Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.73K photos
228 videos
153 files
3.51K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
📲 የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ!

✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ እጅዎ ላይ ባለው ስማርት ስልክ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመውሰድ ራስዎ በመረጡት ቁጥር መጠቀም ይችላሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/tele-sim ላይ ወይም በ https://telesim.ethiotelecom.et/ ያገኙታል!

እገዛ ካሻዎት ኢሜይል ያድርጉልን: Onlinesales@ethiotelecom.et

#teleSIM
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤26👍23🤔1😢1👌1
📲 የወደዱትን የስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ ገዝተው ይረከቡ!

✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በመውሰድ መጠቀም ይችላሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/tele-sim ላይ ወይም በ https://telesim.ethiotelecom.et/ ያገኙታል!

እገዛ ካሻዎት ኢሜይል ያድርጉልን: Onlinesales@ethiotelecom.et

#teleSIM
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍19👌3🥰2😢1🙏1
✨ባለንበት ሲም ስናወጣ እንዲህ ነን!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የኦንላይን ቴሌሲም ሚኒ አፕ ተጠቅመን
የፈለግነውን ሞባይል ቁጥር መርጠን ኢሲም በማውጣት የፈጠነ አገልግሎት ወዲያውኑ ማስጀመር እንችላለን፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #eSIM #teleSIM
👍21❤18🙏6😡3😁1🆒1
ኢሲም የፈጠነ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የቴሌሲም ሚኒ አፕ በመክፈት፣ የፋይዳ ቁጥርዎን አስገብተው የሚፈልጉትን ቁጥር መርጠው ክፍያ ይፈፅማሉ።

ከዚያም ከ994 የሚደርስዎትን ሊንክ በመጫን QR ኮድ የሚያገኙ ሲሆን ቀጥሎ በስልክዎ ሴቲንግ ውስጥ eSIM የሚለውን በመምረጥ ስካን አድርገው አገልግሎቱን ወዲያውኑ ማስጀመር ይችላሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንገለገል እንዲህ ነን!

አስቀድመው ስልክዎ ኢ-ሲም እንደሚሠራ ያረጋግጡ: https://bit.ly/4yA8voI

#eSIM
#OnlineSIM #teleSim
#telebirr #telebirrSuperApp
#Ethiotelecom
👍28❤13🤩5👌2😡2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአገልግሎት ማዕከል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ መግዛትና መጠቀም ይችላሉ?

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!

አስቀድመው ስልክዎ ኢ-ሲም እንደሚሠራ ያረጋግጡ: https://bit.ly/4yA8voI

#teleSim #eSIM
#Ethiotelecom
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤18👍12😡1