌሲም ሚኒ አፕ ውስጥ በመግባት ኢ-ሲምዎን ማውጣት ይችላሉ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ኢ-ሲም ስናወጣ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍31❤26🙏5😁1