Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.73K photos
228 videos
153 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
እንደዛሬው በተንቀሳቃሽ ስልክ አላርም መሙላት ሳይቀል፤ በማንቂያ ጥሪ ብዙዎችን ቀስቅሰናል!

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍44😁20❤13🥰1
የቴሌብር ሒሳብዎን ለማወቅ ረጅም ዝርዝሮችን ሳያልፉ በቀላሉ በ *127*5# ያግኙ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍27❤16😁2
ኩባንያችን ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወርን ምክንያት በማድረግ “ደኅንነትን ልማድ እናድርግ” (Secure by Habit) በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር የፓናል ውይይት አካሄደ።

በውይይት መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኩባንያችን ቺፍ ኢንፎርሜሽን ኦፊሰር አቶ እንዳለ አስራት በየዕለቱ በምናደርጋቸው የዲጂታል አጠቃቀም ተግባራት ውስጥ የሳይበር ደኅንነትን እንደ ቋሚ ልማድ ማካተት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

በተጨማሪም የዲጂታል ስነ-ምኅዳሩ ተዋንያን፣ የፖሊሲ አውጪዎች እና ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር መሥራት፣ የአገልግሎት አቅራቢዎች የደኅንነት ጥበቃ ስርዓቶቻቸውን ማጠናከር እንዲሁም የደንበኞችን የሳይበር ደኅንነት ለማረጋገጥ በፖሊሲ የተደገፉ ውጤታማ መፍትሔዎችን መተግበር ወሳኝ መሆኑን በአጽንኦት ገልጸዋል።

በመቀጠልም የሳይበር ደኅንነትን እንደ ቋሚ ልማድ የማዳበር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በዘርፉ ተጋባዥ ባለሙያዎች ተካሂዷል። በውይይቱም በየዕለቱ በምናደርጋቸው የዲጂታል አጠቃቀም ተግባራት ውስጥ የደኅንነት ጥንቃቄን መውሰድ እና የጋራ ኃላፊነት ባህልን ማጠናከር ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል።

የኩባንያችን የኮርፖሬት ጉዳዮች እና ኮሙኒኬሽን ቺፍ ኦፊሰር አቶ መሳይ ውብሸት በበኩላቸው በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ ኩባንያችን እያደገ የመጣውን የሀገሪቱን የዲጂታል አገልግሎት ፍላጎት ከማሟላት ጎን ለጎን፣ ለደንበኞቹ ደኅንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ የመሠረተ ልማት አገልግሎቶችን በማቅረብ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ አስረድተዋል።

#Ethiotelecom #CyberSecurityMonth #SecureByHabit #NextHorizon #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍29❤22🤣6🥰3🙏3👏1
በዘኔክሰስ ቴሌብር መጠቀም ይቻላል!
እንላክ - እንቀበል - እንገበያይ
*******

znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!

ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ

#ቴሌብር_በዘኔክሰስ
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
👍24❤19🤪5🙏4
ቴሌብርን አሁኑኑ አውርደው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ በሆነ መንገድ ይጠቀሙ፤ ሕይወትዎን ቀለል ያድርጉ፡፡

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍23❤16😁4👏1
🌟 ፖስትዎ እስከ 300 ሺህ ብር ያሽልማል!✨

በፍሊፕስታር አጫጭር የቪዲዮና ፎቶ ይዘት ፈጠራዎን በማጋራትና ካምፔኖች ላይ በመሳተፍ በሰበሰቧቸው ኮይኖች ይሸለሙ! 🎁

🏆 በየ6 ወሩ 300 ሺህ ብር
💰 በየወሩ 5 ሺህ ብር
💴 የሳምንቱ 1 ሺህ ብር
🌐 በየዕለቱ 1 ጊ.ባ ዳታ

ለመመዝገብ ወደ 9286 ለዕለታዊ በ3 ብር ‘1’ን ፣ ለሳምንታዊ በ20 ብር ‘2’ን ፣ ለወርኃዊ በ70 ብር ‘3’ን ይላኩ!

🔗በድረ-ገጽ፡ https://flipstar.et ወይም

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ፍሊፕስታር ሚኒ-አፕን በመጠቀም ያስጀምሩ!

ለማቋረጥ STOP 1፣ 2፣ 3 ብለው ወደ 9286 ይላኩ።

#FlipStar #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍22❤21
🎉🎉 32ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!

✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮመንት፣ ሪፖስት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!

📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤40👍21😁4😢2😡2
ደረጃዎን በፋይዳ ያሳድጉ!

የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ደረጃዎን ያሳድጉ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደረጃችንን ከፍ ስናደርግ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤25👍17😡4
በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመረቅ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍23❤15🤣8💔4😡4😢2
ጊዜዎን ሳይጨርሱ አየር ሰዓትዎን በቅጽበት ይሙሉ!

ከዋናው የቴሌብር ሂሳብዎ በፈጣን አጭር ቁጥር ለመሙላት *127*3*የገንዘብ መጠን# ላይ ይደውሉ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍22❤14😡4👌3😢2🙏2😁1🤩1