የ20ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ኮካ-ኮላ ዋንጫ ውድድር ላይ የነበረን ተሳትፎ!
📍አዲስ አበባ ስታዲየም 🏟
📍አዲስ አበባ ስታዲየም 🏟
👍29❤17😡4👏2🤣2
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍27❤17🙏5😁4💔3🥰2👏2
🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ!
🚫 መተግበሪያዎችን ከማይታወቅ ምንጭ ባለመጫን፤ እንዲሁም የሚላኩልዎን አጠራጣሪ ሊንኮችም በፍፁም ባለመክፈት የመረጃዎን ደኅንነት ይጠብቁ!
💬 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤23👍16🙏5👏2🤪1
♾️ ከወር እስከ ወር ያለገደብ!
ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል፣መልዕክት መላክ፣ ኢንተርኔት መጠቀም እንዲሁም ዓለም አቀፍ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችሉዎትን ያልተገደቡ ወርኃዊ ጥቅሎች ከእኛ ያግኙ!
ጥቅሎቹን በኢትዮ ገበታ *999# ፣ በቴሌብር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ያገኟቸዋል!
🔗 ተጨማሪ ለማንበብ፡ https://bit.ly/4AqDYex
#unlimitedpackage #monthlyunlimited
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤12👍11😡4🙏3💔2
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤21👍15🙏3😡1
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!
የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!
በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID

❤22👍9😡2🥰1
ጥሪ በወዳጅ!
ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል!
የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ "ጥሪ በወዳጅ" (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ!
አገልግሎቱን ለማግኘት:
📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...)
🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል።
🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነ

👍30❤19🤩5🥰2👏2🙏2😢1
#️⃣በድርጅትዎ ስምና አጭር ቁጥር ይደውሉ!
#NameTag አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ፤ ስልክ ሲደውሉም ሆነ ሲቀበሉ ደንበኞች የሚመለከቱት ስልክ ቁጥርዎን ሳይሆን የሚታወቁበትን የድርጅትዎን ስያሜ አልያም አጭር ቁጥርዎን ነው!
💯 ደንበኞች ከማን እንደተደወለላቸው በቀላሉ ስለሚያውቁ ከመጭበርበር ስጋት ነጻ ሁነው ጥሪዎን ያነሳሉ!
መለያዎን ለማስመዝገብ እና መጠቀም ለመጀመር
🔗 www.nametag.et ወይም
ከቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp
አልያም ከ bit.ly/3WqJ9fw በመተግበሪያው ይጠቀሙ!
#NameTag #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤15👍10😢1🙏1
አሁን ስልክ ለመግዛት ገንዘብ ማጠራቀም ቀረ!
Samsung Galaxy፣ Tecno፣ itel እና የተለያዩ የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ እና ከአዋሽ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Samsung Galaxy፣ Tecno፣ itel እና የተለያዩ የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ እና ከአዋሽ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍17❤9🙏3
የሞባይል ሼር ፕላን አገልግሎት፤ ለሁሉም የድርጅትዎ ሠራተኞች 🚀
በዚህ የቴሌኮም አገልግሎት፤ የፍላጎትዎን ጥቅል አንዴ በጅምላ ገዝተው በየወሩ ለሠራተኞችዎ በፈለጉት መጠን ማከፋፈል ይችላሉ፡፡
ድምፅ 📞 + ዳታ 🌐 + መልዕክት ✉️ + ነጻ የውስጥ ጥሪዎች (CUG) 📞በአንድ ላይ!
💼 ለዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴዎ የሚሆን
🤝 የቡድን ግንኙነት የሚያቀላጥፍ
🔄 ያልተጠቀሙበት ጥቅል ካለ ወደ ቀጣይ ወር የሚተላለፍበት
📊 በድርጅትዎ የቴሌኮም በጀት መሰረት አገልግሎት መጠየቅና ማግኘት የሚችሉበት
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/47HBFHl
📍በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል!
#MobileSharePlan
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በዚህ የቴሌኮም አገልግሎት፤ የፍላጎትዎን ጥቅል አንዴ በጅምላ ገዝተው በየወሩ ለሠራተኞችዎ በፈለጉት መጠን ማከፋፈል ይችላሉ፡፡
ድምፅ 📞 + ዳታ 🌐 + መልዕክት ✉️ + ነጻ የውስጥ ጥሪዎች (CUG) 📞በአንድ ላይ!
💼 ለዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴዎ የሚሆን
🤝 የቡድን ግንኙነት የሚያቀላጥፍ
🔄 ያልተጠቀሙበት ጥቅል ካለ ወደ ቀጣይ ወር የሚተላለፍበት
📊 በድርጅትዎ የቴሌኮም በጀት መሰረት አገልግሎት መጠየቅና ማግኘት የሚችሉበት
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/47HBFHl
📍በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል!
#MobileSharePlan
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍21❤15🤩5👌1
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ኩባንያችን የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የወቅቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ 100 ሴቶች ዝርዝር ውስጥ በመካተታቸው የተሰማውን ታላቅ ኩራት ይገልጻል።
ይህ አህጉራዊ እውቅና በአፍሪካ ሃይፐርስኬለርስ (Africa Hyperscalers) እና ዘ ሊትልስቴፕስ ግሩፕ (The Littlesteps Group) ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ ክብርት ሚኒስትሯ በቴሌኮም እና በመሰረተ ልማት ዘርፍ (Telecom Operators & Backbone Infrastructure category) ግንባር ቀደም ሆነው የተመረጡት ኩባያችንን በማዘመን እና በማሳደግ ረገድ ላሳዩት የላቀ አመራር ነው።
ክብርት ሚኒስትር በስራ ዘመናቸው የቴሌኮም ተደራሽነትን በማስፋፋት፣ አስተማማኝ የዲጂታል መሰረት በመጣል እና በቴሌብር አማካኝነት የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ለሀገራዊ የዲጂታል ሽግግር ግንባር ቀደም ሚና ተጫውተዋል።
ለዚህም እውቅና ሠራተኞቻችን፣ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ ለሁላችንም ኩራት ለሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ልባዊ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክታችንን በማስተላለፍ በቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኳቸው የላቀ ውጤት እንመኛለን።
ለተጨማሪ፡-
https://bit.ly/48dgmy0
https://bit.ly/4sVq4OY

🤣18❤15👍8👏2😁2😢1🥴1🫡1